cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking «Accept all», you agree to the use of cookies.

avatar

እናንተ የዮቶር ዘሮች ወዴት አላችሁ???

ብዙ ትልቅ ነገር ለታላቂቷ ኢትዮጵያ ብዙ ትልቅም ነገር ለታላላቆቹ የዮቶር ዘሮች

Show more
The country is not specifiedThe language is not specifiedThe category is not specified
Advertising posts
200
Subscribers
No data24 hours
No data7 days
No data30 days

Data loading in progress...

Subscriber growth rate

Data loading in progress...

Professor Kukulu - Technology & Programming 👉 @Prof_kukulu 🔑🔑🔑 Do you want to... 🖥 Make game without coding 🖥 Make app and earn money 🖥 Make animation 🖥 Learn programming 🖥 Learn Robotics and AI ? For any comment and question 👇 @Eunoia12 https://t.me/prof_kukulu
Show all...
Professor Kukulu - Technology & Programming

👉 @Prof_kukulu 🔑🔑🔑 Do you want to... 🖥 Make game without coding 🖥 Make app and earn money 🖥 Make animation 🖥 Learn programming 🖥 Learn Robotics and AI ? For any comment and question 👇 @Eunoia12

ጠላቴ ይቅርታ ጠላቴ ሆይ በርታ፣ ተበራታ በርታ። ፊቴም እንዲወዛ፣ እግሬ እንዲወረዛ። ጠላቴ ሲበዛ፣ ጦሬም እንዲበዛ። "ሰው አለሁ እንዲለኝ" በርታና በድለኝ። ወደ ህልሜ ስጓዝ፣ እግር የሚወለድፍ፣ ወደ ህልሜ ስጓዝ፣ የሚያስቀድመው መድፍ፣ ህልሜን ልይዘው ስል፣ እጄን የሚመታ። ወደ ህልሜ ስጓዝ፣ እግሬን የሚመታ። ጠላት የሌለው ሰው፣ ቢወጣ ቢወርድም፣ ወይ ህልም አላለመም፣ ወደ ህልሙ አይሄድም። ውሎዬ እንዲሰምር፣ ቀኔን የሚመቀኝ፣ አዳሬ እንዲሰምር፣ ሌሊት የሚመቀኝ፣ ጠላቴን አትንሳኝ፣ ጠላት አታሳጣኝ። ተባለ ምኑን ሰው ፣ ጠላት የሌለው ሰው ! እባክር ፈጣሪ፣ ጥሩ ጠላት ፍጠር፣ ወደ ህልሜ ስጓዝ፣ የሚያስቀድም ጠጠር። © ደራሲ ይስማዕከ ወርቁ 🤴 📒 @yeneta27 📒
Show all...
• የእሳት ቅዳሴ #ገጣሚ Samuel (የገኒ ልጅ) የሞተው ወንድምሽ የገደለው ባልሽ ሆነና ነገሩ ደርቷል ግርግሩ ነብስ እየገበሩ እኛውና እኛው ተጋለን ማለቁ አልቅሰን ማደሩ ጉዱ ሊታይለት ያንድቤት ፉክክር አሃዱ ብለናል ባፈሙዝ ንግግር !!! 😔 ✍@Lanchisel ° ° JOIN US👇👇 @getem_besamuel @getem_besamuel
Show all...
ወላዲተ አምላክ ትርዳህ። ትሰውርህም። @antiilumnati @antiilumnati @antiilumnati
Show all...
የዝምታ ፍሬ እንደ ልጅ አንደበት አፉ እየጣፈጠ ይለው አይጠፍበት ቃል እየመረጠ እንደ ወጣት ጉልበት ከዚህ እዛ እየሮጠ የተጣላ ሁሉ እያሸማገለ ለምን ነው ሺ ሲሞት እስካሁን ዝም ያለ የት ድረስ ነው ትዕግሥት እስከመች ነው ዝሙ የዕግዜር ቤት ሲቃጠል ልጆቹ ሲወድሙ ቃላት አሽሞንሙኖ አይበቃሞይ ማውራት ሆድ ማስፋት ለም'ነው ሳይኖር የሚቀምሱት ምንድነዉ መግለጫ ሰርክ ለታ ወሬ ሰዉ ለሰዉ ሆኖ አውሬ ገዳይን ማሽሞንሞን እሱ ነው እያሉ ልኩን አለመስጠት በነካካን ቁጥር እየተሳቀለት ነበርን እያሉ መሆን ሳያሳዩት እኛው አሳድገን እኛዉ እያበላን ሲያጠፉ ዝም ብለን ይኸዉ አየን ዛሬ ልጅ ወላጅ ሲቀጣ እንኮኮ ተብሎ ከእራስ ላይ ወጣ ከ ላምሮት ከወደዱት ለወዳጆ ያጋሩ @ke_tibeb_maed
Show all...
#የፌደራል #ፖሊስ #ኮሚሽን #ህዝብ #ግንኙነት ማንኛውም የፀጥታ ችግር እንቅስቃሴ ስትመለከቱ በነዚህ #ስልኮች በፍጥነት አሳውቁኝ ብሏል።
Show all...
☝️☝️ፈራጅ☝️☝️ ፈራጁ ሲበዛ ፍርድ ሲገማደል፡ ፍትህም በጥቅም ሲበስል፡ ዋናው ፈራጅ ከላይ ምድርን እየቃኘ ትዝብቱን ያይና፡ ዋ..................... በቻልከው ልክ እሩጥ፥ ባታመልጠው እንኳን ተደብቀህ አምልጥ፥ ሀሳቡ እስኪቀና። ✍✍ሚኪያስ እንዳለው
Show all...
አስበን🙏🙏 🇪🇹🇪🇹 . . ጨለማው አድርቶ ብርሃን ተውጦ እምነትና ተስፋ ከስሩ ተሟጦ ፍቅር ከማህፀን ጨንግፎ ተቋርጦ ጥላቻ ገንፍሎ ጎልቶ አይኑ ፈጦ ሰብዓዊነት ጠፍቶ መለያየት ገጦ እንባ እያራጨን ጥርስ እያፋጨን እንዳንቀር ጠብቀን አቤቱ አስበን!! መአዛ ጥበቡ🌓 @ke_tibeb_maed
Show all...
ሀገራችን ኢትዮጵያ ከሩዋንዳ ካልተማረች ከማን ልትማር ነው? 😢😃 የሰው ልጅ ያለው ዘር አንድ ነው ሁሉም ዘሩን እስከ መጨረሻው ቢቆጥር የሚደርሰው አዳምና ሔዋን ጋር ያቆማል ታዲያ የሁላችንም ዘር የአዳምና የሔዋን ከሆነ ክፍፍሉ ከየት መጣ? እኔ እስከማውቀው እግዚአብሔር ኦሮሞ፣ለአማራ ፣ለትግሬ . . . እያለ የተለያዩ አዳምና ሔዋንን አልፈጠረም፤የፈጠረው አንድ አዳምን ነው። እና እኛ የምንከፋፈለው የተለያየ አምላክ ነው እንዴ የፈጠረን? እረ ሰዎች ወዴት እየሄድን ነው ? አንድ አምላክ እያመለክን እንዴት አንድ መሆን ያቅተናል ወይስ የአማራ የኦሮሞ እየተባለ አምላክም ተከፋፈለ? ኢሉሚናቲዎች ኢትዮጵያን ለማጥፋት ብዙ ለፍተዋል ግን አልሆነም ስለዚህ የሰው ስስ ጎኑን አውቀዋልና በብሔር ከፋፈሉን ምክንያቱም ኢትዮጵያውያን እርስ በእርስ ካላለቁ የእነርሱ ዕቅድ አይፈፀምም።ይሄ ዛሬ የመጣ አይደለም ከጥንት የኢሉሚናቲ አባቶች ቀብረው ያስቀመጡት ነው ዛሬ እየፈነዳ ችግር የፈጠረብን።የሚገርመው ደግሞ እኛ እነርሱን ማገዛችን ነው።😕 በተቻለን እራሳችንን ከዚህ እናርቅ🙏🙏🙏 የሞቱትን ወገኖቻችን እግዚአብሔር ነፍሳቸውን በአፀደ ገነት ያኑርልን😔😔 ሁቱትሲ የሚለውን የሩዋንዳን የዘር ጭፍጨፋ በደንብ የሚያሳየውን መፅሀፍ አንብቡት @antiilumnati @antiilumnati @antiilumnati
Show all...
Choose a Different Plan

Your current plan allows analytics for only 5 channels. To get more, please choose a different plan.