en
Feedback
ETIO MEL BET⚽

ETIO MEL BET⚽

Open in Telegram
5 445
Subscribers
-1224 hours
-797 days
-41530 days
Posts Archive
Lask Vs Celtic

MELBET ETHIOPIA , register and play, and enjoy our platform.

🚨 አስቶን ቪላ ለኒኮላስ ጃክሰን የረጅም ጊዜ የውል ጥያቄ አቅርቧል፤ በግል ውል ላይ ስምምነት ለመድረስም ድርድር ይደረጋል። ኡናይ ኤምሪ ሴኔጋላዊውን አጥቂ ለማስፈረም እየገፋበት ሲሆን፣ አስቶን ቪ
🚨 አስቶን ቪላ ለኒኮላስ ጃክሰን የረጅም ጊዜ የውል ጥያቄ አቅርቧል፤ በግል ውል ላይ ስምምነት ለመድረስም ድርድር ይደረጋል። ኡናይ ኤምሪ ሴኔጋላዊውን አጥቂ ለማስፈረም እየገፋበት ሲሆን፣ አስቶን ቪላም በቅርቡ ይፋዊ የዝውውር ጥያቄ ያቀርባል። የጃክሰን ዝውውር በሂደት ላይ እስካለ ድረስ በዣን-ፊሊፕ ማቴታ ጉዳይ ምንም እንቅስቃሴ አይኖርም። [Fabrizio Romano]

Hand of Arsenal ስለ ማርቲኔሊ የፖሰተውን ሪፖስት አድርጎታል 👀
Hand of Arsenal ስለ ማርቲኔሊ የፖሰተውን ሪፖስት አድርጎታል 👀

🚨 ጋብሪኤል ማርቲኔሊ ወደ አል ሂላል የሚያደርገው ዝውውር ወደ መጨረሻው ደረጃ ደርሷል፤ ሁለቱ ክለቦች ከ65 ሚሊዮን ዩሮ በላይ በሚሆን አጠቃላይ የዝውውር ዋጋ ላይ ድርድራቸውን እያጠናቀቁ ነው። አሁን የመጨረሻው ውሳኔ በማርቲኔሊ እና በወኪሎቹ እጅ ነው። [Fabrizio Romano]

🚨 ኤንዞ ፈርናንዴዝ ወደ ማንቸስተር ሲቲ ለመዘዋወር ፈቃዱን ሰጥቷል፤ ከኤንዞ ማሬስካ ጋር እንደገና ለመስራትም ፍላጎት አለው። ማንቸስተር ሲቲ በቅርቡ ይፋዊ የዝውውር ጥያቄ ያቀርባል፤ ከዚያ በኋላ
🚨 ኤንዞ ፈርናንዴዝ ወደ ማንቸስተር ሲቲ ለመዘዋወር ፈቃዱን ሰጥቷል፤ ከኤንዞ ማሬስካ ጋር እንደገና ለመስራትም ፍላጎት አለው። ማንቸስተር ሲቲ በቅርቡ ይፋዊ የዝውውር ጥያቄ ያቀርባል፤ ከዚያ በኋላ ውሳኔው በቼልሲ እጅ ይሆናል። [Fabrizio Romano]

የአል ኢትፋቅ ጎል Alinaser 0

ኦሊቪያ ከ PFA ሽልማት ጋር 🔥
ኦሊቪያ ከ PFA ሽልማት ጋር 🔥

የPFA ሊግ 2 የአመቱ ምርጥ ቡድን
የPFA ሊግ 2 የአመቱ ምርጥ ቡድን

የPFA ሊግ 1 የአመቱ ምርጥ ቡድን
የPFA ሊግ 1 የአመቱ ምርጥ ቡድን

Cr 7 at now🔥

" የማይፈራ እና ደፋር ቡድን አለን " ቡሩኖ ፈርናንዴዝ “ የካራቦካፕ ዋንጫ ከ ፕሪሚየር ሊግ ዋንጫ ጋር እኩል ነው" ዲዘርቢ " ፓልመር የተቺዎቹን አፍ ለማዘጋት ተዘጋጅቷል"
" የማይፈራ እና ደፋር ቡድን አለን " ቡሩኖ ፈርናንዴዝ “ የካራቦካፕ ዋንጫ ከ ፕሪሚየር ሊግ ዋንጫ ጋር እኩል ነው" ዲዘርቢ " ፓልመር የተቺዎቹን አፍ ለማዘጋት ተዘጋጅቷል"

🚨 ዶም ባላርድ የPFA ሊግ 1 የPFA የዓመቱ ምርጥ ተጫዋች ሽልማትን አሸንፏል።
🚨 ዶም ባላርድ የPFA ሊግ 1 የPFA የዓመቱ ምርጥ ተጫዋች ሽልማትን አሸንፏል።

This is how a number 10 should move.😎

ኦባሚያንግ በላሊጋው መድመቁን ቀጥሏል 🔥🔥🔥 በ2ተኛ ሳምንትም ጎል አስቆጥሯል 2 ተከታታይ ጨዋታዎች ላይ

" አርሰናል በሰፊ የነጥብ ልዩነት ሊጉን ይበላል " ጋሪ ኔቭል “ ማሸነፍ ይገባን ነበር " ሶቦዝላይ " ዣቢ አሎንሶ በድጋሜ ኳስ ቢጫወት የሊጉ ምርጡ አማካይ ይሆን ነበር " ሮጀርስ
" አርሰናል በሰፊ የነጥብ ልዩነት ሊጉን ይበላል " ጋሪ ኔቭል “ ማሸነፍ ይገባን ነበር " ሶቦዝላይ " ዣቢ አሎንሶ በድጋሜ ኳስ ቢጫወት የሊጉ ምርጡ አማካይ ይሆን ነበር " ሮጀርስ

🚨 ኤንዞ ፈርናንዴዝ ሲያሟሙቅ በፉልሃም ስታዲየም ያሉ ደጋፊዎች ተቃውሞ እያሰሙ ነው ። በዓለም ዋንጫ ግማሽ ፍፃሜ እንግሊዝ ላይ ያንን ያስቆጠረውን ጎል አልረሱትም።
🚨 ኤንዞ ፈርናንዴዝ ሲያሟሙቅ በፉልሃም ስታዲየም ያሉ ደጋፊዎች ተቃውሞ እያሰሙ ነው ። በዓለም ዋንጫ ግማሽ ፍፃሜ እንግሊዝ ላይ ያንን ያስቆጠረውን ጎል አልረሱትም።

Rodri 🔥
Rodri 🔥