ሊቅነት-የአስተሳሰብ ለውጥ (Likawunt Consultancy)
Open in Telegram
ሊቅነት ለኢትዮጵያዬ This is a High Performance industry that creates ICON'S through SUCCESS SYSTEM that never never fails.I.e (Liquism/ሊቅነት) Consult Us +251910369257 +251929192323
Show more1 257
Subscribers
+224 hours
+57 days
+1230 days
Posts Archive
የቢዝነስ ሚስጥሩ ሶሻል ሚዲያ ነው!
#ethiopian_tik_tok🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 #habeshatiktok #viralvideo #mindset #mindsetmotivation
ማንም አያግዘንም በቃ??
#ethiopian_tik_tok🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 #habeshatiktok #viralvideo #mindset #mindsetmotivation
ጃምቦ ልሸልማቹ!
#digitalmarketing #viralvideo #ethiopian_tik_tok🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 #habeshatiktok
አዲስ ስራ ጀምረናል አግዙን አበረታቱን!
#habeshatiktok #ethiopian_tik_tok🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 #ethiopia #viralvideo #digitalmarketing
ለምን ጠፋሁ??
#habeshatiktok #buna #ethiopian_tik_tok🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 #ethiopia #ethiopian_tik_tok🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
ጋጥከን ምናለ ትንሽ
ብትተወን!አሳርፈን!Pls!
#digitalmarketing #motivationmindset #viralvideo #ethiopian_tik_tok🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 #habeshatiktok
ምን እያረግኩ ነው ገምቱ!
#habeshatiktok #contentcreator #ethiopian_tik_tok🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 #digitalmarketing #viralvideo
ከመንገድ ስነ-ምግባር በስተጀርባ ያለው የገቢ ጥማት!
ምንድነው አላማው እኔም ሁል ሚገርመኝ ነገር ነው?!
ይህ ሁላችንንም ሰለባ ያደረገ የጋራ ስጋት ነው። በመንገድ ላይ ስናያቸው «ምን ይሉኝ ይሆን?» በሚል ፍርሃት በራስ መተማመናችንን የሚያሳጡን፣ በተለይም ቢጫ አንጸባራቂ ልብስ የሚለብሱት የትራፊክ ቁጥጥር ባለሙያዎች በርካታ የሥነ-ምግባር ጉድለቶች ይታዩባቸዋል።
ዋና ተግባራቸው የትራፊክ ፍሰቱን ማሳለጥ መሆን ሲገባው፣ ተደብቀው በመቆም «ከፍጥነት በላይ ነዳህ፣ ምልክት እያለ ታጠፍክ፣ ቆምክ፣ አለፍክ...» በሚሉ ምክንያቶች (አንዳንዴም ያለ ምክንያት) አሽከርካሪዎችን በማመናጨቅ መቅጣት ላይ ብቻ ያተኩራሉ።
በፀሐይና በዝናብ ክንዳቸው እስኪዝል መሀል መንገድ ላይ ቆመው ፍሰቱን የሚያሳልጡትን የትራፊክ ፖሊሶች ሲያግዙ አይታዩም። ይልቁኑ ትላልቅ ታብሌቶችን ተሸክመው፣ አስፓልት ዳር በቡድን በመቆም አሽከርካሪዎችን ማንገላታትና ያለምንም ሥርዓት መቀጣትን ይመርጣሉ።
እንዲያውም ከመደበኛ የትራፊክ ፖሊሶች ይልቅ ከፍተኛውን የቅጣት ድርሻ የሚይዙት እነዚህ ናቸው።
በዚህ አጋጣሚ፣ የትራፊክ ፖሊሶችን ሳላመሰግን አላልፍም። ሥራቸውን በቅንነት በመሥራት፣ የትራፊክ ፍሰቱ ሰላማዊ እንዲሆንና አደጋ እንዳይደርስ መፍትሔ ይሰጣሉ። 80% በሚሆነው ጥፋታችን ላይ መክረውና ገስጸው የሚያልፉ፣ መታገስ በማይቻለውና ከባድ በሆነው ጥፋት ላይ ብቻ ክስ የሚመሰርቱ በሳል ባለሙያዎች ያሉበት ተቋም ነው።
ሁሌም ቢሆን የትራፊክ ማኔጅመንት ሥራ በፖሊሳዊ ሙያና ሥነ-ምግባር መመራት አለበት ብዬ አምናለሁ። በመሆኑም እነዚህ ወጣቶች (የከተማው ትራፊክ ቁጥጥሮች) በፖሊስ ተቋም ስር ተጠቃለው በፖሊስ ሙያ ቢመሩ የተሻለ ለውጥ ይመጣል የሚል ፅኑ አቋም አለኝ።
ከእነሱ ይልቅ ጠዋትና ማታ በመንገዶች ላይ በጎ ፈቃደኞች ለትራፊክ ፖሊሶች አጋር በመሆን አደጋን ለመቀነስና ፍሰቱን ለማሳለጥ የሚያደርጉትን መልካም ጥረት ስንመለከት፣ ልዩነቱን በግልጽ መገንዘብ ይቻላል።
ጠዋትና ማታ አደጋን ለመቀነስና ፍሰቱን ለማሳለጥ በነጻነት የሚተጉትን በጎ ፈቃደኞች አርአያ በማድረግ የአሠራር ዘይቤን ማሻሻል ጠቃሚ ነው እንላለን።
©Mesfin Worku
ማንም አያድንህም! Part 2!
#motivation #ethiopian_tik_tok🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 #habeshatiktok #mindset #motivationmindset
ራስህን አትዋሽ Papa
#mindset #habeshatiktok
#ethiopian_tik_tok🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 #motivation
2ቱ ምርጫዎችህ!
#mindset #motivationmindset #fyppppppppppppppppppppppp #ethiopian_tik_tok🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 #habeshatiktok
