cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking «Accept all», you agree to the use of cookies.

avatar

Makbez

@Umife አምሮብሽ ስቶጪ ሀገር በሙሉ ካይን ያውጣሽ እያለ ያደንቅሻል አሉ ፡ ትላንት እንዲ ነበር የእናትሽም ውበት ዛሬ ላይ እረግፎ ደምቀሽ ወጣሽበት ፡ ሰው ባያደንቀው አንቺ እንዳትክጂ ያንቺ ብቻ አይደለም የእናትሽም እንጂ .........ክብር ለእናቶች 😘 ሀሳብ አስተያየት @umife

Show more
The country is not specifiedThe language is not specifiedThe category is not specified
Advertising posts
246
Subscribers
No data24 hours
No data7 days
No data30 days

Data loading in progress...

Subscriber growth rate

Data loading in progress...

01:03
Video unavailableShow in Telegram
😍😔😍😔😍😔😍😔😍😔😍😔 ዘፈኑን ላገኘ ......... migerm surprise 😘😍😘😍😘😍 @umife 🥰🥰🥰
Show all...
Photo unavailableShow in Telegram
Be someone's umbrella when pain washes them 🥰😔 🦋😍🥰 @umifeee 🥰😍🦋
Show all...
Photo unavailableShow in Telegram
አራፍ የስነ ፅሁፍ ምሽት ማሳለፍ ለሚፈልግ በብሄራዊ ትያትር በ ነሀሴ 16 ትኬት 100 ብር የሚፈልጉ ከሆነ በ0921749757 ወይም @umifeee ማግኘት ይችላሉ
Show all...
Photo unavailableShow in Telegram
፡ ቅድም አንዷ ጓደኛዬ በጭዎታችን መሀል… " ፊላ ነገ እንደምትሞት ቢነገርህ ግን ምን ታደርጋለህ?…"ብላ ጠየቀቺኝ…ለምን እንደሆነ አላቅም የራስዎን ጥያቂዎች እኔን መጠየቅ ደስ ይላታል…እኔም እመልስላት ጀመር… " የተነገረኝ ሰዕት ቀጥታ ቤት እሄዳለው…እናቴ ጋር…እርሷንም እያወራሁ እንደምወዳት እየነገርኳት ቡናም እየጠጠሁ ሞትን እጠብቀዎለው…" ዝም ብላ ነው እንጂ እኮ ምት እንደምመልስላት እኮ ታውቀው ነበር…🤎 🖤 @filimon6 🖤 🥀 @itsmehappy 🥀
Show all...
ወዳጄ ከአፍህ ተመሰግን እምትለው ቃል እንዳጠፋ……🙏🏽
Show all...
😔ለካ ይቻላል እያስመሰሉ መሳቅ ውስጥህ እንደ እሳት እየነደደ ጥርስን ማሳየት💔 💔ለካ ይቻላል አብሮህ ያለው ሰው በትርፍ ሰአቱ እንደሚመጣ እያወክ ደስተኛ መስለህ መኖር😔 😔ለካ ይቻላል መውደዱ የውሸት እንደሆነ እያወቅህ እወድሀለሁ ስልህ የእውነት አርጎ ማሰብ……ልብህ እውነቱን እያወቀ ውሸቱን መናፈቅ ለካ ይቻላል መጨረሻው እንደማያምር እያወቁ በንፁህ ልብ ያንን ሰው መቀበል😓 😰ግን ህመም አለው ውሸቱ አልቆ አንድ ቀን እንደሚሄድ እያወቁ የሚሄድበትን ጊዜ ትንሽ አርዝመው ጌታ ብሎ መፀለይ እየሞቱ ለመኖር እንደመጣጣር ማለት ነው😥 🙁🙁 ግን ቀን ሲያልፍ የኔም ልብ ይጨክናል ✍ @umifeee
Show all...
Photo unavailableShow in Telegram
: ብዙዎች እሚመጡት ለመሄድ ነው…እብረውህ እሚቀሩት ጥቂቶች ናቸው…ተዘጋጅ ! 🖤 @filimon6 🖤 🥀 @itsmehappy🥀
Show all...