አስደናቂ እውነታወች
Show more
The country is not specifiedThe language is not specifiedThe category is not specified
647
Subscribers
No data24 hours
No data7 days
No data30 days
- Subscribers
- Post coverage
- ER - engagement ratio
Data loading in progress...
Subscriber growth rate
Data loading in progress...
ከቤት ከመውጣታችሁ በፊት በጽሑፍ መልክ ወይ በሃሳባችሁ በእለቱ ምን ምን ማድረግ እንዳለባችሁ የማቀድ ልማድ አላችሁ ብዬ አምናለሁ፡፡ ከሌላችሁ ያንን እንድታዳብሩ እግረ መንገዴን እየጠቆምኳችሁ፣ እስቲ ለዛሬ አንድ ነገር ላስቸግራችሁ፡፡ ዛሬ የምታደርጓቸውን ነገሮች ከመጻፋችሁ በተጨማሪ የምታቆሟቸውንም ነገሮች ብትጽፉና ለዚያ ራሳችሁን አዘጋጅታችሁ እንድትወጡ ላነሳሳችሁ፡፡
በሌላ አገላለጽ ዛሬ “የሚሰሩ ስራዎች ዝርዝር” (To do list) ከማውጣት ጋር “የማይደረጉ ነገሮች ዝርዝር” (Not to do list) በማውጣት እንሰማራ፡፡
መንደርደሪያ ለምትፈልጉ ሰዎች . . .
ዛሬ ማግኘት የማይገባኝ ሰው፣ መሄድ የማይገባኝ ቦታ፣ ማመን የማይገባኝ መረጃ፣ መመልከት የሌለብኝ ማሕበራዊ ገጽ፣ ማውራት የሌለብኝ ወሬ . . . ፡፡
ዛሬ ውጡ! ተሰማሩ! ማድረግ ያለባችሁን ብቻ ሳይሆን የሌለባችሁንም ነገሮች በእቅዳችሁ ውስጥ ቦታ ስጧቸው!
የዚ ቻናል ሜምበሮች እንዴት ናቹ????......እኔ ያው ለዕናንተ አሪፍ አሪፍ ነገሮችን እያቀበልኩ እገኛለው። ማንኛውም አስተያየት ካለ ተቀበል በሉኝ እቀበላለሁ።።በተረፈ ከቻናሉ ከምትወጡ ሚስተካከል ነገር ካለ በዚ አድርሱኝ👇👇
@Asdenakiewunetabot
Do You Like This channel. ይወዱታል እንግዲያው👉 #share #share
Choose a Different Plan
Your current plan allows analytics for only 5 channels. To get more, please choose a different plan.