cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking «Accept all», you agree to the use of cookies.

avatar

የምን ሀዘን

ሀዘን ጉልበት ያደክማል አካልን ሽባ ያደርጋል ሀዘን እንድትማረር እንጂ በችግሩ ላይ እርምጃ እንዲወሰድ አያደርግም እውነተኛ አማኝ ሀዘን አይነካውም "እናንተ የበላዮች ስትሆኑ ምእመናን ከሆናችሁ አትስነፉም አትዘኑም" (3:139) Abshiruuu

Show more
Advertising posts
194
Subscribers
No data24 hours
No data7 days
No data30 days

Data loading in progress...

Subscriber growth rate

Data loading in progress...

00:06
Video unavailableShow in Telegram
የተሰጠህን ካወቅከው ያጣሀውን ትረሳለህ!!! የታመመው……ጤናዬን ባገኝ የደሀየው………ገንዘብ ቢኖረኝ ባለሀብቱ………ስልጣን ብይዝ    ደካማው………አቅም ቢኖረኝ ስንት መልካም ስራን አለፈኝ ሲል!!     ያልተሰጠንን ነገር ስንቆጥር በተሰጠን ትልቅ ነገር አላህን አመስግነን ምርጥ ባርያዎቹ ውስጥ የመግባትን ዕድል አሳጣን፡፡ የአላህን ፀጋ ለማውሳት የሚበልጡህን ሳይሆን የሚያንሱህን እይ ።    አላህ ሆይ !   ውለታህ አስታውሰው ከሚያመሰግኑህ ባሮችህ አድርገን። allahume Aminn🤲
Show all...
tumblr_pfcxqa3NMT1wp374a.mp41.63 KB
mmmmmm.m4a1.07 MB
ደህና ነኝ """""" """"" በእጄ የያዝኩትን የት ጣልኩትኝ ብዬ ሀገር ብቀውጥም ፣ ደህና እንደሆንኩኝ እውነቱን አልክድም ። በጣም እስቅና ሆዴን እስከሚያመኝ ፣ ደግሜ ሳስበው ምኑ እንዳሰቀኝ ፣ ደግሜ ደግሜ በራሴ ብስቅም ፣ ደህና ነኝ አልክድም ። በቃ ልሂድ ብዬ ከቤቴ ወጥቼ  ፣ የምሄድበትን.......አስቤ አቅጄ ፣ መንገዴን ጀምሬ መልሼ ብቀርም ፣ ደህና ነኝ አልክድም ። ቀን መቁጠር አቁሜ ሲነጋ ሲመሽም ፣ አዲስ ነገር ስባል አዲስ ቀን ነው ብልም ፣ መንፈሴን ገድዬ በድን ባጓጉዝም ፣ ፈጣሪ ይመስገን ደህና ነኝ አሁንም ። #በረከት_ዘውዱ
Show all...
Photo unavailableShow in Telegram
ድሮ ድሮ .... ኢማሙ እጁን ከፍ አድርጎ «ከኛ ውስጥ ቂሎቹ በሰሩት ስራ አትቅጣን!» ብሎ ዱዓ ሲያደርግ «አሚሚሚን» እል ነበር። ዛሬ ዛሬ .... ኢማሙ ይህችን ዱዓ ሲያደርግ ልቤን ጭንቅ ይላታል። አሚን የማለት አቅም አጣለሁ። ቂሉ እኔ የሆንኩ ይመስለኛል። በእኔ ምክንያት የሚቀጡ! ካንተው ወዳንተው አስመልጠን ያረብ! .
Show all...
كُّنْ قوِياًّ لِأجْلِكَ ላንተ ለራስክ ስትል ጠንካራ ሁን‼️ ለማን ብለክ ነው ምትኖረው⁉️ ለራስህ አይደል እና ላንተ መኖር ራስህ ታስፈልገዋለክና ጠንካራ መሆን አለብክ‼️ ልክ እንደ ንፋስ እየተወዛወዘ እንደሚወድቅ እቃ መሆንን ትመኛለክ⁉️ ለጥላቶችክ መደሰቻ ለወዳጆችክ ማዘኛ ⁉️ كُّنْ قوِياًّ لِأجْلِكَ ላንተ ለራስክ ስትል ጠንካራ ሁን‼️ ወንድሜ ሁሉም ሰው ለራሱ ሲል እና ራሱን ለማግኘት ሲል ነው ሚኖረው!! አንተ የበኒ አደም ፍጥረት የተፈጠርክለትን አላማ አትዘንጋ‼️ የተፈጠርከው ለመፈተን ነውና ትፈተናለክ አሁንም ፈተናውን እልፍ ስትል ሌላ ፈተና ይጠብቅካል‼️ ያለክበት ህይወት ምንም ያክል እንኳ ከባድ ቢሆንም የወደፊቱ አልተነካምና አትጨነቅ ‼️ ለምን ተነካሁ አይባልም ጠንካራ ሁን!! "እንደነጋ የቀረ ቀን የለምና አትመካ" "እንደ መሸ የቀረ ሌሊት የለምና አትሸማቀቅ‼️ ዘወትር ከፈጣሪክ ጎን አትለይ!! ሽፈት የሾይጣን ነው!! አንተ ጠንካራና አላማ ያለክ ፍጡር ነክ‼️ በትልቅ ዛፍ ላይ የሚሄድ ትል አይተክ አታውቅምን⁉️ ያን የሚያክል ዛፍ በተደጋጋሚ እየወደቀ እየተነሳ ተስፋ ስለማይቆርጥ ብቻ ግን አላማውን ያሳካል‼️ ይሞክራል ይጥራል ይግራል አንተን ከሱ ምን አሳነሰክ⁉️እንድያውም ትበልጥ ካልሆነ በስተቀር ‼️ እጅህን አታንሳ እጅህን አትስጥ ጠንካራ ሁን አሏህ ሁሉንም ሰሚና ታጋሽ ጌታ ነው‼️ ወደሱ ቀርበክ ጉድለትክን ንገረው ለሰወች ደካማ ጎንክን አትንገር በዛ ክፍተት ያጠቁካልና‼️ ለአሏህ ቀርበክ ንገረው ይሞላልካልና!! አብሽር ጠንካራ ሁን!! كُّنْ قوِياًّ لِأجْلِكَ
Show all...
00:51
Video unavailableShow in Telegram
8.86 KB
Photo unavailableShow in Telegram
አዎን ትመጫለሽ ትናፍቂኛለሽ አንቺ የብርሃን ጮራ ማየትን ፈለኩኝ ፈንጥቀሽ ከጋራ አሸንፈሽ ውጪ ጨለማውን ገፈሽ የዛን ድቅድቅ ሴራ ታይልኝ በጥሰሽ ዘውትሪያለሁና ከተቀመጥኩበት ትወጫለሽ እያልኩ አፍጥጬ ሳልታክት ባለመኖር ኖሬ በናፍቆት ስባትት ፈፅሞ አይነግስም ጠላትሽ ካለበት አዎን ትመጫለሽ ቀደሽ ካለሽበት ቃል አለኝ ከአምላኬ ሊያሳየኝ ፈክተሽ ጨረርሽ ሊነካኝ ልቦርቅ ፈንድተሽ ስለዚህ ልታገስ አዎን ትመጫለሽ ✍zia yerabu✍ @yemnhazenn @yemnhazenn
Show all...
♥️ቀንቼ አላውቅም አልልም ነገር ግን ተመቅኚቼ አላውቅም:: ይሄንን በሰጠኝ እምለው ነገር ሊበዛ ይችላል:: ግን ግን በእድሜዬ ላይ አንድ ቀን በተጨመረልኝ ቁጥር አንድ አንድ ነገሮችን መተዉን መልመድ ተመኘሁ:: ነገሮችን እንዳልነበሩ አደርጎ ማሰብ ከዛ ያለምንም ጠባሳ የለምንም ቁስል ማለፍ መቻልን ተመኘሁ:: እንዳልነበረ አድርገው ስቀው ሚሸኙ ነብሶች ምንኛ የታደሉ ናቸው:: አንድ በእድሜ የገፉ ሰውዬ እንዲህ ሲሉ ሰማው እያንዳንዷን የተሰጠህን ደቂቃ አጣጥማት ተደሰትባት ምክኛቱን የሆነ ግዜ ላይ መለስ ብለህ ስታስብ ማዘን መጨንቅህ ምንም ፋይዳ እንዳልነበረው ትረዳለህ::🌺👌 ✍....
Show all...
01:00
Video unavailableShow in Telegram
1.75 MB
00:21
Video unavailableShow in Telegram
1.70 MB
Choose a Different Plan

Your current plan allows analytics for only 5 channels. To get more, please choose a different plan.