en
Feedback
BDU FELLOWSHIP VLM

BDU FELLOWSHIP VLM

Open in Telegram

ይህ የBahirDar University Evangelical Christian Student Fellowship VLM ይፍዊ የቴሌግራም ቻናል ነው።

Show more
2 707
Subscribers
No data24 hours
+37 days
-630 days
Posts Archive
የዘሪዉ ዘር አንድ ጊዜ ነው አሉ እግዚአብሄር አንዱን ገበሬ ምን ላደርግልህ ትወዳለህ? ቢለው ገበሬውም በዚህ አመት የዘራሁት ዘር መጥፎ ስለሆነ ሰኔ ብሎ መስከረም እንዲሆን ዘሬም እንዳይበቅል ባይሆን ቀጣይ አመት መልካም ዘርን ፈልጌ እዘራና የዘንድሮውንም ክረምት አንድ ላይ ያኔ ለምዘራው መልካም ዘር ማብቀያ ይሁንልኝ አለው ይባላል :: እግዚአብሔር የስርአት አምላክ ነው እንደ ቀድሞ ነገዶች እንደ ደቀመዛሙርቶች ወራቶቻችንም አስራ ሁለት ያደረገው በምክንያት ነው ሁለቱ አሻፈረኝ ብለው ቢለዩ አንዱም ቢክድ ሌላውም ቢተካ የማንነታቸው ፈቃድ አሳዩበት እንጅ እግዚአብሔር ስርአቱን አልቀየረም በፀሎት 24 ሰአት 23 ወይም 25 አልሆነም በቸርነቱ የምናመቻችበትን ጥበብ ይሰጠን ይሆናል እንጂ የተዘራ ዘርም መብቀሉ አይቀርም ንጉስ ዳዊት እንደልቤ የተባለው ዳዊት መቅደሱን እንዲሰራ መዶሻ አልተሰጠውም á˘
1 ዜና 22 ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ⁷ ዳዊትም ሰሎሞንን እንዲህ አለ፦ ልጄ ሆይ፥ እኔ ለአምላኬ ለእግዚአብሔር ቤት እሠራ ዘንድ በልቤ አስቤ ነበር። ⁸ ነገር ግን የእግዚአብሔር ቃል እንዲህ ሲል ወደ እኔ መጣ፦ እጅግ ደም አፍስሰሃል፥ ታላቅም ሰልፍ አድርገሃል፤ በፊቴ በምድር ላይ ብዙ ደም አፍስሰሃልና ለስሜ ቤት አትሠራም።
እንደ ልቤ ስለተባለ ከእርሱ በሚወጣ ዘር መቅደሱ እንዲሰራ ተደረገ እንጂ። አይገርምም ያን  ሁሉ ንብረት የሚያስፈልገው ነገር በሙሉ ያሟላ የነበረው ዳዊት የእግዚአብሔር ቤተ መቅደስ ንፁህ ስለሆነች ተከለከለ አልተፈቀደለትም የነበረው ያ ሁሉ ንብረት በሙሉ ለልጁ ሰጠው  ::
1 ዜና 22 ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ⁹ እነሆ፥ የዕረፍት ሰው የሚሆን ልጅ ይወለድልሃል፤ በዙሪያው ካሉ ከጠላቶቹ ሁሉ አሳርፈዋለሁ፤ ስሙ ሰሎሞን ይባላልና፥ በዘመኑም ሰላምንና ጸጥታን ለእስራኤል እሰጣለሁ። ¹⁰ እርሱ ለስሜ ቤት ይሠራል፥ ልጅም ይሆነኛል፥ እኔም አባት እሆነዋለሁ፤ የመንግሥቱንም ዙፋን በእስራኤል ላይ ለዘላለም አጸናለሁ።
የዳዊት ዘር ቤተ መቅደስ እንዳይሰራ ሆና በቀለች የእግዚአብሔር ቸርነት ግን በራሱ በዳዊት ዘር ሀረግ በልጁ በሰለሞን ቤተ መቅደሱን እንዲሰራ አደረገለት:: ምን ልላችሁ ነው አሁን መቅደሶች እኛው ነን ዘር መቅደስን ለመስራት ከከለከለች ለእኛ በነፃ ለተሰጠን የ አዲስ ኪዳን ታቦት ማረፊያ ለሆነው ማንነታችን እኛነታችን በንፅህና ለመያዝ እንትጋ፣ለምንዘራት ለእያንዳንዷ ዘር እንጠንቀቅ።

photo content

የዘሪው ዘር አንድ ጊዜ ነው አሉ እግዚአብሄር አንዱን ገበሬ ምን ላደርግልህ ትወዳለህ? ቢለው ገበሬውም በዚህ አመት የዘራሁት ዘር መጥፎ ስለሆነ ሰኔ ብሎ መስከረም እንዲሆን ዘሬም እንዳይበቅል ባይሆን ቀጣይ አመት መልካም ዘርን ፈልጌ እዘራና የዘንድሮውንም ክረምት አንድ ላይ ያኔ ለምዘራው መልካም ዘር ማብቀያ ይሁንልኝ አለው ይባላል :: እግዚአብሔር የስርአት አምላክ ነው እንደ ቀድሞ ነገዶች እንደ ደቀመዛሙርቶች ወራቶቻችንም አስራ ሁለት ያደረገው በምክንያት ነው ሁለቱ አሻፈረኝ ብለው ቢለዩ አንዱም ቢክድ ሌላውም ቢተካ የማንነታቸው ፈቃድ አሳዩበት እንጅ እግዚአብሔር ስርአቱን አልቀየረም በፀሎት 24 ሰአት 23 ወይም 25 አልሆነም በቸርነቱ የምናመቻችበትን ጥበብ ይሰጠን ይሆናል እንጂ የተዘራ ዘርም መብቀሉ አይቀርም ንጉስ ዳዊት እንደልቤ የተባለው ዳዊት መቅደሱን እንዲሰራ መዶሻ አልተሰጠውም á˘ Tap here to read the full message 👇

photo content

🤩 BDU Telegram live Fellowship 🤩 "ወንድሞች በኅብረት ቢቀመጡ፥ እነሆ፥ መልካም ነው፥ እነሆም፥ ያማረ ነው።" — መዝ 133:1 የፊታችን ቅዳሜ 2/12/2018 ምሽት ⏰ 2:30በ
🤩 BDU Telegram live Fellowship 🤩
"ወንድሞች በኅብረት ቢቀመጡ፥ እነሆ፥ መልካም ነው፥ እነሆም፥ ያማረ ነው።" — መዝ 133:1
የፊታችን ቅዳሜ 2/12/2018 ምሽት ⏰ 2:30በBdu fellowship vlm telegram channel ላይ ቀጥታ (live) ህብረት ምናደርግበት ፕሮግራም  አዘጋጅተናል🥳 በዕለቱም :-                   🙏 ፀሎት                   🎵  ዝማሬ                   📖  የእግዚአብሔር ቃል ከተወደዱ ወንድም እና እህቶች ጋር እግዚአብሔርን የምናመልክበት እና የእግዚአብሔርን ቃል ምንማርበት ጊዜ ይኖረናል ። ሁላችንም በዕለቱ Live በመገኘት የፀጋው ተካፋይ እንድትሆኑ በጌታ ፍቅር እንጋብዛችኋለን 🥰                     SEEKING GOD                   እግዚአብሔርን መፈለግ RETURN I WALK RIGHTEOUSLY I TRUST በመመለስ  I   በጽድቅ ኑሮ   I    በመታመን Follow Us On  🔗   🌐  TELEGRAM    🌐  INSTAGRAM    🌐  YOUTUBE       đŸŒ  TIKTOK

👋ሰላም እንዴት ናችሁ ? ቤተሰብ 😊 ዛሬ የመጣነው ለፌሎሺፓችን የSound system አና Keyboard መግዣ የገንዘብ ማሰባሰቢያ Challenge እንደጀመርን ይታወቃል ትላንት ማታም Tiktok live Fund raise አድርገን ነበር በዚህም 52,000 ብር አካባቢ መሰብሰብ ችለናል እግዚአብሔር ይመስገን 🙌 በዚህ ላይ የተሳተፋችሁ ሁላችሁም እግዚአብሔር ይባርካችሁ 🙏 ነገር ግን ፌሎሺፓችን ካለው የተማሪዎች እና ምሩቃን ቁጥር አንፃር ማታ የነበረው ሰው በጣም ጥቂት ነበር 😔 Sound system እና Keyboard ለመግዛት የሚያስፈልገን የገንዘብ መጠን እጅግ ብዙ ስለሆነ አሁንም የሁላችንም ትብብር ያስፈልጋል ስለዚህ ሁላችንም ለምናውቃቸው ሁሉ ይህን Challenge እንዲቀላቀሉ እንድታሳውቁ በጌታ ፍቅር እናሳስባችኋለን 🥰 ተባረኩ🙏 Account number 1000750262728 Biruk tefera and/Or matiwos kassa   SEEKING GOD                   እግዚአብሔርን መፈለግ RETURN I WALK RIGHTEOUSLY I TRUST በመመለስ  I   በጽድቅ ኑሮ   I    በመታመን Follow Us On  🔗   🌐  TELEGRAM    🌐  INSTAGRAM    🌐  YOUTUBE       đŸŒ  TIKTOK

አብራችሁን የነበራችሁ በመዝሙር ያገለገላችሁ ምሩቃን እንዲሁም በገንዘባችሁ፣በፀሎት፣like,share,repost በማድረግ ያገለገላችሁ እግዚአብሔር ዘመናችሁን ይባርክ 🙌 ለበረከት ሁኑ

Tiktok lite አይሰራም Official tiktok App ተጠቀሙ🙏

አብራችሁን ሁኑ Live ነን እግዚአብሔርን እያመለክን 🙌 ፌሎሺፓችንን እንደግፍ 🙏

ብዙ ሰው ጋር መድረስ እንድንችል Like,Share እያደረግ 🙏

Live ላይ ነን ወገንታት🤩

⏰ 5 min left !

BDU FELLOWSHIP VLM 🤩Tiktok live Fund Raising 🤩 ⏰ 30 ደቂቃ ብቻ ቀርቶናል ቤተሰቦች ሁላችንም ገባ ገባ እያልን ይሄው http://tiktok.com/@bdu_fellowship_evasue

ሰላም የእግዚአብሔር ልጆች 😊 ዛሬ ማታ⏰ 2:30 ያለን Tiktok live fund raising እንደተጠበቀ ነው ሁላችንም እዛው እንገናኝ 🥰 እስከዛው የTiktok accountችን Follow | S
ሰላም የእግዚአብሔር ልጆች 😊 ዛሬ ማታ⏰ 2:30 ያለን Tiktok live fund raising እንደተጠበቀ ነው ሁላችንም እዛው እንገናኝ 🥰 እስከዛው የTiktok accountችን Follow | Share | like | repost እያደረግን 🙏 ለበረከት ሁኑ 🙌                       SEEKING GOD                   እግዚአብሔርን መፈለግ RETURN I WALK RIGHTEOUSLY I TRUST በመመለስ  I   በጽድቅ ኑሮ   I    በመታመን Follow Us On  🔗   🌐  TELEGRAM    🌐  INSTAGRAM    🌐  YOUTUBE       đŸŒ  TIKTOK

SEEKING GOD እግዚአብሔርን መፈለግ RETURN I WALK RIGHTEOUSLY I TRUST በመመለስ I በጽድቅ ኑሮ I በመታመን Follow Us On 🔗 🌐 TELEGRAM 🌐 INSTAGRAM
SEEKING GOD                   እግዚአብሔርን መፈለግ RETURN I WALK RIGHTEOUSLY I TRUST በመመለስ  I   በጽድቅ ኑሮ   I    በመታመን Follow Us On  🔗   🌐  TELEGRAM    🌐  INSTAGRAM    🌐  YOUTUBE       đŸŒ  TIKTOK

ነገ ማታ⏰ ከ2:30 ሁላችንም በባህርዳር ዩንቨርስቲ ወንጌላውያን ክርስቲያን ተማሪዎች ህብረት Official Tiktok account http://tiktok.com/@bdu_fellowship_evasue በ
ነገ ማታ⏰ ከ2:30 ሁላችንም በባህርዳር ዩንቨርስቲ ወንጌላውያን ክርስቲያን ተማሪዎች ህብረት Official Tiktok account http://tiktok.com/@bdu_fellowship_evasue በመግባት ለ Sound system እና Keyboard መግዣ Fund Raising ላይ እንገናኝ 🙏 እስከምንገናኝ Account Follow |Like|Share|Repost እናድርግ 😊                      SEEKING GOD                   እግዚአብሔርን መፈለግ RETURN I WALK RIGHTEOUSLY I TRUST በመመለስ  I   በጽድቅ ኑሮ   I    በመታመን Follow Us On  🔗   🌐  TELEGRAM    🌐  INSTAGRAM    🌐  YOUTUBE       đŸŒ  TIKTOK

እግዚአብሔር ጋር መቆየት ዋይታ ለማነው? ሀዘን ለማነው? ጠብ ለማነው? ጩኸት ለማነው? ያለምክንያት መቁሰል ለማነው? የአይን ቅላት ለማነው? የወይን ጠጅ በመጠጣት ለሚዘገዩ አይደለምን ? ምሳሌ 23፥
እግዚአብሔር ጋር መቆየት
ዋይታ ለማነው? ሀዘን ለማነው? ጠብ ለማነው? ጩኸት ለማነው? ያለምክንያት መቁሰል ለማነው? የአይን ቅላት ለማነው? የወይን ጠጅ በመጠጣት ለሚዘገዩ አይደለምን ? ምሳሌ 23፥29-30
የቆየንበት ቦታ የሚታይብንን ነገር ይወስነዋል ፤ እንደምንዘገይበት ያንኑ እንመስላለን። ለነገሩስ መዘግየት ማለት ለምናገኘው ደስታ ብለን የሆነ ቦታ ላይ ራስንና ጊዜን ከሚገባው በላይ መስጠት አይደል ። ለዛም ነው የቆየንበትን የምንሆነው ፤ የዘገየንበት ቦታ ህይወታችን ላይ መገለጡ የምርጫ ጉዳይ ስላልሆነ ። ልክ የሰከረ ሰው ስናይ ሲጠጣ እንደነበረ እንደምናውቀው ማለት ነው። ሰው እግዚአብሔር ጋር መቆየት አለበት ። እግዘብሔርን መፈለግ እና በፅድቅ መኖር በራሳችን አቅም የምናመጣው ነገር አይደለም ፤ ከእግዚአብሔር ጋ በመዘግየት የሚገለጥ ህይወት እንጂ ። ፍቅር ፣ ደስታ ፣ ሰላም ፣ ትዕግሥት ፣ ቸርነት ፣ በጎነት ፣ እምነት ፣ የውሃት ፣ ራስን መግዛት  እነዚህ የመንፈስ ፍሬዎች ከእግዚአብሔር ጋር መቆየታችንን የሚያሳዩልን ምልክቶቻችን ናቸው ። ከራሳችን ጋር በመታገል ከድካም የተሻለ የምናመጣው ውጤት የለም፤ ነገርግን ራሳችንን ጊዜያችንን እና ሁለንተናችንን ከእግዚአብሔር ጋር በማዘግየት ክርስቶስን ወደ መምሰል ህይወት እናድጋለን ።                         SEEKING GOD                      እግዚአብሔርን መፈለግ RETURN I WALK RIGHTEOUSLY I TRUST በመመለስ  I   በጽድቅ ኑሮ   I    በመታመን Follow Us On  🔗   🌐  TELEGRAM    🌐  INSTAGRAM    🌐  YOUTUBE       đŸŒ  TIKTOK