Official Model
Open in Telegram
@Edengenett& @lithabeshaa inbox for more information Sele modeling mawek ymtflgutn mangnawem info mtyk ymtchelu mehonun enasawekaln
Show moreThe country is not specifiedThe category is not specified
162
Subscribers
No data24 hours
No data7 days
No data30 days
Posts Archive
ሰላም YOUNG studio
#TRIP_PHOTOSHOOT
... ....ወደ @እንጦጦ
👉 travel photography ላይ አንጋፍ
ስም ያለዉ #young studio አሁንም
በተለይ በሞዴሊንጉ ዘርፍ ብዙ ርቀት
መሄድ ለምትፈልጉ ትልቅ ዕድል ይዞ
መቷል !!
በዘርፋ ከሚሰሩ አንጋፋ ሞያተኞች ጋር
የምትገናኙበትም ዕድል ነዉ።
🤔 PHOTO TRIP
ወደ እንጦጦ
በዚሀ አጓጊ ጉዞ ላይ እንዲሳተፋ Young
Studio ይጋብዞታል !!
#50+ high quality photo
#Modeling tutorial
#Transport
ቀድመዉ ለሚመጡ ሰዎች የ30% ቅናሽ
እናረጋለን።
@yungstudio
0989892020
0988155529
youngstudioet.com
አስቸኳይ የስራ ማስታወቂያ
አንድ መቶ /100/ ሴት ሞዴሎችን ለትልቅ ፋብሪካ ምረቃ እንፈልጋለን ቁመት 1.60 ጀምሮ በጥሩ ክፍያ የሚሰራ ስራ ስለሆነ መሳተፍ የምትፈልጉ በውስጥ መስመር ጥራት ያለው ፎቶ ላኩልን ስራው በደብረ ማርቆስ የሚሰራ ሲሆን ሶስት ቀን ይፈጃል! የምግብ የትራንስፖርት እና የመኝታ ወጪ በድርጅቱ የሚሸፈን ይሆናል።
+251979994999
@officalmodels
Share share 🙏
ሰላም እንዴት ናቹ ለፋሽን ሾው መልካቸው ጠቆር እና ጠየም የሚሉ እንዲሁም የጋንቤላ* ሴት *ሞዴሎችን ስለምፈልግ ከታች ባለው አድራሻ ያናግሩን።የምታውቁትንም ሰው መጠቆም ይቻላል።
አድራሻ
@Samisanch
@aronejanbi
0929411912/0942797921
@officalmodels
Hello to all modeling lovers, We are back with another 3 months summer course for all age group and body size, Powered by Model Lidetu Berhanu and guest trainers on Catwalk, Photo Pose, Acting and Dancing.
Register Now, because we have limited spots because of COVID.
The training starts on Jun 08, 2021.
𝗧𝗥𝗔𝗜𝗡𝗜𝗡𝗚 𝗛𝗢𝗨𝗥𝗦
Monday & Wednesday 10-12
Saturday 8-11
For more information call
+251940714855 / +251921773364
ሰላም ለሞዴሊንግ አፍቃርያን በሙሉ በሞዴል ልደቱ ብርሃኑ እና በተጋባዥ መምህራን በካትዎክ ፣ ፎቶ ፖዝ ፣ ትወና እና ዳንስ የለሁሉም የዕድሜ ክልል እና የሰውነት መጠን በሌላ 3 ወር የክረምት ትምህርት ተመልሰናል ፡፡
በ COVID ምክንያት ውስን ቦታዎች ስላሉን አሁኑኑ ይመዝገቡ ፡፡
ስልጠናው ሰኔ 01 ቀን 2013 ይጀምራል ፡፡
የስልጠና ሰዓት
ሰኞ እና ረቡዕ 10-12
ቅዳሜ 8-11
ለበለጠ መረጃ
በ + 251940714855 / +251921773364 ይደውሉ
የጋርድ ሰውነት ያለው 3ሰው ለተከታታይ ድራማ/አየር በየር ድራማ ለነገ ይፈለጋል እሰራለው ለሚል0911860634
@officalmodels
Watch "ela tv - Melghaw H/mariyam - Anchi Seat - New Ethiopian Music 2021 - (Official Music Video)" on YouTube
https://youtu.be/uCCmwRstcwU
