cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking «Accept all», you agree to the use of cookies.

avatar

ꜰᴜɴ ʜᴏᴜꜱᴇ

Mesak meznanat lyemifelgn becha Join and have fun Bechanalu 👉🤡 Funny jokes😂 👉Meme😅 👉Best quotes😂 👉Funny videos😆 👉Best poems😀.... cross✔️ Ena bezu bzu enanten yemiyaznanu negerochin tagegnalachihu

Show more
The country is not specifiedThe language is not specifiedThe category is not specified
Advertising posts
263
Subscribers
No data24 hours
No data7 days
No data30 days

Data loading in progress...

Subscriber growth rate

Data loading in progress...

ካጠናህ - ታልፋለህ ካለፍክ - ትደሰታለህ ከተደሰትክ - ትጫወታለህ ከተጫወትክ - ትደክማለህ ከደከመህ - ትታመማለህ ከታመምክ - ትሞታለህ . ስለዚህ አታጥና 😊😊
Show all...
በአውስትራሊያ አንድ ተማሪ አርፍዶ ሲመጣ እንደ ቅጣት ደረቅ ዳቦ እንዲበላ አርገዋል ይህንን በኢትዮጲያ ሞክረነው አስተማሪዎችም አርፍደው መምጣት ጀመሩ 😂😂😂😂😂😂😂😂😂
Show all...
በነ ማቱሳላ ዘመን ቢራ ሲሸጥ . . ቢራው ላይ ከ300 አመት በታች የተከለከለ🚫😳😂
Show all...
👍 1
👎
ጦዘህ መቃብር ቦታ ሄደህ ለፖሊስ ትደውልና . . ብዙ የሞቱ ሰዎች ይታዩኛል ቶሎ ድረሱ
Show all...
ተማሪ ቺክ ጠብሰህ ትምህርት እንዴት ነዉ ስትላት በጣም ደስ ይላል ካለችህ ወንድሜ ጠርጥር ..... ...... ...... ....... ....... ትምህርት አሁን ምኑ ደስ ይላል? ይሄኔ አስተማሪዋን ጠብሳኮ ነዉ😂😂
Show all...
አሁንስ ምርር ያለኝ ነገር የሴቶችን ውሸት መስማት ነው ጭራሽ ጆሮዬን ሰጥቼ ብሰማት . . . . ምጣዳችን ፍላሽ ይቀበላል ትበለኝ😏😒😂
Show all...
በኛ ትውልድ ግዜ የምንዘምረው #ልጅነቴ_ልጅነቴ_ማርና_ወተቴ ነበር የምንለው የአሁን ትውልድ ግን... #ልጅነቴ_ልጅነቴ_ስልክና_ታብሌቴ 😂😂
Show all...
#መምህር: ስምህ ማን ነው?? #ተማሪ: ደግ ሰው #መምህር: የአባትህ ስም #ጠፋ መሆን አለበት😁
Show all...
አንዲት ከበርቴ አሮጊት በአለም ዝነኛ የተባለውን ሙዚየም እየጎበኙ ነው (ግድግዳ ላይ የተሰቀሉትን ስእሎች በመመልከት ላይ እንዳሉ በድንገት "ይህ ስእል ምንድነው ? ይህን የመሰለ ታላቅ ሙዝየም ውስጥ እንዲህ ያለ አስቀያሚና አስፈሪ ስእል ጥበብ ተብሎ ከዝነኛ ስእሎች መሀል መቀመጡ አሳፋሪ ነው !” አሉ:: አስጎብኝውም ወደ አሮጊትዋ ጆሮ ጠጋ ብሎ "ይቅርታ እመቤት... ይህኮ ስእል አይደለም መስታወት ነው አላቸው ይባላል😜😂🤣 @yesak_yefegegta_biyet
Show all...