cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking «Accept all», you agree to the use of cookies.

avatar

✝ወጣትነቴን ለክርስቶስ✝️

#የቻናል #አላማ #በወጣትነትህ #ዘመን #ፈጣሪህን #አስብ" (መክብብ 12፥1) በቻናላችን ውስጥ #መንፈሳዊ ፁፎች #ግጥሞች #በvoice የተዘመሩ መዝሙሮች #አስተማሪ ጥቅሶች ብዙ ወጣቶችን የሚያንፅ እና የሚያስተምሩ ፕሮግራሞች ያገኛሉ። ለማንኛውም ጥያቄ እና አስተያየት channel creator @Hyab_u @james_ya ይቀላቀሉን ያተርፋሉ።

Show more
Advertising posts
728
Subscribers
No data24 hours
+37 days
+730 days
Posting time distributions

Data loading in progress...

Find out who reads your channel

This graph will show you who besides your subscribers reads your channel and learn about other sources of traffic.
Views Sources
Publication analysis
PostsViews
Shares
Views dynamics
01
Media files
482Loading...
02
.    ꜰᴏʀ ᴘʀᴏꜰɪʟᴇ ᴘɪᴄᴛᴜʀᴇ🟧    〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️ 〰️created by @james_ya ꜱᴀᴠᴇ⎙ & ᴍᴀᴋᴇ ɪᴛ ᴀ ᴘʀᴏꜰɪʟᴇ ᴘɪᴄᴛᴜʀᴇ🟧 𝑱𝒐𝒊𝒏 𝑭𝒐𝒓 𝒎𝒐𝒓𝒆⬇️ 𝒔𝒑𝒊𝒓𝒊𝒕𝒖𝒂𝒍 𝒑𝒊𝒄𝒕𝒖𝒓𝒆𝒔 🎼🎼  𝙟𝙤𝙞𝙣 & 𝙨𝙝𝙖𝙧𝙚  🎼🎼 @mezmur_graphic @mezmur_graphic @mezmur_graphic
680Loading...
03
📌 𝕦 𝕕𝕠𝕟'𝕥 𝕜𝕟𝕠𝕨 እግዚአብሔር ስለ እናንተ እያሰበ ያለዉን ሃሳብ ለዚያ ነዉ በተስፋ መቁረጥ በግራ መጋባት ዉስጥ እየተመላለሳችሁ ያላችሁት እግዚአብሔር ግን እንዲህ አለ👇 “ #ለእናንተ_የማስባትን_አሳብ_እኔ_ውቃለሁ፤ #ፍጻሜና_ተስፋ_እሰጣችሁ_ዘንድ_የሰላም_አሳብ_ነው_እንጂ_የክፉ_ነገር_አይደለም።” — ኤርምያስ 29፥11 @wetatnetachnnenstew @wetatnetachnnenstew @wetatnetachnnenstew
1010Loading...
04
ትባረኩበታላችሁ😭😭
1800Loading...
05
.         🎶የመዝሙር ግብዣ🎶       🐲🐲🐲🐲🐲🐲🐲🐲 "የእድሜ ልክ ፍለጋዬ"||ዘማሪት ህሊና እና ዘማሪ መዝሙረ     🟩🟩🟩🟩🟩🟩🟩🟩🟩🟩      ዛሬም በውዴ ላይ ተደግፌ ትናንትን ትናንትን አልኩ በሱ አልፌ  የሚያዩኝ በሙሉ ይለዩኛል በውዷ ጥገኛ ናት ይሉኛል ናት ይሉኛል አይደለም ፈውሴን በልቼ ልመለስ ምስጋናን ረስቼ ሰው ልጠብቅ ይቅርና ሚያስበኝ ለምስጋና እለት እለት እለት እለት ፈልገዋለው ለሕይወት ለመሰንበት ለመቆየት ፈልገዋለው ለሕይወት(2) ፍለጋዬ የእድሜ ልኬ ነው ጊዜዬ ቢለማ ቢከፋ የቆመች ነፍስ አይደለሁም ወይ በውዷ ላይ ተደግፋ እለት እለት እለት እለት ፈልገዋለው ለሕይወት ለመተፈስ ለመቆየት ፈልገዋለው ለሕይወት(2) ፀሎት ተስጠኝ ፍለጋ ፍለጋ ፍለጋ ሁሌ እንዳልጠፋ እግሩ ጋ እሱ ጋ እሱ ጋ (የእድሜ ልክ ፍለጋ ) እንጀራዬ ነው የእለት የእለት ሁሌ እንጓደድበት እንደደገፍበት አባብሎ ወሰደኝ ራቅ ወዳለው የልቡን በልቤ እንዳኖረው ምድረበዳው ሰርቶኝ አቅሜ ሲታይ አስደግፎኝ ወጣው በውዴ ላይ በኢየሱስ ላይ ለአሳ ውሃ ሕይወቱ ወጥቶ መች ይሞክረዋል በቂ ነው ብሎ ሰፍሮለት በወጪት ማን ያረካዋል እለት እለት እለት እለት ፈልገዋለው ለሕይወት ለመሰንበት ለመቆየት ፈልገዋለው ለሕይወት(2) ለነፍሴም ኢየሱስ ግድ ነው ለሕይወት ለዕለተ ተግባሬ ፊቱ ነው እኔን ሚያቀጥለኝ ሲኖር አይደል ወይ መኖሬ እለት እለት እለት እለት ፈልገዋለው ለሕይወት ለመሰንበት ለመቆየት ፈልገዋለው ለሕይወት(2) ፀሎት ተስጠኝ ፍለጋ ፍለጋ ፍለጋ (የእድሜ ልክ ፍለጋ ) ሁሌ እንዳል ጠፋ እግሩ ጋ እሱ ጋ እሱ ጋ እንጀራዬ ነው የእለት የእለት ሁሌ እንጓደድበት እንደደገፍበት ዘግነሀልኝ በትለቁ እጅህ ጠልቀህልኝ ከሰፊው ምንጭህ ስንቱ ገባኝ እያስረዳህኝ መዝሙር ቀዳው እያስተማርከኝ በከብዙዎች ንግግር መሀል ደገፍ አርጎኝ በሰጠህን ቃል ተስፋ አጥቼ ልተወው ስል አቅም ሆንከኝ ለመቀጠል ሸርተት ብዬ ልወድቅ ስል አቅም ሆንከኝ ለመቀጠል ተስፋ አጥቼ ልተወው ስል አቅም ሆንከኝ ለመቀጠል እለት እለት እለት እለት ፈልግሀለው ለሕይወት ለጤንነት ለደህንነት ፈልግሀለው ለሕይወት ለመሰንበት ለመቆየት ፈልግሀለው ለሕይወት ©mezemur_lyrics share♻️share♻️share♻️ ድንቅ ዝማሬዎችን ከፈለጉ ይህን link⬇️ተጭነው ይቀላቀሉ 🎼🎼  𝙟𝙤𝙞𝙣 & 𝙨𝙝𝙖𝙧𝙚  🎼🎼 @ye_Protestant_mezemur @ye_Protestant_mezemur ─── ❖ ──  ✦ ── ❖ ───
1733Loading...
06
“ደግሞ አንድ ሺህ ለካ ልሻገረውም የማልችለው ወንዝ ሆነ፤ ውኃውም ጥልቅ ነበረ፥ የሚዋኝበትም ውኃ ነበረ፤ ሰው ሊሻገረው የማይችለው ወንዝ ነበረ።”   — ሕዝቅኤል 47፥5 ኦ ጌታ ሆይ 😭 በመንፈስ ቅዱስ  ጥልቅ ወደሆነው ወደ አንተ ዓለም መግባት ፤ በህልውና ውስጥ መስጠም፤  በክብርህ ውስጥ መሰወር፤ በሁለንተናችን ባንተ መንፈስ መረስረስ  ይሁንልን🔥😭🔥🔥🔥😭😭 ━⊱✿⊰━ ━ ━ ━ ━ 🔥🔥#Join_now🔥🔥     @wetatnetachnnenstew @wetatnetachnnenstew @wetatnetachnnenstew
1411Loading...
07
@mezmur_graphic @mezmur_graphic @mezmur_graphic @james_ya
1260Loading...
08
አባት ሆይ እስከ ዛሬ የጠየቋቸውን ጥያቄዎቼን ሁሉ ተዋቸውና ይሄን ጥያቄዬን ብቻ መልስልኝ.. “እባክህ፤ ክብርህን አሳየኝ” ክብርህን ብቻ😭😭   — ዘጸአት 33፥18 @wetatnetachnnenstew @wetatnetachnnenstew @wetatnetachnnenstew
3181Loading...
09
Join us 🙌
1830Loading...
10
@mezmur_graphic @mezmur_graphic @mezmur_graphic
1700Loading...
11
የሃጢያት መንፃት ያለዉ በመስቀል ላይ በፈሰሰዉ በክርስቶስ ኢየሱስ ደም ብቻ ነዉ ። #ሃጢያትህን_ብትናዘዝ_በደሙ_ሊያነፃህ_ይቅርም_ሊልህ_የታመነ_ነዉ። ከዚያ ዉጪ #በሌሎች በኩል የሃጢያትን ስርየት መቀበል የለም ብቻዉን ስለ ሰዉ ልጅ ሃጢያት ይቅር በላቸዉ እያለ በአብ ፊት የሚታይ የክርስቶስ ኢየሱስ ደም ብቻ ነዉ።❤🙌 @wetatnetachnnenstew @wetatnetachnnenstew @wetatnetachnnenstew
1720Loading...
12
"አንድ ወጣት ዘወትር ስለ ኢየሱስ ፍቅር  ሲወራ😊      ሲሰማ በጣም ይናደዳል😑 እናም አንድ ቀን የበተክርስቴያን አባት ይጠይቃል ወጣቱ__አባ አንድ ጥያቄ ልጠይቆት? "አዛውንቱ__ምድነው ልጄ? "ወጣቱ__ምድነው ሁል ግዜ ኢየሱስ  ኢየሱስ የምትሉት? ኢየሱስ ምን አደረገላችሁ ይህ እኮ ተገቢ አይደለም? 😒 ሲል ተየቃቸው:: "አዛውንቱም__እስኪ ልጄ  ያንን #ብርቱካን ወድህ በልልኝ አሉት    ልጁም ተነስቶ #አቀበላቸው "ወጣቱም__ አባቴ ምነው ዝም አሉኝ  ጥያቄዬን አልመለሱልኝም #አላቸው "አዛውቱም__እንዴት ነው ልጄ ብርቱካኗ ትጥማለች አይደል #አሉት ወጣቱ__እዴ አባቴ እኔ መች #ቀመስኩት? "አዛውቱ__ እግዳውስ አየህ ልጄ   የኢየሱስን ፍቅር ያልቀመሰው #ሰው_የፍቅሩን_ጣዕም #አያውቀውም:: @wetatnetachnnenstew @wetatnetachnnenstew @wetatnetachnnenstew
3823Loading...
13
#ፍቅር 💓👈       #የሚገርማችሁ ከአንድ አካል በጣም የሚገርም ፍቅር ይዞኛል ፍቅሩ ሁለመናዬን ህይወቴን በሙሉ ተቆጣጥሮኛል። እውነት ስቀመጥ ስነሳ ለእኔ ያደረገልኝ ሁሉ ትዝ ይለኛል ስሙን ካልጠራሁ ያመኛል እውነት ድብን ያለ ፍቅር ይዞኛል። ከመላእክት ይልቅ እጅጉን ከፍ ያለ ከሰማይ ዙፋኑ ላይ ለእኔ ለኃጢአተኛው ወርዶ በውርደት ስፍራ ተወልዶ በውርደት ሞት ስለእኔ ሞቶ የእኔን ማንነት ለራሱ ለብሶ የራሱን የፅድቅ ማንነት እኔን አልብሶኝ የእኔ ኃጢያአት በእሱ ሆኖ ኃጢያአተኛ ብቻ ሳይሆን ስለ እኔ ኃጢያአት ሆኖ ከአባቱ ጋር ልያስታርቀኝ ነፍሱንና ደሙን አፍስሶ ካዳነኝ ከኢየሱስ ፍቅር በልጦ የሚታይ ሌላ ፍቅር የለኝም። ለሌላው የማካፍለው ከኢየሱስ የቀረኝ ፍቅር የለም ከልበ ከማንነቴ ከነፍሴ አፈቅረዋለሁ ኢየሱስን💓ሰው መውደዱን ሲገልፅ በከንፈሩ ቃል ይገልፃል ..🥺🥺😢ኢየሱስ🥺ለእኔ ሞቷል 💓🥺 ....ለአለም የቀረኝ ቦታ የለኝም ከፈለገ አለም ከአለመኞች ጋር "ሞኝ ነህ" ልሉኝ ይችላሉ የእኔና የኢየሱስ🥺 ፍቅር ላልገባቸው ሞኝነት ነው ለእኔ ግን የእግዚአብሔር ኃይል ነው ።     #አፈቅርሃለሁ🥺❤ @wetatnetachnnenstew @wetatnetachnnenstew @wetatnetachnnenstew
2131Loading...
14
#ማቴዎስ 4:8 ደግሞ ዲያቢሎስ እጅግ ረጅም ወደ ሆነ ተራራ ወሰደው፥ የዓለምንም መንግሥታት ሁሉ ክብራቸውንም አሳይቶ። 9 ወድቀህ ብትሰግድልኝ ይህን ሁሉ እሰጥሃለሁ አለው። 10 ያን ጊዜ ኢየሱስ። ሂድ፥ አንተ ሰይጣን ለጌታህ ለአምላክህ ስገድ እርሱንም ብቻ አምልክ ተብሎ ተጽፎአልና አለው። 11 ያን ጊዜ ዲያቢሎስ ተወው፥ እነሆም፥ መላእክት ቀርበው ያገለግሉት ነበር። #ለማን #መስገድ #ያወጣል ??🤔🤔 ✍️ #ዛሬም አለም ብዙ ነገር ልታሳያችሁ ትችላለች 🏦ገንዘብ ቤት መኪና ብዙ ነገር አሟልታ ልትሰጣቹ ትችላለች ሰላምም ትሰጣችኋለች ደስታም ትሰጣችኋለች እንደ ምታሳርፍ ትነግራችኋለች ያለውንም ክብር ሁሉ ተሳየለች ይሄን ሁሉ ልትሰጠችሁ አንድ ነገር ትጠይቃለች የእናንተን ፍቃድ ይሄ ሁሉ ግን ጊዜያዊ እንደሆነ መልሳ እንደ ምትወስደው ውርደት እንጂ ክብር እንደሌለ ጭንቀት እንጂ ሰላም እንደሌለ 😭ማልቀስ እንጂ 😃ደስታ እንደሌለ መራብ እንጅ መጥገብ እንደሌለ አትነግርም ውሸት እንጂ አውነት የለም ። ይሄን ሁሉ ግን የእናንተ ፈቀድ ይወስነዋል። ✍️ #ከእየሱስ መሆን ግን ሁሉ ነገር የዘለአለም ነዉ ጊዜያዊ ሆኖ የምሰጥ ሰይሆ ዘላለማዊ ሆኖ የምኖር ነዉ። እየሱስ የምሰጣችሁ ሰላም ደስታ እረፍት የዘለአለም እንጅ ጊዜያዊ አይደለም በእየሱስ እረፍት እንጅ ጭንቀት የለም በእየሱስ ክብር እንጅ ውርደት የለም በእየሱስ ጊዜያዊ እንጀራ ሰይሆን ዘላለማዊ የሆነው ከአፉ የምወጣው የህይወት ቃሉ ነዉ እንጀራችን ኑነ #የዘለአለምን እረፍት አግኙ #በእየሱስ ። #ስለዝህ ይሄ ነዉ እውነቱ ።✝️🛐🤷‍♀️🤷‍♂️ ፈቅደችሁ መግባት የራሳችሁ ነዉ ። #ለዲያብሎስ ወይስ #ለእየሱስ?? #ጊዜያዊ >>> #ዘላለማዊ??   ተባረኩ🙌🙌❤️ ❤️ @wetatnetachnnenstew @wetatnetachnnenstew @wetatnetachnnenstew
4433Loading...
15
#አትሙቱ🙌     ...ዛሬ በዚህች አጭር ፖስት የሆነ እውነት ልነግራችሁ ፈልጌ ነው የመጣሁት እና #አትሙቱ 👈 በሚል መሪ ቃል ልፅፍላችሁ ተገደድኩ።      ➡ በዚህ አለም ለሰው ሁሉ ለድሀው ለሃብታሙ የማይቀር ለሰው ዘር ሁሉ የሚደርስ ነገር ሞትና ሞት ብቻ ነው። ሰውን በተለያዬ ነገር የሚያስፈራራ ሰው ሁሉ ስሙ ሲጠራ የሚፈራው ሞት ነው።        ➡ እንግዲህ ከመሞታችን በፊት አንድ ነገር ማስቀደም አለብን። ሰው ባልጠበቀው ባልቀጠረው ይሆናል ብሎ ባላሰበ ነገር እየሞተ ይገኛል።     ➡ የሰው ልጅ ሁሉ እንደሚሞት እርግጠኛ ነው ግን ሁለት ሰው የማያውቃቸው ነገሮች አሉ👇    1 መቼ እንደምንሞት    2 በምን (እንዴት) እንደምንሞት አናውቅም።     🙌የምነግራችሁ ዋና ነገር ቢኖር እንዴትም👈 በምንም👈መቼም👈 ሙቱ ብቻ ግን 👇      ዮሐንስ 3 ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ¹⁶ በእርሱ የሚያምን ሁሉ የዘላለም ሕይወት እንዲኖረው እንጂ እንዳይጠፋ እግዚአብሔር አንድያ ልጁን እስኪሰጥ ድረስ ዓለሙን እንዲሁ ወዶአልና። ¹⁷ ዓለም በልጁ እንዲድን ነው እንጂ፥ በዓለም እንዲፈርድ እግዚአብሔር ወደ ዓለም አልላከውምና። ¹⁸ በእርሱ በሚያምን አይፈረድበትም፤ በማያምን ግን በአንዱ በእግዚአብሔር ልጅ ስም ስላላመነ አሁን ተፈርዶበታል።    #በስጋ መሞት የዘላለም ፍርድ ሳይሆን ለሰው ሁሉ የሚደርስ ጊዚያው እንቅልፍ ሲሆን በመጨረሻ ጊዜ የሞቱ ሙታኖች ተነስተው ከእግዚአብሔር ዘንድ ፍርዳቸውን ይቀበላሉ። በዚህ ጊዜ በኢየሱስ ያመኑ #ወደ_ዘላለም_ህይወት ስሄዱ #በልጁ ያላመኑ ወደ #ዘላለም_ሞት ይሄዳሉ።👇 “ዳሩ ግን የሚፈሩና የማያምኑ የርኵሳንም የነፍሰ ገዳዮችም የሴሰኛዎችም የአስማተኛዎችም ጣዖትንም የሚያመልኩ የሐሰተኛዎችም ሁሉ ዕድላቸው በዲንና በእሳት በሚቃጠል ባሕር ነው፤ ይኸውም ሁለተኛው ሞት ነው።”   — ራእይ 21፥8       ➡ ኢየሱስን የህይወታችሁ ብቼኛ አዳኝ አድርጋችሁ ሳትቀበሉ አትሙቱ🙌 ላላመኑ  ጓደኞቻችሁ share❤️ @wetatnetachnnenstew @wetatnetachnnenstew @wetatnetachnnenstew    
5429Loading...
16
#ልመርቃችሁ🙌🔥 _ሰዎች እናንተን ሲያዩ "ይሄማ ከኢየሱስ ጋር ነበር ንግግሩ የእርሱን ይመስላል ይበሏችሁ።" _ፀልያችሁ ተሰሙ። _መከራ ቢገጥማችሁ ለከፍታ ይሁንላችሁ። _የእኔ የምትሉት ሰው በክፉ አይፈትናችሁ በናዝሬቱ በኢየሱስ ክርሰቶስ ስም ሆነባችሁ❤️ @wetatnetachnnenstew @wetatnetachnnenstew @Wetatnetachnnenstew
3923Loading...
Repost from N/a
.    ꜰᴏʀ ᴘʀᴏꜰɪʟᴇ ᴘɪᴄᴛᴜʀᴇ🟧    〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️ 〰️created by @james_ya
ꜱᴀᴠᴇ⎙ & ᴍᴀᴋᴇ ɪᴛ ᴀ ᴘʀᴏꜰɪʟᴇ ᴘɪᴄᴛᴜʀᴇ🟧
𝑱𝒐𝒊𝒏 𝑭𝒐𝒓 𝒎𝒐𝒓𝒆⬇️ 𝒔𝒑𝒊𝒓𝒊𝒕𝒖𝒂𝒍 𝒑𝒊𝒄𝒕𝒖𝒓𝒆𝒔 🎼🎼  𝙟𝙤𝙞𝙣 & 𝙨𝙝𝙖𝙧𝙚  🎼🎼 @mezmur_graphic @mezmur_graphic @mezmur_graphic
Show all...
1
📌 𝕦 𝕕𝕠𝕟'𝕥 𝕜𝕟𝕠𝕨 እግዚአብሔር ስለ እናንተ እያሰበ ያለዉን ሃሳብ ለዚያ ነዉ በተስፋ መቁረጥ በግራ መጋባት ዉስጥ እየተመላለሳችሁ ያላችሁት እግዚአብሔር ግን እንዲህ አለ👇 “ #ለእናንተ_የማስባትን_አሳብ_እኔ_ውቃለሁ፤ #ፍጻሜና_ተስፋ_እሰጣችሁ_ዘንድ_የሰላም_አሳብ_ነው_እንጂ_የክፉ_ነገር_አይደለም።” — ኤርምያስ 29፥11 @wetatnetachnnenstew @wetatnetachnnenstew @wetatnetachnnenstew
Show all...
ትባረኩበታላችሁ😭😭
Show all...
.         🎶የመዝሙር ግብዣ🎶       🐲🐲🐲🐲🐲🐲🐲🐲 "የእድሜ ልክ ፍለጋዬ"||ዘማሪት ህሊና እና ዘማሪ መዝሙረ     🟩🟩🟩🟩🟩🟩🟩🟩🟩🟩      ዛሬም በውዴ ላይ ተደግፌ ትናንትን ትናንትን አልኩ በሱ አልፌ  የሚያዩኝ በሙሉ ይለዩኛል በውዷ ጥገኛ ናት ይሉኛል ናት ይሉኛል አይደለም ፈውሴን በልቼ ልመለስ ምስጋናን ረስቼ ሰው ልጠብቅ ይቅርና ሚያስበኝ ለምስጋና እለት እለት እለት እለት ፈልገዋለው ለሕይወት ለመሰንበት ለመቆየት ፈልገዋለው ለሕይወት(2) ፍለጋዬ የእድሜ ልኬ ነው ጊዜዬ ቢለማ ቢከፋ የቆመች ነፍስ አይደለሁም ወይ በውዷ ላይ ተደግፋ እለት እለት እለት እለት ፈልገዋለው ለሕይወት ለመተፈስ ለመቆየት ፈልገዋለው ለሕይወት(2) ፀሎት ተስጠኝ ፍለጋ ፍለጋ ፍለጋ ሁሌ እንዳልጠፋ እግሩ ጋ እሱ ጋ እሱ ጋ (የእድሜ ልክ ፍለጋ ) እንጀራዬ ነው የእለት የእለት ሁሌ እንጓደድበት እንደደገፍበት አባብሎ ወሰደኝ ራቅ ወዳለው የልቡን በልቤ እንዳኖረው ምድረበዳው ሰርቶኝ አቅሜ ሲታይ አስደግፎኝ ወጣው በውዴ ላይ በኢየሱስ ላይ ለአሳ ውሃ ሕይወቱ ወጥቶ መች ይሞክረዋል በቂ ነው ብሎ ሰፍሮለት በወጪት ማን ያረካዋል እለት እለት እለት እለት ፈልገዋለው ለሕይወት ለመሰንበት ለመቆየት ፈልገዋለው ለሕይወት(2) ለነፍሴም ኢየሱስ ግድ ነው ለሕይወት ለዕለተ ተግባሬ ፊቱ ነው እኔን ሚያቀጥለኝ ሲኖር አይደል ወይ መኖሬ እለት እለት እለት እለት ፈልገዋለው ለሕይወት ለመሰንበት ለመቆየት ፈልገዋለው ለሕይወት(2) ፀሎት ተስጠኝ ፍለጋ ፍለጋ ፍለጋ (የእድሜ ልክ ፍለጋ ) ሁሌ እንዳል ጠፋ እግሩ ጋ እሱ ጋ እሱ ጋ እንጀራዬ ነው የእለት የእለት ሁሌ እንጓደድበት እንደደገፍበት ዘግነሀልኝ በትለቁ እጅህ ጠልቀህልኝ ከሰፊው ምንጭህ ስንቱ ገባኝ እያስረዳህኝ መዝሙር ቀዳው እያስተማርከኝ በከብዙዎች ንግግር መሀል ደገፍ አርጎኝ በሰጠህን ቃል ተስፋ አጥቼ ልተወው ስል አቅም ሆንከኝ ለመቀጠል ሸርተት ብዬ ልወድቅ ስል አቅም ሆንከኝ ለመቀጠል ተስፋ አጥቼ ልተወው ስል አቅም ሆንከኝ ለመቀጠል እለት እለት እለት እለት ፈልግሀለው ለሕይወት ለጤንነት ለደህንነት ፈልግሀለው ለሕይወት ለመሰንበት ለመቆየት ፈልግሀለው ለሕይወት ©mezemur_lyrics share♻️share♻️share♻️
ድንቅ ዝማሬዎችን ከፈለጉ ይህን link⬇️ተጭነው ይቀላቀሉ
🎼🎼  𝙟𝙤𝙞𝙣 & 𝙨𝙝𝙖𝙧𝙚  🎼🎼 @ye_Protestant_mezemur @ye_Protestant_mezemur ─── ❖ ──  ✦ ── ❖ ───
Show all...
2
“ደግሞ አንድ ሺህ ለካ ልሻገረውም የማልችለው ወንዝ ሆነ፤ ውኃውም ጥልቅ ነበረ፥ የሚዋኝበትም ውኃ ነበረ፤ ሰው ሊሻገረው የማይችለው ወንዝ ነበረ።”   — ሕዝቅኤል 47፥5 ኦ ጌታ ሆይ 😭 በመንፈስ ቅዱስ  ጥልቅ ወደሆነው ወደ አንተ ዓለም መግባት ፤ በህልውና ውስጥ መስጠም፤  በክብርህ ውስጥ መሰወር፤ በሁለንተናችን ባንተ መንፈስ መረስረስ  ይሁንልን🔥😭🔥🔥🔥😭😭 ━⊱✿⊰━ ━ ━ ━ ━ 🔥🔥#Join_now🔥🔥     @wetatnetachnnenstew @wetatnetachnnenstew @wetatnetachnnenstew
Show all...
🔥 2
አባት ሆይ እስከ ዛሬ የጠየቋቸውን ጥያቄዎቼን ሁሉ ተዋቸውና ይሄን ጥያቄዬን ብቻ መልስልኝ..እባክህ፤ ክብርህን አሳየኝ” ክብርህን ብቻ😭😭   — ዘጸአት 33፥18 @wetatnetachnnenstew @wetatnetachnnenstew @wetatnetachnnenstew
Show all...
🔥 4 1😭 1
Join us 🙌
Show all...