Afro Art Modeling Academy አፍሮ አርት ሞዴሊንግ ማሰልጠኛ
Open in Telegram
@AfroArtModelingAcademy አፍሮ አርት ሞዴሊንግ ማሰልጠኛ ተቋም፡- በትወና፣ በሞዴሊንግ እንዲሁም በ ዘመናዊ ዳንስ እና ባህላዊ ውዝዋዜ ተምረው መስራት ይፈልጋሉ? እንግዲያውስ ወደ አፍሮ አካዳሚ 0940755897 ይደውሉ፡፡ የምንሰጣቸው የትምህርት አይነቶች 📌በሞዴሊግ 📌 በትወና 📌ባህላዊ ውዝዋዜ 📌 በዘመናዊ ዳንስ 🔴 በብቁ መምህራን
Show more2 519
Subscribers
+224 hours
-17 days
-130 days
Posts Archive
ዉድ የአፍሮ አርት ሞዴሊንግ አካዳሚ ቤተሳቦች በአድዋ ላይ መሰረቱን ያደረገ የፎቶ ዉድድር መሰጠቱ ይታወቃል። በዉድድሩ ላይ የተሳተፋችሁትን ተማሪዋች ፎቶ ከስር ያስቀመጥን ሲሆን በፎቶዋቹ ስር የተቀመጡትን ተራ ቁጥሮች በመጠቀም የወደዳችሁትን ፎቶ እንድትመርጡ እና ለወዳጅ ዘመዶቻቹ በማጋራት ድምፃቸዉን እንዲሰጡ በማድረግ የዉድድሩን አሸናፊ ለመለየት እንድንችል የበኩላችሁን እንድትወጡ በአክብሮት እንጠይቃለን።
Due to Irrecha festival's road block i just want to let everyone know that the GTCO casting will be moved to next week. I'll post the actual date stay tuned
