cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking «Accept all», you agree to the use of cookies.

avatar

فهم سلف

በምንማራቸው ኪታቦች(መፅሀፎች)ስፋት ክብደትና ትልቀት ብቻ ትልቆች ወይም ከባዶች አንሆንም ።እኛ ትልቆች መሆን የምንችለው የተማርነውን ተግባራዊ ማድረግ ስንችል ነው የተማርነውን ዐቂዳ(እምነት)ኢባዳ(አምልኮ)እና አኽላቅ(ሥነምግባር)ተግባራዊ ማድረግ ስንችል በሁቱም ሀገር ስኬታማ እንሆናለን ስህተቴን አይቶ ለነገረኝ የአላህ እዝነት በሱ ላይ ይሁን 👇👇👇 @Kun_Ala_Besira

Show more
Advertising posts
588
Subscribers
No data24 hours
No data7 days
+430 days

Data loading in progress...

Subscriber growth rate

Data loading in progress...

◉قال رسول الله صلى الله عليه وسلم ليتخذ أحدكم قلبا شاكرا ولسانا ذاكرا وزوجة صالحة تعينه على أمر الاخرة የአላህ መልእክተኛ( ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም) እንዲ አሉ:- ከወንዶች አንዳቹ ሷሊህ ሴትን ይያዝ ልቧ አመስጋኝ + ምላሷ አላህን አውሺ + ለአኸራ ጉዳይ አጋዥ የሆነቸዋን ሴት ያዙ "እናም እህቴ" ጌታሽን አመስጋኝና      ባልሽን ለአኸራዉ አጋዥ ሁኚ‼️           https://t.me/Rim_Yee_Umi
Show all...
فهم سلف

በምንማራቸው ኪታቦች(መፅሀፎች)ስፋት ክብደትና ትልቀት ብቻ ትልቆች ወይም ከባዶች አንሆንም ።እኛ ትልቆች መሆን የምንችለው የተማርነውን ተግባራዊ ማድረግ ስንችል ነው የተማርነውን ዐቂዳ(እምነት)ኢባዳ(አምልኮ)እና አኽላቅ(ሥነምግባር)ተግባራዊ ማድረግ ስንችል በሁቱም ሀገር ስኬታማ እንሆናለን ስህተቴን አይቶ ለነገረኝ የአላህ እዝነት በሱ ላይ ይሁን 👇👇👇 @Kun_Ala_Besira

ማጬሻ (ገሌ) ማምለክ? በማስረጃ
Show all...
ጥሩ ሷሊህ የሆነች ሚስት ከየት ላግኝ? የብዙ ወንዶች ጥያቄ ነው። ምላሹን ቁርአን ይነግረናል። አላህ የነቢዩ ዘከሪያን ዱዓ ተቀብሎ ሚስቱን ያስተካለበትን ምክንያት አስመልክቶ እን እንዲህ ይላል፤ (فَٱسۡتَجَبۡنَا لَهُۥ وَوَهَبۡنَا لَهُۥ یَحۡیَىٰ وَأَصۡلَحۡنَا لَهُۥ زَوۡجَهُۥۤۚ إِنَّهُمۡ كَانُوا۟ یُسَـٰرِعُونَ فِی ٱلۡخَیۡرَ ٰ⁠تِ وَیَدۡعُونَنَا رَغَبࣰا وَرَهَبࣰاۖ وَكَانُوا۟ لَنَا خَـٰشِعِینَ) "ለእርሱም ጥሪውን ተቀበልነው፡፡ ለእርሱም የሕያን ሰጠነው፡፡ ለእርሱም ሚስቱን አበጀንለት፡፡ እነርሱ በበጎ ሥራዎች የሚቻኮሉ ከጃዮችና ፈሪዎች ኾነው የሚለምኑንም ነበሩ፡፡ ለእኛ ተዋራጆችም ነበሩ" አል አንቢያዕ 90 ታላቁ የማሊኪያ ፈቂህ ኢብኑል ዓረቢ እንዲህ ብለዋል፤ «መልካም (ሷሊሀ) የሆነች ሚስት በጥረት አትገኝም። አላህን ለፈራ ሰው አላህ የሚሰጠው ሪዝቅ ናት» ስለዚህ ወንድሜ ለአላህ ትእዛዛት እጅ ስጥ አላህንም በመተናነስ ለምን። በዚህ እንጂ በመጠናናትም ይሁን ባልተፈቀደ መንገድ መልካም ሚስትና ጣፋጭ ትዳር አይገኝም። ከደጋጎች መንደር https://t.me/Rim_Yee_Umi
Show all...
فهم سلف

በምንማራቸው ኪታቦች(መፅሀፎች)ስፋት ክብደትና ትልቀት ብቻ ትልቆች ወይም ከባዶች አንሆንም ።እኛ ትልቆች መሆን የምንችለው የተማርነውን ተግባራዊ ማድረግ ስንችል ነው የተማርነውን ዐቂዳ(እምነት)ኢባዳ(አምልኮ)እና አኽላቅ(ሥነምግባር)ተግባራዊ ማድረግ ስንችል በሁቱም ሀገር ስኬታማ እንሆናለን ስህተቴን አይቶ ለነገረኝ የአላህ እዝነት በሱ ላይ ይሁን 👇👇👇 @Kun_Ala_Besira

አንድ አንድ ስንብት ውስጥ የወዳጅ መለየት ይሁን ያንተ ከነሱ መቅረት የቱ እንደሚያስለቅስህ አታውቅም...
Show all...
አሏህ ሆይ 'መቀየር የማልችላቸውን ነገሮች እንድቀበል እርዳኝ፤ መቀየር የምችላቸውን እንድቀይር ድፍረቱን ስጠኝ ከሁሉ በፊት ግን ሁለቱን መለየት እንድችል ማስተዋሉን ስጠኝ።'  ጉዳዮቻችን እንዲገሩልን በዱአ እንበርታ https://t.me/Rim_Yee_Umi
Show all...
فهم سلف

በምንማራቸው ኪታቦች(መፅሀፎች)ስፋት ክብደትና ትልቀት ብቻ ትልቆች ወይም ከባዶች አንሆንም ።እኛ ትልቆች መሆን የምንችለው የተማርነውን ተግባራዊ ማድረግ ስንችል ነው የተማርነውን ዐቂዳ(እምነት)ኢባዳ(አምልኮ)እና አኽላቅ(ሥነምግባር)ተግባራዊ ማድረግ ስንችል በሁቱም ሀገር ስኬታማ እንሆናለን ስህተቴን አይቶ ለነገረኝ የአላህ እዝነት በሱ ላይ ይሁን 👇👇👇 @Kun_Ala_Besira

👍 1
ትዳር አላህ  ሲፈቅድ ደስታ በረከት ህይወት ሳቅ እድሜ መቀጠያ፣ ለመኖር ወደቤት በጊዜ ለመግባት የምትጓጊበት ነፃነትሽ ነው ከባልሽ ጋር እንደልብሽ የምትሆኚበት የትም አብረሽው ብትሄጂ ብታመሺ ደህንነት የሚሰማሽ  መከበሪያሽ ጌጥሽ ማዕረግሽ ነው።  አላህ ካልፈቀደ እና በተሳሳተ መስመር ውስጥ ከገባሽ ግን የትዳር ጣዕሙ የሚጠፋበት ነው በትክክለኛ መንገድ ዘላቂ ደስታ ያለበት ትዳርን ይወፍቀን። https://t.me/Rim_Yee_Umi
Show all...
فهم سلف

በምንማራቸው ኪታቦች(መፅሀፎች)ስፋት ክብደትና ትልቀት ብቻ ትልቆች ወይም ከባዶች አንሆንም ።እኛ ትልቆች መሆን የምንችለው የተማርነውን ተግባራዊ ማድረግ ስንችል ነው የተማርነውን ዐቂዳ(እምነት)ኢባዳ(አምልኮ)እና አኽላቅ(ሥነምግባር)ተግባራዊ ማድረግ ስንችል በሁቱም ሀገር ስኬታማ እንሆናለን ስህተቴን አይቶ ለነገረኝ የአላህ እዝነት በሱ ላይ ይሁን 👇👇👇 @Kun_Ala_Besira

👍 1
ልቤ ሆይ!! ~ ልቤ ሆይ ልብ አድርግ - ለመልካሙ ትጋ - ከክፋት ተገታ ምላሴ ሆይ እረፍ - ጦስህ ያስፈራኛል - በጧትም በማታ እጄ ሆይ ተመከር - "እጄን በ’ጄ" እንዳልል - በሚያስጨንቅ ቦታ እግሬ እግር አታብዛ - ታዋርደኛለህ - በጭንቁ ቀን ለታ አዋጅ ሰምቻለሁ - እጅግ የሚያስፈራ - ከሰማዩ ጌታ። (يَوْمَ تَشْهَدُ عَلَيْهِمْ أَلْسِنَتُهُمْ وَأَيْدِيهِمْ وَأَرْجُلُهُمْ بِمَا كَانُوا يَعْمَلُونَ) [النور 24] "በእነሱ ላይ ምላሶቻቸው፣ እጆቻቸውና እግሮቻቸውም ይሰሩት በነበሩት ነገር በሚመሰክሩባቸው ቀን (ከባድ ቅጣት አላቸው)፡፡" [አንኑር: 24] = የቴሌግራም ቻናል :- https://t.me/IbnuMunewor
Show all...
Ibnu Munewor (ኢብኑ ሙነወር)

كناشة ابن منور

⇛ እራስሽን  አርክሰሽ  ወንድ ልጅ እንደ ንግስት ሊያይሽ አትቋምጪ! አይደለም ትንሽ  መልካምነት ያለበት ወንድ ይቅርና ከየመንደሩ በየዞረበት እንደ እብድ ውሻ  ሲናከስ  የሚውል የውጣለት ዱሪዬ ሚባለው " ለእውነተኛ  የሂወት ምርጫው  ቁጥቡዋን ነው ምመርጠው ነው ሚለው!:: አዎን ለራስሽ ብለሽ ዝርክርክ አትሁኚ!! በምድር ገፅ አንድም ዝርክርክ ሚስት ሚፈልግ ባል የለም!!                 https://t.me/Rim_Yee_Umi