cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking «Accept all», you agree to the use of cookies.

avatar

Jama'aa Dargaggoota Musliima Dheeraa

“Namni waan gaarii irratti nama qajeelche,isaafis mindaa akka isa dalagee argata.” ~[Nabi Muhammad ﷺ] Kun toora telegraama Chaanaala Jama'aa Muslima Magaalaa Dheeraati ይህ የዴራ ሙስሊም ጀመኣ ይፋዊ የቴሌግራም ገፅ ነው comment @deramuslimjemea1_bot

Show more
Ethiopia4 116The language is not specifiedReligion & Spirituality19 953
Advertising posts
4 809
Subscribers
-124 hours
-107 days
-2330 days

Data loading in progress...

Subscriber growth rate

Data loading in progress...

Qormaanni biyyaalessaa kutaa 12ffaa marsaan jalqabaa xumurame Dheeraa, Adoolessa 5, 2016 (JDMMDH)- Qormaanni biyyaalessaa kutaa 12ffaa barattoota Saayinsii Hawaasummaa xumurameera. Qormaatichi Adoolessaa 3-5, 2016 kennamaa turuun ni yaadatama. Yeroo jalqabaatiif oonlaayinii fi waraqaan kennamuun milkaa’inaan xumuramuun ibsameera. Qormaatichi marsaa 2ffaan, Barattoonni Saayinsii Umamaa Adoolessa 9-11, 2016 kan qoraman ta’uun eerameera.
Show all...
Photo unavailableShow in Telegram
Paakeejii Gannaa Waldaa Guddinaa Istaar Irraa!  Xumura barumsaa booda turtii ji’oota lamaa yeroo gannaa keessan Paakeejii Gannaa waldaan guddinaa istaar qopheesseen bohaaraa fi barataa ganna keessan bareechuu dandeessu.  Paakeejonni Keenya  Leenjii Matadureewwan Garagaraa irratti qophaa’e. • Personal Leadership [ Islamic goal setting ] • Community Engagement • Working for Islam ………. Kanneen biroos  Gamaaggama Kitaabaa.  Deemsa Daawwannaa fi bashannanaa akkasumas sagantaa Eebbaa of-keessatti kan qabateedha. Galmaa’udhaaf liinkii kanaa gadii fayyadamuu dandeessu! Use this to register ⟟ https://surveyheart.com/form/6683bdc7c32d9f778a18b6a8 Waajjira Waldaa Guddinaa Istaaritti qaamaan argamuun galmaa’uu ni dandeessu. Yeroon galmee :- Yeroo Beeksifni kun maxxanfamee eegalee hanga Adoollessa 5/2016 Qofa. ✘Kaffaltiin:- Bilisaan Odeeffannoo Dabalataaf:- +251932277414 Iddoon:- Magaalaa Dheeraa Waldaa Guddinaa Istaar જ⁀➴ #STAR_DEVELOPMENT_ASSOCIATION #DERA_MUSLIM_STUDENTS_INITIATIVE #SUMMER_PACKAGE
Show all...
Bara haaraa hijiraa baga geenyee qofa osoo hin ta,in karooras haara baafatani bara darberraa baratanii kan dhufe kana karoora gaariidhaan simachuutu barbaachisa https://t.me/derajemea
Show all...
Jama'aa Dargaggoota Musliima Dheeraa

“Namni waan gaarii irratti nama qajeelche,isaafis mindaa akka isa dalagee argata.” ~[Nabi Muhammad ﷺ] Kun toora telegraama Chaanaala Jama'aa Muslima Magaalaa Dheeraati ይህ የዴራ ሙስሊም ጀመኣ ይፋዊ የቴሌግራም ገፅ ነው comment @deramuslimjemea1_bot

የሂጅራ የዘመን አቆጣጠር እንዴት ተጀመረ? 🎯🎯🎯🎯🎯🎯🎯🎯🎯🎯🎯🎯 ቀደም ባሉት ሁለት ክፍሎች ስለ-ኢስላማዊ የጊዜና የዘመን አቆጣጠር «ጨረቃን ታመልካላችሁ እንዴ?» በሚል ርዕስ በሁለት ክፍል ማስነበቤ ይታወሳል።በዚህ የመጨረሻ ክፍል ደግሞ ስለ-ሒጅራ የዘመን አቆጣጠር አመጣጥ እንመለከታለን። ቀደም ባለው ክፍል ኢስላማዊ የዘመን አቆጣጠር ጨረቃ መር መሆኑን ተብራርቷል።የጨረቃ ቅርጽና ገጽታ መለዋወጥም የተደረገበት ምክንያት የሰው ልጆች የጊዜ(ዘመን) አቆጣጠርን እንዲሁም የሐጅ ጊዜን እንዲያውቁበት መሆኑን ጠቀሰ። እንዲህ በማለት፦ يَسْـَٔلُونَكَ عَنِ ٱلْأَهِلَّةِ قُلْ هِىَ مَوَٰقِيتُ لِلنَّاسِ وَٱلْحَجِّ «(ሙሐመድ ሆይ!) ከለጋ ጨረቃዎች (መለዋወጥ) ይጠይቁሃል። እነርሱ ለሰዎች ጥቅም ለሐጅም(ማወቂያ) ጊዜያቶች (ምልክቶች) ናቸው በላቸው።»(አል-በቀራህ፡189) ኢስላማዊ ካላንደር በዓመት ዉስጥ ምን ያክል ወራት ይኑረው? የሚለው የተደነገገው በቀጥታ በአላህ ነው።አላህ ዘንድ ተቀባይነት ባለው አቆጣጠር የዓመቱ ወራት ብዛት 12 ወራት መሆኑን አንዲህ በማለት ደንግጓል፦ إِنَّ عِدَّةَ ٱلشُّهُورِ عِندَ ٱللَّهِ ٱثْنَا عَشَرَ شَهْرًا فِى كِتَـٰبِ ٱللَّهِ يَوْمَ خَلَقَ ٱلسَّمَـٰوَٰتِ وَٱلْأَرْضَ مِنْهَآ أَرْبَعَةٌ حُرُمٌ ذَٰلِكَ ٱلدِّينُ ٱلْقَيِّمُ «የወሮች ቁጥር አላህ ዘንድ በአላህ መጽሐፍ ዉስጥ ሰማያትንና ምድርን በፈጠረበት ቀን ዐሥራ ሁለት ወር ነው። ከእነሱ አራቱ የተከበሩ ናቸው።ይህ ቀጥተኛው ሃይማኖት ነው።»(አል-ተውባህ፡36) የዓመቱ ጅማሮ ከምን ይሁን? 🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺 አንዳንድ ኢስላማዊ መዛግብት አንደሚገልጹትም የአላህ መልዕክተኛ(ሰ.ዐ.ወ) ወደ መዲና ከተሰደዱ በኋላ ሙስሊሞች የዘመን አቆጣጠርን እንዲጠቀሙ መክረው ነበር።በነቢዩ(ሰ.ዐ.ወ) ዘመን የቀን መቁጠሪያው አብዛኛው ክፍል በግልጽ ታውቆና ጸድቆ ሥራ ላይ ዉሎ ነበር።ይህም የቀንና ምሽት ሁኔታ፥ የቀናት ስያሜና ብዛት፥ የወራት ብዛትና ስያሜ፥ አቆጣጠሩ ጨረቃን መሠረት ያደረገ መሆኑና የአዲስ ወር መግቢያ ከአዲስ ጨረቃ መወለድ ጋር የተያያዘ መሆኑ በግልጽ ታውቆና ጸድቆ በሥራ ላይ ዉሎ ነበር።ይቀር የነበረው የዘመን አቆጣጠሩ ምንን መነሻ በማድረግ አንድ ብሎ መቁጠር ይጀምር? የሚለው ብቻ ነበር። ይህ በግልጽ አልተደነገገም።ትኩረትም አላገኘም ነበር።የአላህ መልዕክተኛ (ሰ.ዐ.ወ) ዘመን እንዲሁም የአቡበከር የከሊፋነት ዘመን የዘመን አቆጣጠሩ መነሻ ሳይኖረው ሁለቱም ወደ ቀጣዩ ዓለም አቀኑ። የመጀመሪያዎቹ የከሊፋ ዑመር ኢብኑ አል-ከጣብ(ረ.ዐ) ዘመንም ግልጽ የሆነ መጀመሪያ ያለው የዓመት መቁጠሪያ ሳይኖር ቀጠለ። ሆነም በከነቢዩ(ሰ.ዐ.ወ) ስደት 16 ዓመታት በኋላ፥ ወይም ነቢዩ(ሰ.ዐ.ወ) ካረፉ ከ5 ዓመት ከወራት በኋላ «ግልጽ መነሻ ያለው የዘመን መቁጠሪያ ሙስሊሞች ሊኖራቸው ይገባል» የሚለውን ጥያቄ ያጫሩ የተለያዩ ክስተቶች መፈጠር ጀመሩ። ከእነዚህ መካከል አንዱ ክስተት ይህ ነበር። የከሊፋው አስተዳደር በቁርኣንና በሀዲስ የፀደቁትን ቀናትንና ወራትን ብዛትና ስያሜን በመጠቀም ለዓመቱ ግን የተለየ ቁጥር ሳይሰጥ ይጠቀም ነበር። የከሊፋው ግዛት ሲስፋፋም በንግግር ደረጃ በየአከባቢው ያሉትን የዓመቱን ስያሜና አቆጣጠርን ሁሉም በየሀገራቱና አከባቢው ሁኔታ ሲጠቀም ቆየ። በዚህ ሁኔታ ላይ ሳሉ ዑመር ኢብኑ አል-ከጣብ(ረ.ዐ) ከመደቧቸው የአከባቢ አስተዳዳሪዎች ዘንድ አንዳንድ ችግሮች መስተዋል ጀመሩ።በከሊፋው የሚጻፉ ደብዳቤዎች ቀናትንና ወራትን ያጣቀሱ ብቻ ነበሩ። ከመዲና የሚጻፉ ደብዳቤዎች ወደየግዛቱ ሲላኩ እስከ ስፍራው ለመድረስ እንደየርቀታቸው የተለያዩ ቀናትን ሲወስዱ የጊዜ ሁኔታ ላይ መደናገርን መፍጠር ጀመሩ። ለዚህ ጥሩ አብነት የሚሆነው የኢራቅ አስተዳዳሪ የነበረው አቢሙሳ አል-አሽዐሪ(ረ.ዐ) የተባለው ሰሀባ ዘንድ ከዑመር ተጻፈ ደብዳቤ ደረሰ። ደብዳቤው በሻዕባን ወር ላይ ስለሚከፈለው የእዳ ክፍያ የሚያወሳ ነበር። ደብዳቤ በኢራቅ ለአቢሙሳ አል-አሽዐሪ የደረሰው በረመዳን ወር ዉስጥ ነበር።በዚህን ጊዜ በከሊፋው በተጻፈው ድብዳቤው ላይ የተጠቀሰው የሻዕባን ወር የትኛው ነው ሻዕባን? ያለፈው ነው ወይስ የሚመጣው? የሚል ጥያቄ ፈጠረ። አቢሙሳ ይህንኑ ማብራሪያ ፍለጋ ወደ ዑመር(ረ.ዐ) መልሰው ደብዳቤ ጻፉ። ከሊፋው ዑመርም ይህ ደብዳቤ ሲደርሳቸው ከዚህ ቀደም በተለያዩ ግለሰቦች መካካል ዓመትን ሳይጠቅሱ ቀናትንና ወራትን ጠቅሰው የተደረገ የቢዝነስ ስምምነቶች ዉዝግብ ሲፈጥሩና ለዳኝነት በርሳቸው ችሎት ሲመጡ ከነበሩት ጉዳዮች ጋር ጉዳዩ ሲያጤኑ የችግሩ ግዝፈት ታያቸው። በዚህን ጊዜ ታላላቅ ሰሀቦችን ለምክክር(ሹራ) ጠሩ። የገጠማቸውን ችግር አብራርተው ካላንደራቸው የተሟላ ለማድረግ የዓመት አቆጣጠር መኖር እንዳለበት ሀሳብ አቅርበው የመፍትሄ ሀሳብ ጠየቁ።ሰሀቦችም ችግሩን በመገንዘብ ሀሳብ መሰንዘር ጀመሩ። አንደኛው ቀድሞውኑ ፋርሶች(ኢራናውያን) ይጠቀሙበት የነበሩትን የቀን አቆጣጠር ዓመቱን አንዳለ ብንወስድ ብሎ ሀሳብ አቀረበ። ሌላው የሩሞችን አቆጣጠር ብንከተል ብሎ ሀሳብ አቀረበ። ዑመር ኢብኑ አል-ከጣብ(ረ.ዐ) «ሙስሊሞች ሆነን እንዴት የሌሎችን የቀን አቆጣጠር(ካላንደር) እንጠቀማለን?» ከሚል መነሻ ሀሳቦቹን ዉድቅ አደረጉ። የራሳችን የዘመን አቆጣጠር ያስፈልገናል አሉ።የዘመን አቆጣጠር የአቆጣጠሩ ባለቤት ማንነት፥ ታሪክ፥ ስልጣኔና እምነትና ስልጣኔ አካል በመሆኑ ታላቁ ከሊፋ «የራሳችን የዘመን አቆጣጠር ያስፈልገናል» የሚለው በትክክልም ከእንደ ዑመር ኢብን አል-ኸጣብ አይነቶቹ የሚጠበቅ ምላሽ ነው። ዑመር የሹራ ተሳታፊዎችን የዘመን አቆጣጠራችን ከምን ጀምሮ መሆን እንዳለበት ሀሳብ ጠየቁ። በዚህን ጊዜ ሰሀቦች ሀሳብ መስጠት ጀመሩ። አንደኛው ነቢዩ(ሰ.ዐ.ወ) ከተወለዱበት ቀን እንጀምር ሲል ሀሳብ አቀረበ። ሌላኛው ደግሞ ወህይ በመውረድ የነቢዩ ሙሐመድን (ሰ.ዐ.ወ) ነቢይነትን ካበሰረበት ከነብይነታቸው እንጀምር አለ። ሌላው ደግሞ ነቢዩ(ሰ.ዐ.ወ) ከሞቱበት እለት አንስተን እንቁጠር ሲል ሀሳቡን ሰነዘረ። በዚህን ጊዜ ታላቁ ሰሀባ አሊ ኢብኑ አቢ ጣሊብ(ረ.ዐ) እጃቸውን አንስተው የዘመን(ዓመት) ቆጠራው መጀመር ያለበት የአላህ ምልክተኛ(ሰ.ዐ.ወ) ከመካ ወደ መዲና ከተሰደዱበት እለት መሆን አለበት በማለት ሀሳባቸው ሰነዘሩ። ኡስማን ኢብኑ አፋንም(ረ.ዐ) የኢልይን ሀሳብ ደገፉ። በዚህን ጊዜ ዑመር ከቀረቡት ሀሳቦች መካካል የዘመን አቆጣጠሩ በነቢዩ(ሰ.ዐ.ወ) ሂጅራ ይጀመር የሚለውን ሀሳብ ደገፉ። ሌሎችም ተከተሉ። በመጨረሻም የስብሰባው መሪ ከሊፋው ዑመር ኢብን አል-ከጣብ ዉሳኔያቸውን አሳረፉ። ከሌሎቹ አማራጮች ይልቅ ዓመተ ሂጅራ ተመረጠ። ሂጅራ ከሌሎቹ እንዴት በልጦ ተመረጠ? 🔴🔴🔴🔴🔴🔴🔴🔴🔴🔴🔴 የሙስሊሞች የዓመቱ መቁጠሪያ ጅማሮ ምን ይሁን የሚለው ላይ የፋርሶችና የሩሞችን የዘመን አቆጣጠር እንከተል የሚለው ሀሳብ ዉድቅ ተደርጓል።ቀጥሎ ግን ከኢስላም የመጨረሻ ነቢይ ሙሐመድ(ሰ.ዐ.ወ) ሕይወት ጋር የተያዩዙ ቀጣዮቹ አራት አማራጮች ቀርበዋል። ሀ) የዘመን አቆጣጠሩን ነቢዩ ሙሐመድ(ሰ.ዐ.ወ) ከተወለዱበት ዓመት አንድ ብሎ መጀመር።
Show all...
ለ) ነቢዩ ሙሐመድ(ሰ.ዐ.ወ) ላይ ወሕይ(ራዕይ) መውረድ የጀመረበትንና ነቢይነት ያገኙበትን ዓመት አንድ ብሎ መጀመር። ሐ) ነቢዩ ሙሐመድ(ሰ.ዐ.ወ) ከመካ ወደ መዲና የተሰደዱበትን(ሂጅራ ያደረጉበትን) ዓመት ጀምሮ መቁጠር። መ) ነቢዩ ሙሐመድ(ሰ.ዐ.ወ) ወደ ቀጣዩ ዓለም በሞት የተሸጋገሩበት ጊዜ መነሻ ማድረግ የሚሉ አማራጮች ቀረቡ። በኢስላም ታሪክ የነቢዩ ሙሐመድ(ሰ.ዐ.ወ) መወለድ ወይም የተወለዱበት እለት እጅግ ወሳኝ ክስተት ነው።እንዲሁም በነቢዩ ሙሐመድ(ሰ.ዐ.ወ) ላይ ወህይ መውረድ የጀመረበት ማለትም ነቢይ የሆኑበት ጊዜ እጅግ ወሳኝ ነው።የሞቱበት እለትም እጅግ አሳዛኝ እለት ነው። ሆኖም ለምን ይሆን ሰሀቦች ከነዚህ ሦስቱ ይልቅ የነቢዩ ሙሐመድን(ሰ.ዐ.ወ) ከመካ ወደ መዲና መሰደድን ስለምን መረጡ? በሰሃቦች ልብና አዕምሮ ዉስጥ ሂጅራ ምን ያክል የገዘፈ ስፍራ ቢኖረው ነው እርሱን ያስቀደሙት? በአማራጭነት ከቀረቡት አንዱ ነቢዩ(ሰ.ዐ.ወ) የተወለዱበት ጊዜ ነበር። የዘመን አቆጣጠሩ ነቢዩ(ሰ.ዐ.ወ) ከተወለዱበት ወይም ልደት(መውሊድ) እለት መሆኑን የተቃወሙት ዑመር ኢብኑ አል-ከጣብ ናቸው። ምክንያታቸው ነቢዩ(ሰ.ዐ.ወ) በተወለዱበት ጊዜ ጃሂሊያ(የመሃይምነት አስተሳሰብ፥ እምነትና ተግባር) እና አምልኮተ ጣኦት የገነነበት ጊዜ በመሆኑ ነው። በተጨማሪም ከኢስላምና ሙስሊሞች ጋር በተያያዘ የተለየ ስፍራ የሚሰጠው ሥራ ያልተጀመረበት መሆኑም ከግምት ገብቷል። በመጨረሻም የነቢያችን(ሰ.ዐ.ወ) ሂጅራ(ስደት) ያደረጉበት ጊዜ በዓመት መቁጠሪያነት ተመረጠ። ምክንያቱም ሒጅራ በሚከተሉት ምክንያቶች በሰሀቦች ልቦና ዉስጥ የገዘፈ ስፍራ ነበረው። 1) በመካ የነበረው የሙስሊሞች ጭቆና እንዲያበቃ ተግባራዊ ዉሳኔ የተተገበረበት። 2) ሙስሊሞች ከጭቆናና አሳዳጆቻቸው ነጻ የሆነ በነጻነት እምነታቸውን የሚተገብሩበት የራሳቸው ቀጠና፥መሪ፥ ሀገርና መንግስት እንዲኖራቸው መሠረት የጣለ በመሆኑ። 3) ከሚደርስባቸው መሳደድና ጭቆና የተነሳ ሙስሊሞች ሙስሊምነታቸውን ደብቀው ፈጣሪያቸውን የሚያመልኩበት የመካ ዘመን በማብቃት ነጻ የሆነ የሙስሊም ህብረተሰብ መፈጠር ሽግሽግ የተደረገበት መሆኑ። 4) ሂጅራ እያንዳንዱ ሙስሊም ኢስላምን በማስቀደም ለሃይማኖቱ ሲል የተወለደበትን ቀዬውን(መካ)፥ ሀብትና ንብረቱን፥ ቤተሰቦቹንና ጎሳዎቹን ጥሎ ለኢስላም ዋጋ ለመክፈል በመወሰን ወደ መዲና በመሰደድ በጋራ የተሰባሰቡበት ጊዜ መሆኑ። 5) ሂጅራ እውነትና ሀሰት የተለየበት እና የእውነት መንገድ የሆነው ኢስላምና የእውነት ተከታዮች ሙስሊሞች ራሳቸውን በመቻል እውነትና ሀሰት የተለየበት ጊዜ ነበር። ዑመርም በስብሰባው ያነሱት ምክንያትም ይህ ነበር። 6) ነቢዩ(ሰ.ዐ.ወ) የተወለዱበት፥ነቢይነት የጀመረበትና የሞቱበት እለቶች ሁሉም የአላህ ዉሳኔ እውን የሆነበት እንጂ የነቢዩ(ሰ.ዐ.ወ) ወይም የሙስሊሞች ለሃይማኖታቸው ዋጋ ለመክፈል የወሰኑበት ብሎ የተገበሩት አይደለም።በዚህ የተነሳ ሂጅራ የላቀ ስፍራ ይዟል። የወሩ ጅማሮስ ምን ይሁን? 💥💥💥💥💥💥💥 ሰሀቦች የዓመት አቆጣጠር ጅማሮ ከነቢያችን(ሰ.ዐ.ወ) ሂጅራ(ስደት) እንዲሆን ከተስማሙ በኋላ ቀጣዩ ጥያቄ የዓመቱ የመጀመሪያ ወር የትቱ ይሁን? የሚለውን ጉዳይ አጀንዳ ሆነ። ይህንንም ለመወሰን ዉይይቱ ቀጠሉ። አብዱራህማን ኢብኑ አውፍ(ረ.ዐ) ከረጀብ ወር ቢጀመር የሚል ሀሳብ አቀረበ።ሌላው ሰሀባ ከረመዳን ወር ቢጀመር የሚል ሀሳብ አቀረበ። ሌላኛውም ረቢእ አል-አወልን አቀረበ።ኡስማን ኢብኑ አፋንና አሊይ ኢብኑ አቢጣሊብ ሙሀረም ቢሆን የሚል ሀሳብ አቀረቡ።ዉይይቱ ላይ ከቀረቡት አራቱ አማራጮች ማለትም ከረጀብ፥ከረመዳን፥ከረቢእ አል-አወል እና ከሙሐረም መካካል አንዱን በመምረጥ ላይ አተኮረ። ስለቀረቡት አማራጮች ጥቂት እንመልከት። 1. ረቢዕ አል-አወል ወር፦ ረቢእ አል-አወል ወር በነቢዩ(ሰ.ዐ.ወ) ሕይወት ዉስጥ ብዙ ነገሮች የሆኑበት ወር ነው። የተወለዱበት፥ ከመካ ወደ መዲና ሂጅራ ያደረጉበት፥ የሞቱበት፥ አኢሻን፥ነቢዩ መሐመድ(ሰ.ዐ.ወ) የተላኩበት አስላም የመጀመሪያው መስጊድ(ቁባ) የተሠራበት ወር ነው። የነቢዩ(ሰ.ዐ.ወ) መስጂድ መሠረት የተቀመጠበት ፥የጁመዓ ሰላት የተጀመረበት፥ በአንሷሮችና በሙሐጂሮች መካካል ወንድማማችነት ትስስር የተከናወነበት ፥የመጀመሪያው የመዲና ሕገመንግስት (ሰሂፈቱል መዲና) የተረቀቀበት ወር ነው። 2. ረመዳን፦ የረመዳን ወር ቁርኣን መውረድ የጀመረበት፥ነቢዩ ሙሐመድ(ሰ.ዐ.ወ) ነብይ የሆኑበት፥ከኢስላም መሠረቶች አንዱ የጾም ወር፥ለይለቱል ቀድር ያለበት ወር፥የበድር ድል የተመዘገበበት፥ ከመካ የተባረሩት ነቢዩ(ሰ.ዐ.ወ) እና ሰሀቦች በድል ተመልሰው መካን የተቆጣጠሩበት እና ሌሎች በርካታ ክስተቶች የሆኑበት ወር ነው። 3. የረጀብ ወር፦ ከተከበሩ ወራት አንዱ፥ነቢዩ ሙሐመድን(ሰ.ዐ.ወ) በኢስራእና ሚዕራጅ ወደ መስጂደል አቅሳና ሰማይ ያረጉበት ወር፥ከሂጅራ በፊት 70 የሚሆኑ የጠይባ(መዲና) ነዋሪዎች ወደ መካ በመምጣት ከነቢዩ(ሰ.ዐ.ወ) ጎን ለመቆም ቃል ኪዳን የተጋቡበት(ሁለተኛው ቃልኪዳን-ዓቀባህ) ወር፥ የተቡክ ዘመቻ የተካሄደበት ወር ነው። 4. የሙሐረም ወር:- አላህ ዘንድ ከተከበሩ አራቱ ወራት አንዱ ነው፥ነቢዩ(ሰ.ዐ.ወ) ወደ ወዲና ለመሰደድ የወሰኑት ጊዜ፥ በሰሀቦች ዘመን የሐጅ ስነ-ስርዓትን አጠናቅቀው ወደ መዲናና ሌሎች በአቅራቢያው ወዳሉ አከባቢዎች የሚመለሱበት ጊዜ ነበር። የከሊፋ ዑመር ኢብን አል-ከጣብ መሪነት የተጀመረው ስብሰባ በመጨረሻም ከቀረቡት አራት ማራጮች መካካል የሙሐረምን ወር የሂጅራ አቆጣጠር የመጀመሪያው ወር እንዲሆን ከስምምነት ደረሱ። የሙሐረም ወር ለምን ተመረጠ? ❓❓❓❓❓❓❓❓❓ የአላህ መልዕክተኛ(ሰ.ዐ.ወ) በተግባር ሂጅራ ያደረጉበት ወር ብዙ ሰው ዛሬም እንደሚያስበው በሙሐረም ወር አልነበረም። ሙሐረም ለስደት ኒያ ያሳደሩበት ወር ብቻ ነበር። ሆኖም ሰሀቦች ነቢዩ(ሰ.ዐ.ወ) ሂጅራ ያደረጉበትን የረቢእ አል-አወል ወርን ሳይመርጡ ሙሐረምን የሒጅራ ዘመን አቆጣጠር የመጀመሪያው ወር አድርገው መረጡት። ግን ለምን ይሆን? በስብሰባው መቋጫ ላይ ዑመር ከተናገሩት ንግግር ምክንያታቸው ፍንጭ የሚሆን ሀሳብን እናገኛለን።ቀደም ብለን አንደጠቀስነው የሙሐረም ወር የመጀመሪያው ወር እንዲሆን ሀሳብ ያቀረቡት አሊ ኢብኑ አቢጣሊብ(ረ.ዐ) እና ዑስማን ኢብኑ አፋን(ረ.ዐ) ነበሩ።ዑመር ኢብኑ አል-ኸጣብም የነርሱን ሀሳብ ደገፈ።ይህ ማለት ከአራቱ ኩለፋኡ ራሺዲን መካከል ሦስቱ የወደዱትና የደገፉት ምርጫ ነበር። በጉዳዩ ላይ ለመወሰን ሰሀቦችን የሰበሰቡት የያኔው ኸሊፋ ዑመር ኢብኑ አል-ከጣብ(ረ.ዐ) እንዲህ በማለት ነበር ጉዳዩ ላይ ዉሳኔ ያሳለፉት፦ «ከሙሐረም ይጀመር። ምክንያቱም የሙሐረም ወር የተከበረ ወርና ሰዎች ከሐጅ ከተመለሱ በኋላ የሚያገኙት የመጀመሪያው ወር ነውና»። በዚህ በዑመር ሀሳብም ሌሎች የስብሰባው ተሳታፊ ሰሀቦችም ተስማሙ። ጉዳዩ በዚሁ ተቋጨ።ከዑመር አነጋገር እንደምንረዳው የሙሐረም ወር የተመረጠው የሐጅ ሁኔታ ከግምት ዉስጥ ገብቶ ጭመር ነው ማለት ነው።
Show all...
ሐጅ አንዱ የኢስላም መሠረት ሲሆን በትክክል የተፈጸመና ተቀባይነት ያገኘ ሐጅ ፈጻሚ ሰው ምንዳ ያለፈ ወንጀልን ተምሮ ከወንጀል ነጻ መሆን ነው። በሐጅ ተግባር ከወንጀል ነጻ የመሆንን ሁኔታ የአላህ መልዕክተኛ(ሰ.ዐ.ወ) «እናቱ እንደወለደችው እለት ሆኖ ይመለሳል» በማለት የምንዳውን ሁኔታ ደግሞ «ምንዳው ጀነት ብቻ ነው» በማለት ገልጸዋል። ይህን ሁኔታ ስናስተውል ሐጅ ያለፈ ኃጢአት በማራገፍ ልክ ገና እንደተወለደ ህጻን መልካም ነገር ለመሥራት ዳግም እድል እንደማግኘት ይቆጠራል። ሰሐቦች የሐጅ ስነ-ስርዓታቸውን አጠናቅቀው፥ያለፈ ኃጢአታቸውን አራግፈው፥ መልካም ነገር የሚሠሩበትን እድልና ተስፋ ሰንቀው 15 ቀናት ድረስ ይፈጅ የነበረውን አድካሚውን ከመካ ወደ መዲና መንገድ ተጉዘው ወደ ቤተሰቦቻቸው ሲመለሱ የዙልሂጃ ወር አልቆ የሙሐረም ወር ይገባ ነበር። ለዚህም ነው ከሊፋ ዑመር(ረ.ዐ) ከቀረቡት ሌሎች አማራጮች ይልቅ የሙሐረምን ወር የመረጡት። ሌሎቹ ታላላቅ ታሪክ የተሠራባቸው ጊዜያት ቢሆኑም ያለፈ ታሪክን በማጉላትና በርሱ ላይ ከማተኮር የራስን ሚናና ታሪክ መሥራትን በሚያስረሳ መልኩ ከመጓዝ ለራስ መልካም በመሥራት ታሪክ የማስመዝገብ እድልና ተስፋ ላይ ትኩረት በማድረግ ሙሐረምን የመረጡ ይመስላሉ። አላህ(ሱወ) ጨረቃ መር ስለሆነው የዘመን አቆጣጠር ጋር በተያያዘ ለመልዕክተኛው(ሰ.ዐ.ወ) ስለጨረቃ መለዋወጥ የቀረበላቸውን ጥያቄ ሲመልስ ሐጅን ከሌሎች ኢባዳዎች (አምልኮዎች) ለይቶ ከዘመን አቆጣጠሩ ጋር አብሮ መጥቀሱ ራሱ በዚህ ረገድ የሚያመላክተው ነገር ሳይኖር አይቀርም።እንዲህ ነበር ያለው፦ يَسْـَٔلُونَكَ عَنِ ٱلْأَهِلَّةِ قُلْ هِىَ مَوَٰقِيتُ لِلنَّاسِ وَٱلْحَجِّ «(ሙሐመድ ሆይ!) ከለጋ ጨረቃዎች (መለዋወጥ) ይጠይቁሃል። እነርሱ ለሰዎች ጥቅም ለሐጅም(ማወቂያ) ጊዜያቶች (ምልክቶች) ናቸው በላቸው።»(አል-በቀራህ፡189) ከዚያም ከነቢዩ ሙሐመድ(ሰ.ዐ.ወ) ስደት ከ16 ዓመታት በኋላ የዘመን አቆጣጠሩ ሙሐረም የመጀመሪያው ወር ሆኖ ከሂጅራ ጊዜ አንስቶ በ17ኛው ዓመተ ሂጅራ ላይ መቆጠር ተጀመረ።ከዚያ በፊት የነበሩ ታሪኮች ከሂጅራ ዓመት አንጻር ወደ ኋላ በሂጅራ አቆጣጠር እንዲቃኙ ተደረገ።በዓመተ ሂጅራ ዘመንን መቁጠር ቀጥሎ ትናንት 1445ኛውን ሸኝተን ዛሬ 1446 ዓመተ ሂጅራ አንደኛ ወር(ሙሐረም) አንደኛ ቀን አዲስ ዓመት ላይ ደረስን- 1/1/1446 ዓመተ ሂጅራ።ምስጋና ለአላህ ይገባው። አላህ ሆይ! አዲሱን ዓመት የሰላም፣ የኢማን፣ መልካም ሥራ የምንሰራበት የስኬት ዓመት አድርግልን።
Show all...
Baga bara haaraa geessan Kabajamtoota maatii Spider Media baga bara haaraa Hijraa 1446ffaa geessan. Barri haaraan kan nagaa, jaalalaafi milkaa'inaa isiniif haa ta'u
Show all...
Akkanalaa!!! MAKIINAAN USTAAZ NUURUU TURKII qabamee itti kennameera Baga nuuf qabdan Inspekter Abinnet Mogos Hoogganaa ittisa yakkaa Aanaa Caffee Karaabuu hordoffiin ati goote baayyee gaariidha polisoota biraatiifis fakkii hata'u galatoomi
Show all...
ኢና ሊላሂ ወኢና ኢለይሂ ራጂዑን! Innaa Lillaahi wa innaa ilayhi raajiun! 🔴🔴🔴🔴🔴🔴🔴🔴🔴🔴🔴🔴🔴🔴 የኡስታዝ አቡበከር አህመድ ባለቤት የወይዘሮ ሀናን መሀመድ አባት ሀጂ ሙሀመድ አህመድ በሂክምና ሲረዱ ቆይተው አርፈዋል። አላህ በራህመቱ ጀነተል ፊርደውስን ይለግሳቸው። ለወዳጅና ዘመድ በሙሉ መፅናናትን ያጎናጽፋቸው። የቀብር ስነ ስነ ስርዓታቸውም ዛሬ (በእለተ ረቡዕ) ከዙህር ሰላት በኋላ በጅማ ከተማ ራህማ መስጂድ ተሰግዶ በአቅራቢያው ባለ የሙስሊም መካነ መቃብር የሚፈጸም ይሆናል። Innaa Lillaahi wa innaa ilayhi raajiun! 🔴🔴🔴🔴🔴🔴🔴🔴🔴🔴🔴🔴🔴🔴🔴 Abbaaan haadha manaa Ustaaz Abubaker Ahmad addee Hanaan Muhammed kan ta'an Haji Muhammad Ahmad gara fuula gama Rabbiityi imalan. Rabbin ija rahmataatin ileelee isaanifis jannatal firdawusiin habadhaasuni. Maati isaani maras sabri hakennuufi. Sirni awwaacha isaani guyya hara'a, Roobi salaata Zuhrin booda magaalaa Jimmaatti masjida Rahmaatti itti salaatamee bakka awaalchaa muslimaa naanno sana jirutti raawwatama. https://t.me/derajemea
Show all...
Jama'aa Dargaggoota Musliima Dheeraa

“Namni waan gaarii irratti nama qajeelche,isaafis mindaa akka isa dalagee argata.” ~[Nabi Muhammad ﷺ] Kun toora telegraama Chaanaala Jama'aa Muslima Magaalaa Dheeraati ይህ የዴራ ሙስሊም ጀመኣ ይፋዊ የቴሌግራም ገፅ ነው comment @deramuslimjemea1_bot

Hajjii baranaarratti rakkoon geejjibaa fi karaa dheeraan akkamiin du'a namootaaf sababa ta'e? ================= Namoonni Hajjiif deeman ho'a hamaa keessa fageenya dheeraa miillaan deemu, kaan daandiin dhagaadhaan cufamuu fi sirnaan kan hin hojjetamne ta'uu komatu. Qindeessitoota sirna Hajjii keessaa tokko kan ta'e Muhammad Acha yeroo bonaa kana keessa namni Hajjiif deeme tokko bakka sirni kun itti raawwatamutti yoo xiqqaate kiilomeetira 15 miillaan imaluu qabu jedha. Kun ammoo ho'a hamaan yeroo dheeraaf qaamasaanii akka argatu, akka garmalee dadhaban taasisa. Kana keessatti rakkoon bishaanii jira. ''Kun Hajjii 18ffaa kiyya. Hangan beekutti to'attoonni Sa'uudii haala mijeessitoota yeroo ta'an argee hin beeku. Si to'atu malee si hin gargaaran,'' jedhe. Namoonni hedduun bakka sirna Hajjii itti raawwatan irraa gara dukkaana qophaa'ee deemanii boqochuuf kiilomeetira hedduu imaluu qabu kan jedhu Muhammad Acha, ''daandiirratti balaan tasaa yoo mudate namni namaaf birmatu hin jiru. Hanga daqiiqaa 30tti kan namaaf birmatu hin jiru. Lubbuu namaa baraaruuf haalli dandeessisu hin jiru, daandii kanarra bakki bishaan argatan hin jiru,'' jedha. https://t.me/derajemea
Show all...
Jama'aa Dargaggoota Musliima Dheeraa

“Namni waan gaarii irratti nama qajeelche,isaafis mindaa akka isa dalagee argata.” ~[Nabi Muhammad ﷺ] Kun toora telegraama Chaanaala Jama'aa Muslima Magaalaa Dheeraati ይህ የዴራ ሙስሊም ጀመኣ ይፋዊ የቴሌግራም ገፅ ነው comment @deramuslimjemea1_bot

Choose a Different Plan

Your current plan allows analytics for only 5 channels. To get more, please choose a different plan.