cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking «Accept all», you agree to the use of cookies.

avatar

ቀለሜ_2015

ቀለሜ ለ Fresh እንዲሁም መሰናዶ ተማሪዎች ስለ ግቢ መረጃዎች እና የተለያዩ ዩኒቨርስቲ ትምህርታዊ ቁሳቁሶች የሚቀርብበት ተወዳጅ ትምህርታዊ Channel ነው። 📚 ለ መወያየት @keleme_2021

Show more
Advertising posts
1 881
Subscribers
-324 hours
-137 days
-5730 days

Data loading in progress...

Subscriber growth rate

Data loading in progress...

Show all...
✈️️️Ethiopian Airlines 76th Anniversary National Government Shipping Subsidy

🎁️️️ Everyone has only one chance to claim it, and the event will end at the end of this month ️️️

🛑 📲UNLIMITED DATA & VOICE 🛑 🌏(Unlimited Data) የምትጠቀሙና መጠቀም የምትፈልጉ ከቴሌ የ 1000 ብር የነበረውን                    ከእኛ ጋር በ          🔥 MONTHLY BIG DISCOUNT 🔥    👉👉   Data 699 ብር ብቻ    👉👉 Voice 599 ብር ብቻ 🔥 3 MONTH UNLIMITED 🔥 👉👉 Data 1699 ብር ብቻ 👉👉 Voice 1599 ብር ብቻ              በሳምንት 1 ቀን ያለ 1 special offers                      Data / voice 👉1000 ደቂቃ ከቴሌ 200 ብር የነበረውን  ከ እኛ  ጋር   በ100 ብር  በቻ  ያገኛሉ። 👉 4 GB ከቴሌ 200 ብር የነበረውን ከ እኛ  ጋር   በ100 ብር  በቻ  ያገኛሉ ።  = ========================== Inbox me🛑 @Jona_30
Show all...
📚 Haremaya University. 📚 Maths mid 2014. join and share🙏🙏 👇👇👇👇 ® SHARE ® SHARE ╔════════════╗ ✔ JOIN: @keleme_2014 ✔ JOIN: @keleme_2014 ╚════════════╝
Show all...
📚 Hawassa University General physics. 📚 2014 Mid Exam. join and share🙏🙏 👇👇👇👇 ® SHARE ® SHARE ╔════════════╗ ✔ JOIN: @keleme_2014 ✔ JOIN: @keleme_2014 ╚════════════╝
Show all...
Arbaminch University Logic mid exam 2013 join and share🙏🙏 👇👇👇👇 ® SHARE ® SHARE ╔════════════╗ ✔ JOIN: @keleme_2014 ✔ JOIN: @keleme_2014 ╚════════════╝
Show all...
Debre birhan University Mathis mid exam 2014 join and share🙏🙏 👇👇👇👇 ® SHARE ® SHARE ╔════════════╗ ✔ JOIN: @keleme_2014 ✔ JOIN: @keleme_2014 ╚════════════╝
Show all...
አንድ ኮርስ ከፈላ እጫራለሁ ⁉️ ✳️ አንድ ተማሪ F ክልል ውስጥ ገባ ማለት ለኮርሱ የሚመጥን  ምንም ዓይነት or sufficient  እውቀት አልሸመተምና ኮርሱን እንደገና መማር ይኖርበታል ማለት ነው ። ኮርሱን ደግሞ መማር የሚችለው በቀጣይ ዓመት ከሚማሩ ታናሾቹ ይሆናል or ደግሞ F ያመጣው ኮርስ ምንም የሚዘጋበት ነገር (pre-request) ከሌለ till graduation ድረስ በፈለገው ጊዜ መማር ይችላል። የፈላው ኮርስ Major course ከሆነ ሊያስጭር አልያም አንድ ሴሚስተር ሊያስጨምር የሚችልበት አጋጣሚ ሊፈጠር ይችላል። 🔆 Cases of F ብዙ ምክንያቶችን መጥቀስ ይቻላል እኔ ግን እየቸከሉ ፍፁም ባላሰቡት መልኩ ኮርሱ ተበላሽቶ ስለሚያስድነግጣቸው ተማሪዎች ብቻ ትንሽ ልበል ምናልባት ፍሬሾችንና ሌላውንም ነባር ተማሪ ሊጠቅም ስለሚችል በመጀመሪያ  ትምህርታችን ላይ ትኩረት እስካደረግን ድረስ F ምናምን ብዙም አያስጨንቀንም ሆኖም ግን አንዳንዴ ያልጠበቅነው ነገር ሊገጥመን ይችል ይሆናል።   አንድ ሁለት ነጥቦችን ብቻ ልጥቀስላቹህ ▶ የአጠናን ዘዴ ከElementary ጀምሮ በየጊዜው የተለያዩ ተማሪዎች ላይ ያየሁት ችግር ነው፤ ማንም ከሚያነበው በላይ እያነበቡ ውጤታቸው ግን ከሰው በታች የሚሆንባቸው ተማሪዎች እንደኔ እምነት የአነባበብ stylachew ጤነኛ አይደለም ብዬ አስባለሁ። ሲመስለኝ ጭንቅላታቸው ጋር ትልቅ ፀብ ውስጥ ተዘፍቀዋል ፤ የማናችንም አእምሮ መጨናነቅ አይሻም እነሱ ደግሞ ከልክ በላይ በማንበብ mindachewn ብዙ busy and stack እንዲያደርግ ፈርደውበታል ። ለማንኛውም እንደዚ አይነት problem ያለባቹህ ተማሪዎች አነባበባችሁን reform አርጉ  ፤ ባያሳምናችሁም  አንድ አባባል ልንገራችሁ *በገለጠ ሳይሆን በተገለጠለት ነው* ይል ነበር ma friend ▶ የመምህራን እንዝላልነት አንዳንድ የግቢ መምህራን ስለ ተማሪው ምንም ግድ ስለሌላቸው ፈተናውን በሚያርሙበት ጊዜ ወይም ከእርማት በኋላ ግሬድ ሲሰሩ ስለሚሳሳቱ (በቸልተኝነት)  በስህተታቸው ምክንያት F ሊፈላ ይችላል so ፈተናችሁን በወቅቱ ማየትና ከተቻለም ፎቶ ማንሳት ይኖርባቹሃል ▶ ፈልገውም ይሁን ሳይፈልጉ ማስኮረጅ ፈተና  በምትፈተኑበት ጊዜ አንዳንድ ተማሪዎች በሚሰሩት ስህተት  ምክንያት  ከተፈረመባቹህ ፤ በተለይ የውጭ መምህራን ከፈተኗቹህ  ለመፈረም ስለሚፈጥኑና እነሱን ለመማፀን የሚሆን እንግሊዝኛም ስለማይኖራቹህ መጠንቀቅ ይኖርባቹሃል ፤ ፈተናው final exam ከሆነ ምንም ምህረት የሌለው F grade ይደረጋል so take care . ❇️ መቼም ስለ F አንስቼ ቀጣዩን ጉዳይ አለማንሳት አይቻልምና አንድ ኮርስ ክፍል በኋላ ምን እንደሚገጥማችሁም መናገር ያስፈልጋል ✳️ ግቢ ውስጥ ማንኛውም ኮርስ በየትኛውም ምክንያት ከፈላ ADD and DROP በሚባለው ሲይስተም መፋታት ይቻላል እንጂ ብዙም የሚያሳስብ ችግር አይደለም ብዙ ጊዜ አንደኛ አመት ተማሪዎች ላይ ድንጋጤ ሊፈጥር ስለሚችልና በህይወታቸውም ላይ አስፈላጊ ውሳኔ እንዲወስኑ ሊያነሳሳቸው ስለሚችል ነባር ተማሪዎች ስለዚህ ጉዳይ ቀላልነት ግንዛቤ ለማስጨበጥ ብትሞክሩ መልካም ነው ADD and DROP ምን ማለት ነው❓ ⏺ ADD and DROP ማለት አንድ ተማሪ F ከፈላበት ወይም ያላጠናቅቀው ኮርስ ሲኖር የሚፈጠር የግቢ ትምሮ process ነው። ⛔DROP ማለት F በማምጣታችን ምክንያት ቀጣይነት ያለውን ኮርስ ወይም የፈላው ኮርስ እንዳንማር የሚዘጋብንን የትምህርት አይነት መጣል(drop) ማድረግ ማለት ነው ➕ADD ማለት  ደግሞ በጣልነው ኮርስ ምትክ ሌላ ተመጣጣኝ credit hour ያለው ኮርስ መውሰድ ማለት ነው Add የምናደርጋቸውን ኮርሶች የምንማረው ከኛ በላይ ወይም ከኛ በታች ከሚገኙ ተማሪዎች (batch ) ነው። የማወራው ነገር ለፍሬሽ ተማሪዎች ላይገባቹህ ይችላል፡ ካልገባቹህ የግድ ሁሉም ነገር አሁን ይግባኝ አይባልምና ቀስ በቀስ በጊዜ ሂደት ትደርሱበታላቹህ ✳️ እኔ ግን ከ F, ከADD and ከDROP እንዲሰውራቹህ እመኝላቹሃለው ሆኖም ግን ባላሰባችሁት አጋጣሚ ይህን ኮርስ ቢፈላ ብዙም እንዳትረበሹ እጫራለሁ ብላችሁም አታስቡ ሌሎች ኮርሶች ላይ ጥሩ ውጤት ለማምጣት ሞክሩ 📥 በተለይ አንድ ሴምስተርና ከዛ በላይ ተምራቹህ ግቢ የምትቀይሩ ተማሪዎች add and drop በማድረግ የግቢ ህይወታቹህ አስቀያሚ ሊሆን ስለሚችል ግቢ ለመቀየር ከማሰባቹህ በፊት ስለ ምትቀይሩት ግቢ ሙሉ መረጃ መሰብሰብ ይጠበቅባቹሃል ። የ amharictutorialclass ቤተሰቦች ስለ F አያሳስባቹህ ኖርማል ስለሆነ አታካብዱት 😭 ⭕️ ማሳሰቢያ በዚህ ሴሚስተር F ግሬድ የመጣባቹህ ኮርስ ካለ  የትምህርት መስክ ምርጫ ከመምረጣቹህ በፊት የምትፈልጉት የትምህርት መስክ ከፈላው ኮርስ ጋር ያለውን ግንኙነት በደንብ አጣርታቹህ ምረጡ ✏️ ለምሳሌ Mathematics Ir General Physics F grade ያለው ተማሪ ምህንድስና ለመቀላቀል ከማሰቡ በፊት ቢያንስ በትንሹ ለሁለት ዓመት ወይም ከዚያ በላይ በ ADD and DROP ዛግ እንደሚል አምኖ መቀበል ግድ ይለዋል ይህ በእንዲህ እንዳለ ደግሞ እንደየግቢዎቻቹህ የተማሪ ፍላጎት ADD and DROP ማድረጉን ፈልጋቹህ እንኳን የትምህርት መስኩን ብትቀላቀሉ ብዙ ተማሪዎች ማለትም የትምህርት መስኩ ሜጀር ኮርስ ያልተበላሸባቸው ተማሪዎች የመረጡት ፊልድ ከሆነ ላይደርሳቹህ ስለሚችል አደራችሁን በመረጃ ላይ የተደገፈ ምርጫ ለመምረጥ ምክር ✏️ ከምህንድስና በተጨማሪም ሌሎች የትምህርት መስኮችን መቀላቀል የምትፈልጉ ተማሪዎች ምናልባት በዚህ ሴሚስተር የተበላሸ ኮርስ ካለባቹህ ከነባር ተማሪዎች ጋር መረጃ ብትለዋወጡ ጥሩ ነው ✴️ F ግሬድ አለባቹህ ማለት ወይም ADD and DROP አደረጋቹህ ማለት አንድ ሴሚስተር ወይም ከዚያ በላይ ትጫራላቹህ ማለት አይደለም አልያም ሴሚስተር ትጨምራላቹህ ማለት አይደለም ምክንያቱም በዚህ ሴሚስተር ሜጀር የሚባል ኮርስ ባለመኖሩ ይሁን እንጂ የምትገቡበት የትምህርት መስክ ለቀጣይ ሴሚስተሮች ተጽዕኖ ይኖረዋል ተፅዕኖውም ከላይ የተነጋገርነው ነው። ❌❌❌❌ Physical fitness F ከመጣ ያስጭራል ወይም አንድ ኮርስ ከፈላ ያስጭራል ምናምን ስለሚባሉት የህፃናት ወሬ ጆሮ ሳትሰጡ ስለቀጣይ ኮርሶች በማሰብ ጠንከር ለማለት ሞክሩ 🙏 GOOD LUCK 🙏 join and share🙏🙏 👇👇👇👇 ® SHARE ® SHARE ╔════════════╗ ✔ JOIN: @keleme_2014 ✔ JOIN: @keleme_2014 ╚════════════╝
Show all...
Repost from ቀለሜ_2015
WELKITE UNIVERSITY #MATHAS MID EXAM 👉 PRACTICE THIS EXAM #Welkite_UNIVERSITY STUDENT 💪💪💪💪💪💪 🙏 GOOD LUCK 🙏 join and share🙏🙏 👇👇👇👇 ® SHARE ® SHARE ╔════════════╗ ✔ JOIN: @keleme_2014 ✔ JOIN: @keleme_2014 ╚════════════╝
Show all...
Repost from ቀለሜ_2015
#PHYSIOLOGY_EXAM 👉 PRACTICE THIS EXAM #STUDENT 💪💪💪💪💪💪 🙏 GOOD LUCK 🙏 join and share🙏🙏 👇👇👇👇 ® SHARE ® SHARE ╔════════════╗ ✔ JOIN: @keleme_2014 ✔ JOIN: @keleme_2014 ╚════════════╝
Show all...