cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking «Accept all», you agree to the use of cookies.

avatar

ኢቅራዕ ኢኒስቲትዩት

〰አህለን〰 ይህ የኢቅራ ኢንስቲዩት ቻናል ነው 🔸ስለ ተቋሙ ወቅታዊ እንቅስቃሴዎች መረጃ 🔸መልዕክት አዘል አጫጭር ፅሁፎች 🔸ሳምንታዊ አዳዲስ የታሪክ ገፆች 🔸ወርሀዊ የመፅሀፍ ግብዣዎች ወደናንተ ይደርሳሉ ለጥቆማና አስተያየቶ☟ @Iqraaaecomment 💎ቤተሰባችን ስለሆኑ እናመሰግናለን💎

Show more
Advertising posts
543
Subscribers
No data24 hours
No data7 days
-530 days

Data loading in progress...

Subscriber growth rate

Data loading in progress...

00:43
Video unavailableShow in Telegram
❤መሳዑል ኸይር❤ #ቁርአን @IQRAAAE
Show all...
5.23 MB
3
00:38
Video unavailableShow in Telegram
❤ሰባሑል ኸይር❤ #ቁርአን @IQRAAAE
Show all...
1.01 MB
6
01:08
Video unavailableShow in Telegram
❤መሳዑል ኸይር❤ #ቁርአን @IQRAAAE
Show all...
1.39 MB
6
00:59
Video unavailableShow in Telegram
❤ሰባሑል ኸይር❤ #ቁርአን @IQRAAAE
Show all...
3.52 MB
6
00:39
Video unavailableShow in Telegram
❤መሳዑል ኸይር❤ #ቁርአን @IQRAAAE
Show all...
1.47 MB
4👍 2
. #ልቤን_ነካኝና_ላካፍላችሁ_ወደድኩ 💝እንዲህ ነበሩ የኛ ነብይ፣የኛ ረሱል   ﷺ 🥀ረሱል ﷺ ወደ መስጂድ ለመሄድ  የሚጠቀሙት መንገድ  ጠብቃ "ቆሻሻ" የምትወረውርባቸው አንዲት አዛውንት ነበረች። ነብያችንﷺ በየቀኑ ወደመስጂድ ሲመላለሱ እየጠበቀች "ቆሻሻውን "ትደፍባቸዋለች ነብያችንም ﷺ ችለውት በዝምታ ምንም አይነት መቆጣትን ሳያሳዩ ያልፋሉ። ይህ የተለመደ ክስተት ሆኗል።  አንድ ቀን የአሏህ መላዕክተኛ ﷺ በመንገዱ ሲያልፋ እንደ ወትሮው ቆሻሻ የምትደፍባቸው ሴት የለችም። ነብያችንﷺ በቦታው ላይ ቆመው ስለ ጤንነቷ ጎረቤቷን ጠየቁ። የሴትዬዋ ጎረቤትም አዛውንትዋ ታማ አልጋ ላይ እንደተኛች ነገሯቸው። የአሏህ መልዕክተኛ ﷺ ወደ አዛውቷ ቤት መግባት እንደሚችሉ በትህትና በመጠየቅ ሲፈቀድላቸው ገቡ። ሴትዪዋ ነብዩ ሙሐመድ ﷺ ን ስትመለከት ለበቀል እንደመጡ በማሰብ "አቅሜ ሲደክም በሽታ አልጋ ላይ ሲያስተኛኝ ልትበቀለኝ መጣህ?" አለቻቸው። "እርሳቸውም" የመጡት ለበቀል ሳይሆን መታመሟን በመስማታቸው አዝነው ሊጠይቋትና የምትፈልገው ነገር ካለ ሊያሟሉ ፍቃደኛ መሆናቸውን ገለጹላት። አዛውቷም ከመገረሟ የተነሳ መናገር አቃታት።  በአትኩሮት ትመለከታቸው ጀመር ከዚያም እንዲህ አለች ፦"አንተ እውነተኛ የአሏህ መልዕክተኛ መሆንህን እና አሏህም ጌታህ መሆኑን  እመሰክራለሁ" በማለት እስልምናን ተቀበለች። ሱበሃን አሏህ!! 😍 እንዲህ ነበሩ ነብያችን ﷺ እጅግ በጣም አዛኝ ተፈቃሪ ፦አዛውት ህጻን ሳይሉ ሁሉንም በቸርነት የሚያስተናግዱ ምርጥ ነብይ!!!!ﷺ ﷺﷺﷺﷺﷺ ✨━┅┉┈ሱብሀን አላህ┈┉┅━✨              #መልካም ጁምዐ @IQRAAAE
Show all...
🥰 8
01:51
Video unavailableShow in Telegram
❤ሰባሑል ኸይር❤ #ቁርአን @IQRAAAE
Show all...
13.48 MB
6
00:17
Video unavailableShow in Telegram
❤መሳዑል ኸይር❤ #ቁርአን @IQRAAAE
Show all...
2.75 MB
5
ስለ ዘወትር ፈገግታው ተጠየቀ ..... "ሁሉ ነገሬ በአላህ እጅ ሆኖ ሳለ ለማዘን አፍራለሁ!" ሲል መለሰ።    አልሃምዱሊላህ 🫀✨ 🎀 መልካም ውሎ🎀 @IQRAAAE
Show all...
🥰 9
00:17
Video unavailableShow in Telegram
❤ሰባሑል ኸይር❤ #ቁርአን @IQRAAAE
Show all...
6.40 KB
6
Choose a Different Plan

Your current plan allows analytics for only 5 channels. To get more, please choose a different plan.