2 755
Subscribers
No data24 hours
-127 days
-3730 days
Posts Archive
ሆድ ያባውን profile ያወጣዋል አደል ሚባለው profile ምን ማድረግ ይፈልጋሉ join ብለው የፈለጉትን ይምረጡ
ሆድ ያባውን profile ያወጣዋል አደል ሚባለው profile ምን ማድረግ ይፈልጋሉ join ብለው የፈለጉትን ይምረጡ
አርሰናል አሮን ራምስዴልን ለማስፈረም እየተቃረበ መሆኑን Daily Mirror ዘግቧል። የአርሰናል የግብ ጠባቂዎች አሰልጣኝ የልጁን ዝውውር እንዲፈፀም እየገፋፋ መሆኑ ከቀናት በፊት መዘገቡ ይታወሳል።
ማት ራያን (የሪያል ሶሲዳድ ግብ ጠባቂ) በዚህ ክረምት ወደ አርሰናል መመለስ ይችል እንደሆነ “እኛ ጠየቅን ነገር ግን ከዝርዝሮቻቸው ውስጥ እኔ ከፍተኛ እንዳልሆንኩ ተነገረን። እነሱ የቤት ውስጥ ጠባቂን እንደሚፈልጉ እንገነዘባለን። ”
አርሰናል የሼፍልድ ዩናይትድ ግብ ጠባቂ አሮን ራምስዴል ለማስፈርም እስከ 24 ሚልዮን ዩሮ ማቅረቡ ተገልጿል።
ሼፍልድ ዩናይትዶች ለግብ ጠባቂያቸው እስከ 30 ሚሊየን የሚፈልገው ሲሆን አርሰናልም 24 ሚሊየንና የሚያደርጋቸው የጨዋታ ብዛት ታይቶ 6 ሚሊየን ተጨማሪ ክፍያ በመጨመር በአጠቃላይ የዝውውሩ ሂሳብ 30 ሚሊየን እንደሚደርስ ይጠበቃል።
አሮን ራምዴለል የአርሰናል ዝውውሩን ካጠናቀቀ የበርናድ ሌኖ ተፎካካሪ ይሆናል፤የእንግሊዛውያን ተጫዋቾች ቦታንም የሚያሟላ ይሆናል።
ሚኬል አርቴታና ኢዱ ከኦገስት 31 ዴድላይን በፊት ሌሎች ተጫዋቾችን ለማስፈረም እየሰሩ ይገኛል።
🔥አርሰናል ለ ጀምስ ማዲሰን ዝውውር ለ ሌስተር 50 ሚ ፃ እና ተጫዋች አቅርበው አሁንም ውድቅ ተደርጎባቸዋል አሁንም የተሻሻለ የ ዝውውር ገንዘብ ለማቅረብ ተዘጋጅተዋል።
🔥አርሰናል የማንችስተር ሲቲውን በርናዶ ሲልቫ ለመግዛት ንግግር ላይ እንደሆነ ሪፖርቶች እየወጡ ነው።
🔥አርሰናል ደጋፊዎችም በትዊተር ከማደሰን በርናዶ ሲልቫ ይሻላል እሚል ትዊቶች እያደረጉ ነው።
🔥ኦዴጋርድ የመጫወት እድል እንደሚፈልግ በመናገር ከማድሪድ ይልቅ አርሰናል ብሄድ ይሻለኛል ማለቱ ሲነገር ነበር።
💥ወኪሉ ጆሴ ፌሊክስ ዲያዝ ይህንን የልጁን ውሳኔ ለማድሪድ ተናግረዋል ማድሪድም ደስተኛ ያልሆነን ተጫዋች በክለቡ ይዞ መቀጠል እንደማይፈልግና በተቻለው ፍጥነት ልጁን ለመሸጥ ዝግጁ መሆኑን አሳውቋል።
🔥ክለባችን አርሰናል የግድ የግብ እድሎችን የሚፈጥር አማካኝ ተጫዋች ያስፈልፈዋል አሁንም በዚ ቦታ ላይ ተጨዋች ለማስፈርም ጥረት እያደረገ ነዉ፡፡
ላካዜት ወደ ሮማ ያቀና ይሆን ?
ሮማዎች አዲሳቹ የአሌክሳንደር ላካዜት ፈላጊ ሆነው ብቅ ብለዋል ።
ከዚህ ቀደም እንደምናቀው ዣካን ለመውሰድ አቅደው አልተሳካላቸውም አሁን ደግሞ በድጋሜ ከኛ(ከመድፈኞቹ) ቤት ላካዜትን ለመውሰድ ከኢላማቸው አስገብተዋል !
ምንጭ : [#FOOTBALL_LONDON]
✅ስለ አርሰናል የሚወጡ ማንኛውንም መረጃዎች በፍጥነት ለማግኘት ከሰር #JOIN የትለዋን መንካት ብቻ ነው ከእናንተ የሚጠበቀው።
👇👇👇👇👇👇👇
🔥WAVE_TIME🔥
❇️3k እና 4k ያላችሁ በሰአት 100+ view ካላችሁ ኑ
⚜5k _ 15k በቀን 80+
⚜15k _ 20k በቀን 90+ ወይም 100+
⚜21k _30k በቀን 100+
⚜31k_40k በቀን 120+
⚜41k _ 50k በቀን 150+
🔰ለመመዝገብ
👇👇👇👇👇👇
@Sofi_Mount1
@Sofi_Mount1
በትናንትናው ጨዋታ የቶተንሀም ደጋፊዎች ከአርሰናል ጋር ያላቸውን ፉክክር ወደ ጎን በማድረግ ቡካዮ ሳካ ወደ ሜዳ ተቀይሮ ሲገባ በማጨብጨብ ተቀብለውታል።
ክሪስ ዊትሊ
ማርቲን ኦዴጋርድ አሁንም ለአርሴናል አማራጭ ነው እና ጄምስ ማዲሰንን ማስፈረም ካልቻሉ ወደ እሱ ይሄዳሉ።
ለሪያል ማድሪድ የሚቀርብለት ጥያቄ ተመጣጣኝ ከሆነ እንዲለቅ ይፈቅድለታል።
- እዚህ ጋር ግልፅ የሆነው ማዲሰን የመጀመሪያው አማራጭ እና ቀጣዩ ኦዴጋርድ መሆኑ ነው።
