🕋SHEBABEL MUSLIMIN 🕌
Open in Telegram
4 002
Subscribers
-224 hours
-137 days
-5130 days
Posts Archive
4 002
"የሙስሊሞችን ድክመትና ድብቅ ምስጢር አትከታተሉ የሰዎችን ድብቅ ምስጢር የሚከታተል ሰውን አላህ ድክመቱን ይከታተልበታል አላህ ደግሞ ድክመቱን የተከታተለበትን ሰው በቤቱ ማዕዘን ውስጥ ቢሆን እንኳ ያዋርደዋል" (አቡ ዳውድ)አንድ ሰው ሲጣላ ወሰን ማለፉና ምስጢር ማውጣቱ የትልቁ አስመሳይነት (ሙናፊቅነት) መለያ ነው (ቡኻሪ)
በምላስህ አሸነፍኩት ብለህ የሰውን ስም ያጠፋህና ገመናውን ለአደባባይ የዳረክ ዕለት የራስህን መልካም ሥራዎች አክስረህ በቂያማ ቀን ሙሉ በሙሉ ከተደቆሱት ከሳሪዎች ተርታ መሰለፍህን እወቅ (ሙስሊም)
#muslimsshebab
#muslimsshebab
4 002
ነቢዩ (ሰ.ዐ.ወ) እንዲህ ብለዋል "የሌሊትን ሶላት አጥብቃችሁ ያዙ እሱ ከእናንተ በፊት የነበሩ ደጋግ ባሮች ልማድ ወደ ጌታችሁ መቃረቢያ ከወንጀል መከልከያና የአካልን በሽታ ማስወገጃ ነውና" (ቲርሚዚ)
እአየተነሳችሁ 🥱🛌
#muslimsshebab
#muslimsshebab
4 002
وَلْتَنظُرْ نَفْسٌ مَّا قَدَّمَتْ لِغَدٍ
"ማንኛይቱም ነፍስ ለነገ ምን እንዳስቀደመች ትመልከት"
#muslimsshebab
#muslimsshebab
4 002
ከሰዎች ወሬና ከወደፊቱ ፍርሃት ይልቅ በአላህ ጥበቃ ላይ ብቻ መመካት ትልቅ ነፃነት ነው አላህ ለአንተ የወሰነውን መልካም ነገር ሊከለክልህ ወይም ሊጎዳህ የሚችል ምንም ዓይነት ኃይል የለም በሕይወትህ ውስጥ የሚገጥሙህ ፈተናዎች በሙሉ አንተን ለመጉዳት ሳይሆን አላህ ካንተ ጎን ሆኖ ማንነትህን ሊያጠራና እውነተኛውን መልካም መንገድ ሊያሳይህ የፈቀዳቸው መንገዶች ናቸው ስለዚህ ልብህን በቅንነትና በኢማን አጽንተህ ሙሉ በሙሉ በእሱ ላይ ተወከል
@muslimsshebab
@muslimsshebab
4 002
አንድ ሰው በጓደኛው እምነት (መንገድ) ላይ ነው ስለዚህ እያንዳንዳችሁ ማንን እንደሚወዳጅ ይመልከት (አቡ ዳውድ)
#muslimsshebab
#muslimsshebab
4 002
⚡️ያ ጀመዐ
ሰለዋት ማዉረድ አትዘንጉ
اللهم صل وسلم على نبينا محمد 💖
اللهم صل وسلم على نبينا محمد 💖
اللهم صل وسلم على نبينا محمد 💖
@muslimsshebab
@muslimsshebab
4 002
Be a real man for your family not a fake gangster for some girls.
@muslimsshebab
@muslimsshebab
4 002
No women is perfect but women who notices when you're not okay by just looking at you is a queen 👑
@muslimsshebab
@muslimsshebab
