en
Feedback
St.Michael Schools High school

St.Michael Schools High school

Open in Telegram
355
Subscribers
No data24 hours
No data7 days
No data30 days

Data loading in progress...

Tags Cloud
No data
Any problems? Please refresh the page or contact our support manager.
Incoming and Outgoing Mentions
---
---
---
---
---
---
Attracting Subscribers
March '24
March '240
in 0 channels
February '24
+355
in 0 channels
Channel Posts
2
+1
No text...
593
3
+1
No text...
801
4
+9
No text...
775
5
+9
No text...
602
6
እንኳን ለ2016 ዓ.ም የት/ት ዘመን አደረሳችሁ የዛሬው የመስከረም 7 2016ዓ.ም የመክፈቻ ፕሮግራም በደመቀ መልኩ ተከናውኗል:: ከነገ መስከረም 8 2016ዓ.ም ጀምሮ ከ 1ኛ ክፍል በላይ ላሉ ተማሪዎች የሙሉ ቀን ትምህርት የምንጀምር ሲሆን ለአፀደ ህፃናት ተማሪዎች እስከ አርብ ድረስ ግማሽ ቀን ይሆናሉ።
968
7
https://vm.tiktok.com/ZMjS8nQqy/
886
8
ለተማሪ                               ወላጆች ልዩ የብሔራዊ ፈተና የዝግጅት ፕሮግራም፣ እንዳያመልጥዎ ልጅዎ በመጪው  የ2016ዓ.ም የትምህርት ዘመን የብሔራዊ ፈተና ተፈታኝ መሆኑ ይታወቃል። ይህ ደግሞ ከፍተኛ ትጋትና ዝግጁነት ይጠይቃል። ከዚህ አንፃር፣ ልጆቻችን ከፊት በሚጠብቃቸው ብሔራዊ ፈተና የላቀ ውጤት ማምጣት ይችሉ ዘንድ ከሐምሌ 10 እስከ ነሐሴ 20 ቀን 2015 ዓም ድረስ ለግማሽ ቀን የሚቆይ የክረምት የማጠናከሪያ ትምህርት አዘጋጅተንላቸዋል። ስልጠናው በአዲሱ ስርዓተ ትምህርት ላይ ተመስርቶ የተዘጋጀና ተማሪዎች የቀጣይ አመት ትምህርት ላይ ሙሉ ግንዛቤ የሚይዙበት፣ የአጠናን ዘዴያቸውን የሚያዳብሩበት፣ በርካታ ጥያቄዎችን የሚለማመዱበት፣ የፈተና ስነልቦናቸውን የሚያዳብሩበት ይሆናል። በመሆኑም፣ በዚሁ ፕሮግራም ላይ ልጆቻችሁን ተሳታፊ በማድረግ፣ ለብሔራዊ ፈተና ብቁ እንዲሆኑ ያስችሉ። የት/ቤቱ አስተዳደር!
1 366
9
የቅዱስ ሚካኤል ትምህርት ቤቶች     ST. MICHAEL SCHOOLS ለተማሪ                                ወላጆች            እጃችሁ ከምን?    ልዩ የክረምት የትጋት፣ የመዝናኛ፣ የአካል ብቃት፣ የክህሎትና የትምህርት ፕሮግራም አዘጋጅተናል።                  ለምን? በክረምቱ፣ ልጅዎ ግማሽ ቀኑን በእንቅልፍና፣ እንቅስቃሴ አልባ ድባቴ ማሳለፍ የለበትም።           እና ምን እናድርግ? ግዴሎትም፣ ልጆችዎን ለግማሽ ቀን ብቻ ከእኛ ዘንድ ይላኳቸው።               ከዚያስ? ልጆቻችን.... የንባብ ክህሎታቸውን ያዳብራሉ የፅሁፍ ክህሎታቸውን ያዳብራሉ የስሌት ክህሎታቸውን ያዳብራሉ የቋንቋ ችሎታቸውን ያዳብራሉ                   ሌላስ? የቴኳንዶ ስልጠና ይወስዳሉ የእግር ኳስ ጨዋታ ስልጠና ይወስዳሉ የኤሮቢክስ ስፖርት ስልጠና ይወስዳሉ የቦክስ ስፖርት ስልጠና ይወስዳሉ              እንዲሁም? የግብረ ገብ የአጠናን ዘዴ የህይወት ክህሎት የጊዜ አጠቃቀም፣ በእቅድ መመራት የትኩረትና በአንክሮ ማሰብን በፕሮግራማችን ተካትተው           ከእኛ ዘንድ ተማሪዎቻችን በትጋት ይለማመዳሉ።             መቼ ይጀምራል? ከሐምሌ 10 እስከ ነሐሴ 20 ቀን 2015 ዓ.ም ድረስ ዘወትር ከሰኞ እስከ አርብ ለግማሽ ቀን ይካሔዳል። አብዝተው የሚያተርፉበት ልዩ የክረምት ፕሮግራም፣ በቅዱስ ሚካኤል ት/ቤቶች
1 124
10
No text...
972
11
No text...
932
12
No text...
786
13
No text...
724
14
No text...
643
15
No text...
754
16
https://vm.tiktok.com/ZM2edKWtF/
815
17
+5
No text...
887
18
https://vm.tiktok.com/ZMYoDmQ83/
700
19
No text...
605
20
No text...
537