en
Feedback
🇪🇹🇸🇦ዳዕዋ ሰለፍያህ በሰሜን ወሎ قناة السلفية في مسجد الفتح هرا🇦🇪

🇪🇹🇸🇦ዳዕዋ ሰለፍያህ በሰሜን ወሎ قناة السلفية في مسجد الفتح هرا🇦🇪

Open in Telegram

አላማችን ሀቅን ለሰወች ማድረስ ነው ።التوحيد أولا #ሊንኩን_በመጫን_ወዳጅ_መሆን_ይቻላል። 🔗https://t.me/daawa_hara ወደ አስተያየት መቀበያ ሳጥን እንካን በደህና መጡ @daawa_abu_abdul_hamid 🌐 @daawa_hara ♡ㅤ     ❍ㅤ         ⎙ㅤ       ⌲  ˡᶦᵏᵉ    ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ      ˢᵃᵛᵉ      ˢʰᵃʳᵉ

Show more
2 466
Subscribers
-224 hours
-147 days
-3530 days
Attracting Subscribers
September '26
September '26
+17
in 6 channels
August '26
+49
in 4 channels
Get PRO
July '26
+88
in 10 channels
Get PRO
June '26
+112
in 7 channels
Get PRO
May '26
+37
in 7 channels
Get PRO
April '26
+52
in 8 channels
Get PRO
March '26
+34
in 9 channels
Get PRO
February '26
+29
in 6 channels
Get PRO
January '26
+45
in 11 channels
Get PRO
December '25
+109
in 19 channels
Get PRO
November '25
+118
in 34 channels
Get PRO
October '25
+77
in 18 channels
Get PRO
September '25
+46
in 12 channels
Get PRO
August '25
+34
in 10 channels
Get PRO
July '25
+59
in 29 channels
Get PRO
June '25
+57
in 23 channels
Get PRO
May '25
+101
in 31 channels
Get PRO
April '25
+92
in 22 channels
Get PRO
March '25
+148
in 26 channels
Get PRO
February '25
+75
in 16 channels
Get PRO
January '25
+148
in 13 channels
Get PRO
December '24
+149
in 23 channels
Get PRO
November '24
+126
in 19 channels
Get PRO
October '24
+69
in 13 channels
Get PRO
September '24
+164
in 10 channels
Get PRO
August '24
+207
in 17 channels
Get PRO
July '24
+305
in 16 channels
Get PRO
June '24
+265
in 15 channels
Get PRO
May '24
+327
in 9 channels
Get PRO
April '24
+389
in 16 channels
Get PRO
March '24
+375
in 13 channels
Get PRO
February '24
+254
in 15 channels
Get PRO
January '24
+146
in 10 channels
Get PRO
December '23
+92
in 5 channels
Get PRO
November '23
+126
in 4 channels
Get PRO
October '23
+68
in 5 channels
Get PRO
September '23
+29
in 0 channels
Get PRO
August '23
+28
in 0 channels
Get PRO
July '23
+93
in 0 channels
Get PRO
June '23
+124
in 0 channels
Get PRO
May '23
+75
in 0 channels
Get PRO
April '23
+37
in 0 channels
Get PRO
March '23
+29
in 0 channels
Get PRO
February '23
+47
in 0 channels
Get PRO
January '23
+99
in 0 channels
Get PRO
December '22
+90
in 0 channels
Get PRO
November '22
+89
in 0 channels
Get PRO
October '22
+47
in 0 channels
Get PRO
September '22
+47
in 0 channels
Get PRO
August '22
+74
in 0 channels
Get PRO
July '22
+59
in 0 channels
Get PRO
June '22
+70
in 0 channels
Get PRO
May '22
+231
in 0 channels
Date
Subscriber Growth
Mentions
Channels
08 September+2
07 September0
06 September+2
05 September+2
04 September+3
03 September+4
02 September+3
01 September+1
Channel Posts
🔶🔹🔹 بِسْمِ اللَّهِ الرَّحْمَٰنِ الرَّحِيمِ 🔸🔹🔷 📗كتاب— عقيدة أهل السنة والجماعة  🌹🥀🌿 📚تأليف فضيلة الشيخ محمد بن صالح العثيمين رحمه الله تعالى  🌹🥀🌿 ⭕️للأخ الفاضل أبي عبدالرزاق أنوار عبدالله حفظه الله تعالى ورعاه🥀🎋🌷🌿✨ ደርሱ የሚሰጠው  በመስጂድ🕌 አል _ፈትህ ሓራ الله ይጠብቃት 🗂ይደመጥ ይሰራበት ሼር ይደረግ ይደረግ‼️ ♻️👉📗የኪታቡ ስም ዓቂደቱ አህሊሱነቲ ወልጀማአ🌹🥀🌿 ⭕️👉#የሼኽ ሙሀመድ ኢብኑ ሷሊህ አል ዑሰይሚን اللهይዘንላቸው🥀🌺🍁☘🌱 👉⭕️በወድም አቡ ዓብደረዛቅ አንዋር ዓብደላ الله ይጠብቀው_🌿🥀🍃🌸 📉0⃣7⃣ኛደርስ 🎙سجلة هذه المادة💥 بمسجد🕌  الفتح هرا  حرسها الله تعالى 🗓بتاريخ  يوم الثلاثاء / ربيع الأول/ ٢٦ /١٤٤٨هجرية በኢትዮጲያ አቆጣጠር ዕለተ ማክሰኞ  ጳጉሜ [ 3 ]   [ 2018 ] 🕌በመስጅድ አል ፈትህ ሓራ اللهይጠብቃት 🤲نسأل الله أن يفع بها الإسلام والمسلمين
ቻናሉን ለመቀላቀል ከታች ያለውን ማስፈንጠሪያ ይጫኑ
👇👇 https://t.me/aslfiy  🫧🫧🌸 https://t.me/aslfiy  🫧🫧🌸 👇👇 https://t.me/daawa_hara https://t.me/daawa_hara

2
🔶🔹🔹 بِسْمِ اللَّهِ الرَّحْمَٰنِ الرَّحِيمِ 🔸🔹🔷 📗كتاب— أصول السنة للإمام أحمد رحمه الله تعالى 🌹🥀🌿 تأليف الإمام أبو عبدالله أحمد بن حمبل  رحمه الله تعالى  🌹🥀🌿 ⭕️للأخ الفاضل الداعي إلى الله   أبي معاذ  عثمان بن طيب الحبشي حفظه الله تعالى ورعاه🥀🎋🌷🌿✨ ደርሱ የሚሰጠው  በመስጂድ🕌 አል _ፈትህ ሓራ الله ይጠብቃት 🗂ይደመጥ ይሰራበት ሼር ይደረግ ይደረግ‼️ ♻️👉📗የኪታቡ ስም ኡሱል አሱና ሊል ኢማም አህመድ🌹🥀🌿 ⭕️👉#የኢማም አቡ አቡ ዓብዲላህ አህመድ ኢብኑ ሀምበል  اللهይዘንላቸው🥀🌺🍁☘🌱 👉⭕️#አቡ ሙዓዝ ዑስማን ኢብኑ ጦይብ አል _ ሀበሽይ الله ይጠብቀው_🌿🥀🍃🌸 📈0⃣1⃣3⃣ኛደርስ 🎙سجلة هذه المادة💥 بمسجد🕌  الفتح هرا  حرسها الله تعالى 🗓بتاريخ  يوم الثلاثاء / ربيع الأول/ ٢٦ / ١٤٤٨هجرية በኢትዮጲያ አቆጣጠር ዕለተ ማክሰኞ  ጳጉሜ  [ 3 ]   [ 2018 ] 🕌በመስጅድ አል ፈትህ ሓራ اللهይጠብቃት 🤲نسأل الله أن يفع بها الإسلام والمسلمين 🖥 ቻናሉን ለመቀላቀል ከታች ያለውን ማስፈንጠሪያ ይጫኑ 👇👇 https://t.me/aslfiy  🫧🫧🌸 https://t.me/aslfiy  🫧🫧🌸 👇👇 https://t.me/daawa_hara https://t.me/daawa_hara
26
3
بسم الله الرحمن الرحيم 👆 👌 ወላሂ ከወርቅ በላይ ወሳኝ የሆነ ምክር ከሻሙ ሊቅ የኢማሙል አልባኒ ኸሊፋ ሸይኽ ሰሊም አል-ሂላሊ አላህ ይጠብቀው ሁላችሁም አንብቡት ሼር አድርጉት ⤵️ *በታዘዛችሁበት መንገድ ቀጥሉ* አንተ ሰለፊይ ዓሊም የሆንከው ውድ ወንድሜ ሆይ እውቀትን ፈላጊ የሆንከው ልጄ ሆይ በልቡ የነብያትን ውርስ የተሸከምከው እና ይህንን የአላህ ጥሪ ተሸክሞ የወጣው ወንድሜ: ወደ አላህ ሚወስደው መንገድ ረጅም ነው ከጎኑ ያሉ ችግሮች እና የመጥፎ ተጠባባቂዎች ደግሞ ብዙና ማይቋረጡ ዘውታሪ ናቸው። ምቀኝነት የሌለበት መንገድ፣ ያለ ተቀናቃኝ ደዕዋ፣ ወይም ያለ ተቃውሞ ተሐድሶን አትጠብቅ ምክንያቱም ይህ ቀድሞ የነበረ አላህ ለነብዩ ﷺ እንዲህ በማለት ቀድሞ የነገራቸው ተለምዶ ነው {ለሁሉም ነብያት ከሰው ልጆችና ከጂኖች ጠላትን አድርገናል}....{እነሱን ከነ ቅጥፈታቸው ተዋቸው}  የመጨረሻውን መልዕክት አስተንትን {እነሱን ከነ ቅጥፈታቸው ተዋቸው} ምክንያቱም ለእያንዳንዱ ንግግር ከቆምክ ለሁሉም ጩሀት ጆሮን ከሰጠህ ለሁሉም ስድብ ከመለስክ የተናገረብህን በሙሉ ከተከታተልክ ጠላትህ በፊለፊት ሊጋፈጠው ያቃተውን ነገር በዚህ ያሳካውል እሱም: እድሜህን ያባክናል ሀሳብህን ይበትናል ከመልዕክትህ ያዘናጋሀል። በምታቀርበው መረጃ ላያሸንፍህ ይችላል ግን አንተን ለማድከም ይሞክራል የተነሳሀበትን ትልቅ አላማ መጣል ላይችል ይችላል ግን ከጎን አስር አይነት የጦርነት ግንባሮችን ይከፍትለሀል በመንገድ ከመጓዝ ላያግድህ ይችላል ግን ወደ ኋላ መዞርህን ያበዛበሀል: ምን አሉ? ማን ከዳኝ? ማን ጣለኝ? ማን ቀጠፈብኝ? እዚህ ጋር እውነተኛው የማዳከም ጦርነት ይጀምራል። ግን አስታወስ አላህ ለሉጥ እና ለቤተሰቦቹ ነጃን ሲፈልግላቸው ትእዛዙ በአመላካችነቱና በብርታቱ አስገራሚ ሆኖ ነው የመጣው: {ቤተሰብህን ይዘህ በሌሊት ክፍል ተጓዝ፤ ከኋላቸውም ተከተል፤ ከእናንተም አንዳችሁ ወደ ኋላ አይመልከት፤ ወደታዘዛችሁበትም ቀጥሉ። እነዚህ ሰዎች በማለዳ እንደሚጠፉና እንደሚወድሙ ይህንን ትእዛዝ ወደ እርሱ አዘዝነው።} [ሱረቱል ሒጅር፡ 65–66] {ከእናንተም አንዳችሁ ወደ ኋላ አይመልከት} ምንኛ ያማረች ቃል ናት! የተባለችው ለሉጥ እና ለቤተሰቦቹ ነጃ መውጫ ሰበብ እንድትሆን ነበር ግን በወስጧ ለአስተካካዮች ዘውታሪ ትምህርት አለባት ከኋላህ ያለው በሙሉ ልዞርለት አይገባም። የትላንት ጦርነቶች ዛሬህን እስር ቤት እንዳያደርጉት የሰዎቹ ንግግር ልብህ ላይ ከሚገባው በላይ እንዲኖር አትፍቀድለት ትንሽ የሆነ ተከራካሪ ወራዳ የሆነ ጠላት ትልቅ የሆነው ፕሮጀክትህን ሊያፈርስ አትፍቀድለት ሊያራቁትህ የፈለገን አካል ዬት እንደምትቆም መች እንደምትናገር እድሜህን በምን ላይ እንደምትጨረስ ሊወስንልህ እድልን አትስጠው። ከዛ ደግሞ የሰሪዎች አርማ ልትሆን ምትገባ ቃል ተከትላ መጣች: {በታዘዛችሁበት ነገር ላይ ቀጥሉ} የነብያት ወራሾች ሆይ ቀጥሉ: ተውሂድን በማስተማር ሱናን በማሰራጨት ተማሪዎችን በመገንባት አላዋቂዎችን በማስተማር ሹብሀዎችን በማክሸፍ ትውልድን በመቅረፅ በማነፅ ከሞታቹ ቡሓላ ሚቆይ ኪታብን በመደረስ አላህን ምትገናኙበት የሆነን ሀቅ በማስተላለፍ ላይ ቀጥሉ አትቋረጡ ፅኑ ስንት ዓሊም ነው በጭቅጭቅ ከእድሜው የተበላ! ስንት ዳዒ (ኡስታዝ,ተጣሪ) ነው ትልልቅ ግንባታዎችን መገንባት እየቻለ ጠላቶቹ ወደ ሩዱዶች ዝቅታ ያንሸራተቱት! ስንትስ ትልልቅ ነገር ሚጠብቃቸው የነበሩ ተማሪዎች ለእድሚያቸው መሰጠት ምክንያት ከሆነው እውቀት የበለጠ የሚቃረናቸው አካላትን ንግግር ሚያቁ?! ግን ተጠንቀቁ « አትዙሩ » ማለት ራሳችሁን አትገምግሙ ማለት አይደለም። እውነተኛ መካሪ ፀጋ ነው እውቀታዊ የሆነ ማስተካከያ ትጠቀምበታለህ ከስህተትህ ደግሞ ትመለሳለህ ሸሪዓው በሚያስፈርደው ልክ ደግሞ ባጢል ይመለሳል። ራስን በመገምገም መሀል እና ለተከራካሪዎችህ (ወቃሾችህ) እስረኛ ሆኖ መኖር ትልቅ የሆነ ልዩነት አለ። ስህተትህን አስተካክል መካሪህን አመስግን ባጢልን (ውድቅ የሆነን) በመረጃ መልስ ከዛ ፋይሉን ዘግተህ ጉዞህን ቀጥል። አንተኮ የመልዕክት ባለቤት እንጂ ተጨቃጫቂ አይደለህም። ነብዩ ﷺ በሀቅ ስለቆመችው ጀመዓ እንዲህ በማለት ተናግረዋል "የተዋቸው የተቃረናቸው አይጎዳቸው የአላህ ትእዛዝ (ፍርድ) እስኪመጣ በዛው ላይ ይቆያሉ" የዚህ ሀዲስ ትርጉሙ ሰሂሀይን (ቡኻሪና ሙስሊም ላይ) በተረጋገጠ መንገድ ተዘግቧል። የቀጠሮውን ማማር አስተንትኑ: ሚቃረናቸው የለም አልተባለም አይከዱም አይተዉም አልተባለም እንደውም ሚቃረናቸውም ሚተዋቸውም እንዳለ ተናገሩና "አይጎዷቸውም" አሉ። ጉዳቱ ሰው ስላወራብህ አይደለም ጉዳቱ ያለው ከተፈጠርክለት አላማ እንድትቋረጥ ሳያደርጉህ ነው ወደ ሱና ምታጣራ እውቀትን ምትፈልግ የተውሂድ ተጣሪ ሆይ: ምናልባት ወደ ሆነ አካል መልካምን ውለህ በመጥፎ መልሶ ሊሆን ይችላል ምናልባት የሆነውን አስተምረሀው ሊክድህ ይችላል ምናልባትም የሆነን ሰው ከፍ አድርገሀው ከዛ የመጀመሪያ ተሰደቢው አንተ ልትሆን ትችላለህ ወንድምህን በደከመ ሰዓት ተሸክመሀው በደከመህ ከጎንህ ላታየው ትችላለህ የሙከራው መራራነት የመልእክቱን ጥፍጥና ሊሰርቅ አታድርገው። ያለፈውን ነገር አላህ ዘንድ ተሳሰብ ይቅርታ በጎነት በሚሆንበት ቦታ ይቅር በል መግለጽ ግድ በሚሆንበት ቦታ እውነቱን ግለጽ  ልብህንም ከቂምና ከበቀል ጠብቅ ከዚያም ቀጥል። ከሚወቅሱህ (ከሚሰድቡህ) በላይ እውቀትህን ሚጠብቁት ይበልጣሉ ደዕዋህ (ጥሪህን) ሚፈልጉት ባዶነትህን ከሚፈልጉት ይበልጣሉ ከእድሜህ የቀረውን ጊዜ ደግሞ ለማያልቅ ጦርነት ከመሰዋት የላቀና የተወደደ ነው። ጨረቃኮ ከበታቹ ያሉ ድምፆች ከፍ ስላሉ ጉዞን አያቋርጥም እንደውም በቦታው ላይ ሆኖ ይጓዛል ጩሀቱ ደግሞ እዛው በተወለደበት እንዲሞት ይተወዋል። ወደ ኋላ አትዙሩ ማለት: ይህ በሰዎች ላይ ከፍ ብሎ ራስን ማየት አይደለም ነገር ግን ለመልዕክታችሁ ክብር መስጠት ነው። ከትችት መሸሽ አይደለም ነገር ግን ዕድሜን መጠበቅ ነው። በተቃዋሚዎች ፊት ድክመት አይደለም ነገር ግን መድረሻውን ያወቀ ሰው ጥንካሬ ነው። ከኋላችሁ ሊሆን ሚገባን ነገር ከኋላቹ ተዉት እውቀታችሁን ተሸከሙ ልባቹን አስተካክሉ ተማሪዎቻቹን ገንቡ ኪታቦቻቹን (መፅሀፍ) ፃፉ ሱናን በየቦታው አሰራጩ ተውሂድን አስተምሩ በህዝቡ ላይ የነብያትን ውርስ ቀስቅስ አኑሩ አትዙሩ...በታዘዛችሁበትም ላይ ቀጥሉ ተጓዙ ከኋላችሁ ሚጠፋ ጩሀት አለ ከፊለፊታችሁ ደግሞ ሚጠብቃቹ ህዝብ አለ በእጃችሁ ደግሞ መልዕክት አለ ከበላያቹ ደግሞ የሰሪ ስራ ማይጠፋበት ጌታ አለ። ማይቀር ደግሞ ስሞች ሚጠፉበት ጭቅጭቆች ሚያበቁበት ድምፆች ዝም ሚሉበት በናንተ ላይ የተፃፈ እናንተም በሌሎች ላይ የፃፋችሁት ሚታጠፉበት ሚጠቀለሉበት ወደ አላህ ያስቀደማችሁት እንጂ ሌላ ምንም ነገር ማይቀርብበት የሆነ ቀን ይመጣል። ስለዚህ ዕድሜያችሁን በከንቱ አታባክኑ። ልቦቻችሁንም ለተቃዋሚዎቻችሁ አትስጡ። ማንም ሰው በእናንተና በመንገዳችሁ መካከል እንዲገባ አትፍቀዱ። የነቢያት ወራሾች ሆይ፣ ቀጥሉ! (በታዘዛችሁበት ላይ ቀጥሉ!) ✍ ሸይኽ ሰሊም አል-ሂላሊ የኢማሙል አልባኒ ተማሪ እሁድ 10/03/1448 ሂጅሪ          23/08/2026 E.C https://t.me/mugo_mesjid_al_asarr/3572
164
4
_عجبا_لأمر_المؤمن_ألقيت_في_مسجد_ع
126
5
❁ ❁ ✿  ﷽ ✿ ❁ ❁ ⏪  ( عجبا لأمر المؤمن) 🎙 🎙️كلمة قيمة جداً ننصح بسماعها ونشرها والدال على الخير كفاعله . لفضيلة الشيخ المبارك : أبي عبد الرحمن رشاد بن أحمد الضالعي - حفظه الله- ◀️ ألقيت ظهر يوم الاثنين بمسجد عائشة بالضالع ٢٥/ ربيع الأول/١٤٤٨هـ المـــــ ⌚️١٩:٤٠⌚️ــــدة ═════ ❁✿❁ ═════ ❁✿❁ ═════
121
6
🔶🔹🔹 بِسْمِ اللَّهِ الرَّحْمَٰنِ الرَّحِيمِ 🔸🔹🔷 📗كتاب— عقيدة أهل السنة والجماعة  🌹🥀🌿 📚تأليف فضيلة الشيخ محمد بن صالح العثيمين رحمه الله تعالى  🌹🥀🌿 ⭕️للأخ الفاضل أبي عبدالرزاق أنوار عبدالله حفظه الله تعالى ورعاه🥀🎋🌷🌿✨ ደርሱ የሚሰጠው  በመስጂድ🕌 አል _ፈትህ ሓራ الله ይጠብቃት 🗂ይደመጥ ይሰራበት ሼር ይደረግ ይደረግ‼️ ♻️👉📗የኪታቡ ስም ዓቂደቱ አህሊሱነቲ ወልጀማአ🌹🥀🌿 ⭕️👉#የሼኽ ሙሀመድ ኢብኑ ሷሊህ አል ዑሰይሚን اللهይዘንላቸው🥀🌺🍁☘🌱 👉⭕️በወድም አቡ ዓብደረዛቅ አንዋር ዓብደላ الله ይጠብቀው_🌿🥀🍃🌸 📉0⃣6⃣ኛደርስ 🎙سجلة هذه المادة💥 بمسجد🕌  الفتح هرا  حرسها الله تعالى 🗓بتاريخ  يوم الإثنين / ربيع الأول/ ٢٥ /١٤٤٨هجرية በኢትዮጲያ አቆጣጠር ዕለተ ሰኞ  ጳጉሜ [ 2 ]   [ 2018 ] 🕌በመስጅድ አል ፈትህ ሓራ اللهይጠብቃት 🤲نسأل الله أن يفع بها الإسلام والمسلمين ቻናሉን ለመቀላቀል ከታች ያለውን ማስፈንጠሪያ ይጫኑ 👇👇 https://t.me/aslfiy  🫧🫧🌸 https://t.me/aslfiy  🫧🫧🌸 👇👇 https://t.me/daawa_hara https://t.me/daawa_hara
162
7
🔶🔹🔹 بِسْمِ اللَّهِ الرَّحْمَٰنِ الرَّحِيمِ 🔸🔹🔷 📗كتاب— أصول السنة للإمام أحمد رحمه الله تعالى 🌹🥀🌿 تأليف الإمام أبو عبدالله أحمد بن حمبل  رحمه الله تعالى  🌹🥀🌿 ⭕️للأخ الفاضل الداعي إلى الله   أبي معاذ  عثمان بن طيب الحبشي حفظه الله تعالى ورعاه🥀🎋🌷🌿✨ ደርሱ የሚሰጠው  በመስጂድ🕌 አል _ፈትህ ሓራ الله ይጠብቃት 🗂ይደመጥ ይሰራበት ሼር ይደረግ ይደረግ‼️ ♻️👉📗የኪታቡ ስም ኡሱል አሱና ሊል ኢማም አህመድ🌹🥀🌿 ⭕️👉#የኢማም አቡ አቡ ዓብዲላህ አህመድ ኢብኑ ሀምበል  اللهይዘንላቸው🥀🌺🍁☘🌱 👉⭕️#አቡ ሙዓዝ ዑስማን ኢብኑ ጦይብ አል _ ሀበሽይ الله ይጠብቀው_🌿🥀🍃🌸 📈0⃣1⃣2⃣ኛደርስ 🎙سجلة هذه المادة💥 بمسجد🕌  الفتح هرا  حرسها الله تعالى 🗓بتاريخ  يوم الإثنين / ربيع الأول/ ٢٥ / ١٤٤٨هجرية በኢትዮጲያ አቆጣጠር ዕለተ ሰኞ  ጳጉሜ  [ 2 ]   [ 2018 ] 🕌በመስጅድ አል ፈትህ ሓራ اللهይጠብቃት 🤲نسأل الله أن يفع بها الإسلام والمسلمين 🖥 ቻናሉን ለመቀላቀል ከታች ያለውን ማስፈንጠሪያ ይጫኑ 👇👇 https://t.me/aslfiy  🫧🫧🌸 https://t.me/aslfiy  🫧🫧🌸 👇👇 https://t.me/daawa_hara https://t.me/daawa_hara
150
8
#كلمة_قيمة 💥صواعق السياط على رأس عميل اليهود مهدي المشاط 💥 🔸لشيخنا / أبي عبدالله محمد بن عبدالله باجمال-  غفر الله له ولوالديه- 🔸كانت ليلة الثلاثاء 26 ربيع أول 1448 هـ  ⏰22:22 #موقف_أهل_السنة_والجماعة_من_الرافضة 💥تابعونا عبر قناتنا💥 •|| https://t.me/ResponsestoAlBarameka 💥وعبر مجموعتنا على الواتساب https://chat.whatsapp.com/Dzuk1SvCRJD9jFm4pDhnMt 💥وعبر قناتنا على الواتساب https://whatsapp.com/channel/0029VbBDO07CMY0MVWz8kM31 💥وعبر مجموعتنا في تطبيق سيجنل https://signal.group/#CjQKIG1tz0kX0iMGeEulPzts1dBoMDGQhuU01-mzMf6-9BhbEhAVl2w2Ps7Xho8vZu7jpZHt
113
9
+1
🔶🔹🔹 بِسْمِ اللَّهِ الرَّحْمَٰنِ الرَّحِيمِ 🔸🔹🔷 🎙تسجلات  السلفية بسجد السنة في بلاد الحبشة بمدينة دسي يسرها أن تقدم لكم هذه المادة🌹🌺🍁🍃🍂🥀 🍀🌱 #محاضرة  بعد صلاة العصر 🌱☘ ♻️〽️بعنوان~ 💢[لمؤمن القوي خير وأحب إلى الله من المؤمن الضعيف وفي كل خير احرص على ما ينفعك واستعن بالله ولا تعجز] ⭕️للأخ الفاضل الداعي إلى الله أبي عبدالله مسعود بن إدريس   حفظه الله تعالى ورعاه 🥀🍃🌸🍂🥀 🍀🌱 ሙሓደራ ከዓስር ሰላት ቡኋላ 🌱☘ 🗂ይደመጥ ይሰራበት ሼር ይደረግ ይደረግ‼️ ♻️〽️ርዕስ✨~ ♻️ብርቱ የሆነ ሙዕሚን በላጭ ና የተወደደ ነው ደካማ ከሆነው ሙዕሚን ነገር ግን በሁሉም ላይ ኸይር አለ ⭕️👉በወንድማችን አቡ ዓብዲላህ መስዑድ ኢብኑ ኢድሪ اللهይጠብቀው🥀🌺☘🌱 #እጅግ በጣም ጥሩ የሆነ ዳዕዋ አዳምጣችሁ ተመከሩበት ለሌሎችም ሼር አድርጉ‼️ 🎙سجلة هذه المادة💥 🗓بتاريخ  يوم الأحد ربيع الأول 24/  ١٤٤٨هجرية/ بمسجد🕌  السنة دسي حرسها الله تعالى በኢትዮጰ ያ አቆጣጠር ዕለተ እሁድ ዿግሜ [ 2 ]  [ 2018 ] 🕌በመስጅድ አል_ሱና ደሴاللهይጠብቃት 🤲نسأل الله أن يفع بها الإسلام والمسلمين ቻናሉን ለመቀላቀል ከታች ያለውን ማስፈንጠሪያ ይጫኑ 👇👇 https://t.me/mesjidsunnah🫧🫧🌸  https://t.me/mesjidsunnah 🫧🫧🌸 👇👇 https://t.me/mesjidsunnah https://t.me/mesjidsunnah
209
10
🔶🔹🔹 بِسْمِ اللَّهِ الرَّحْمَٰنِ الرَّحِيمِ 🔸🔹🔷 📗كتاب— عقيدة أهل السنة والجماعة  🌹🥀🌿 📚تأليف فضيلة الشيخ محمد بن صالح العثيمين رحمه الله تعالى  🌹🥀🌿 ⭕️للأخ الفاضل أبي عبدالرزاق أنوار عبدالله حفظه الله تعالى ورعاه🥀🎋🌷🌿✨ ደርሱ የሚሰጠው  በመስጂድ🕌 አል _ፈትህ ሓራ الله ይጠብቃት 🗂ይደመጥ ይሰራበት ሼር ይደረግ ይደረግ‼️ ♻️👉📗የኪታቡ ስም ዓቂደቱ አህሊሱነቲ ወልጀማአ🌹🥀🌿 ⭕️👉#የሼኽ ሙሀመድ ኢብኑ ሷሊህ አል ዑሰይሚን اللهይዘንላቸው🥀🌺🍁☘🌱 👉⭕️በወድም አቡ ዓብደረዛቅ አንዋር ዓብደላ الله ይጠብቀው_🌿🥀🍃🌸 📉0⃣5⃣ኛደርስ 🎙سجلة هذه المادة💥 بمسجد🕌  الفتح هرا  حرسها الله تعالى 🗓بتاريخ  يوم الأحد ربيع الأول/ ٢٤ /١٤٤٨هجرية በኢትዮጲያ አቆጣጠር ዕለተ እሁድ  ጳጉሜ [ 1 ]   [ 2018 ] 🕌በመስጅድ አል ፈትህ ሓራ اللهይጠብቃት 🤲نسأل الله أن يفع بها الإسلام والمسلمين ቻናሉን ለመቀላቀል ከታች ያለውን ማስፈንጠሪያ ይጫኑ 👇👇 https://t.me/aslfiy  🫧🫧🌸 https://t.me/aslfiy  🫧🫧🌸 👇👇 https://t.me/daawa_hara https://t.me/daawa_hara
149
11
بِسْمِ اللَّهِ الرَّحْمَٰنِ الرَّحِيمِ ይደመጥ_ይደመጥ‼️ #ሼር_ይደረግ 👉📮ዛሬ እለተ እሁድ ከዝሁር ሶላት በኃላ በመስጅደል #አንዋር የተደረገ ወሳኝና አንገብጋቢ  መደመጥ ያለበት ጣፋጭ  የሆነ ሙሀደራ በማድመጥና ሼር በማድረግ ላይ እንመክራለን‼️ ♦️وهي محاضرة اجتماع أهل السنة والجماعة في مسجد الأنوار ببلاد الحبشة محاضرة قيمة♦️ 🏮✍بعنوان:《النص المنزل في عظمة كتاب الله عز وجل》🌎 ⭕️يوم الأحد ٢٤/ربيعالأول/ ١٤٤٨هـ، بمسجد الأنوار - في بلاد الحبشة⭕️ 📢💎للشيخ المفضال والداعية المبارك/ أبي يحيى كمال بن محمد الحبشي حفظه الله تعالى ورعاه☁ ☘#በታላቁና በተወዳጁ ወደ الله ተጣሪ በሆነው ሸይኻችን አሸይኽ አቡ የህያ ከማል ኢብኑ ሙሀመድ አል_ሀበሺይ الله ይጠብቀው🍀 👉🎧ይደመጥ ይደመጥ‼️          ⌚ الــــدقيقة:-1:06:24                 🎙📍وكانت في جامع أنور (وسط عاصمة الحبشة أديس أبابا) بعد صلاة الظهر يوم الأحد الموافق (٢٤/ربيعالأول/١٤٤٨هـ) نسأل الله أن ينفع بها الإسلام والمسلمين.. https://t.me/yeanwarmsjddersoch 🎙#ሌሎች አጠቃላይ የሰለፍዮች ፕሮግራሞች ለመከታተል ደግሞ ቀጥሎ ያለዉን #አል_ኢማን ቻናልን ተቀላቀሉ። https://t.me/AlEmanhabssha
179
12
🔶🔹🔹 بِسْمِ اللَّهِ الرَّحْمَٰنِ الرَّحِيمِ 🔸🔹🔷 📗كتاب— أصول السنة للإمام أحمد رحمه الله تعالى 🌹🥀🌿 تأليف الإمام أبو عبدالله أحمد بن حمبل  رحمه الله تعالى  🌹🥀🌿 ⭕️للأخ الفاضل الداعي إلى الله   أبي معاذ  عثمان بن طيب الحبشي حفظه الله تعالى ورعاه🥀🎋🌷🌿✨ ደርሱ የሚሰጠው  በመስጂድ🕌 አል _ፈትህ ሓራ الله ይጠብቃት 🗂ይደመጥ ይሰራበት ሼር ይደረግ ይደረግ‼️ ♻️👉📗የኪታቡ ስም ኡሱል አሱና ሊል ኢማም አህመድ🌹🥀🌿 ⭕️👉#የኢማም አቡ አቡ ዓብዲላህ አህመድ ኢብኑ ሀምበል  اللهይዘንላቸው🥀🌺🍁☘🌱 👉⭕️#አቡ ሙዓዝ ዑስማን ኢብኑ ጦይብ አል _ ሀበሽይ الله ይጠብቀው_🌿🥀🍃🌸 📈0⃣1⃣1⃣ኛደርስ 🎙سجلة هذه المادة💥 بمسجد🕌  الفتح هرا  حرسها الله تعالى 🗓بتاريخ  يوم الأحد ربيع الأول/ ٢٤ / ١٤٤٨هجرية በኢትዮጲያ አቆጣጠር ዕለተ እሁድ  ጳጉሜ  [ 1 ]   [ 2018 ] 🕌በመስጅድ አል ፈትህ ሓራ اللهይጠብቃት 🤲نسأل الله أن يفع بها الإسلام والمسلمين 🖥 ቻናሉን ለመቀላቀል ከታች ያለውን ማስፈንጠሪያ ይጫኑ 👇👇 https://t.me/aslfiy  🫧🫧🌸 https://t.me/aslfiy  🫧🫧🌸 👇👇 https://t.me/daawa_hara https://t.me/daawa_hara
164
13
كيفية صفة صلاة النبي -عليه الصلاة والسلام- السؤال: فضيلة الشيخ: نفع الله بعلمك هل لنا أن نطلب منك دون أن نشق عليك تلخيص صفة صلاة النبي -صلى الله عليه وسلم- بدون خلاف وبدون ذكر أقوال؛ وذلك لتكون لعامة المسلمين من رجال ونساء؛ لأن البعض يجهل صفة الصلاة، مع أن النبي -صلى الله عليه وسلم- قال: «صلوا كما رأيتموني أصلي» ولذلك نرى على الكثير ملحوظات ومخالفات وفقك الله لنفع عباده؟ الجواب: 🔰 للعلامة الإمام 🔰                     محمد بن صالح العثيمين                     🔹🔸رحمه الله🔸🔹                   ✹•━━✿🍃🌸🍃✿━━•✹ الصلاة هي أعظم أركان الإسلام بعد الشهادتين، ويجب على المرء أن يعتني بها عناية كاملة؛ لأنها عمود الإسلام؛ لقول النبي -صلى الله عليه وسلم-: «رأس الأمر الإسلام وعموده الصلاة» وقد كان النبي -صلى الله عليه وعلى آله وسلم- يعلم أصحابه صفة الصلاة إما بالقول وإما بالفعل، أما بالقول، كقوله للرجل الذي صلى بلا طمأنينة: «إذا قمت إلى الصلاة فأسبغ الوضوء، ثم استقبل القبلة فكبر..» إلى آخر الحديث، وإما الفعل فقد كان الوافدون إلى رسول الله -صلى الله عليه وعلى آله وسلم- يصلون معه ثم يقول لهم: «صلوا كما رأيتموني أصلي» فالإنسان يتطهر من الحدث الأكبر والأصغر والنجاسة، ثم يستقبل القبلة فيكبر رافعاً يديه إلى حذو منكبيه أو إلى فروع أذنيه مع التكبير أو بعده أو قبله، كل ذلك جائز، ثم يضع يده اليمنى على ذراعه اليسرى على صدره، ثم يستفتح فيقول: اللهم باعد بيني وبين خطاياي كما باعدت بين المشرق والمغرب، اللهم نقني من خطاياي كما ينقى الثوب الأبيض من الدنس، اللهم اغسلني من خطاياي بالماء والثلج والبرد. أو يقول: سبحانك اللهم وبحمدك، وتبارك اسمك، وتعالى جدك، ولا إله غيرك، ثم يستعيذ بالله من الشيطان الرجيم: أعوذ بالله من الشيطان الرجيم، ثم يقرأ الفاتحة ويقدم عليها البسملة، فيقول: بسم الله الرحمن الرحيم ﴿الْحَمْدُ لِلَّهِ رَبِّ الْعَالَمِينَ ۞ الرَّحْمَنِ الرَّحِيمِ ۞ مَالِكِ يَوْمِ الدِّينِ ۞ إِيَّاكَ نَعْبُدُ وَإِيَّاكَ نَسْتَعِينُ ۞ اهْدِنَا الصِّرَاطَ الْمُسْتَقِيمَ ۞ صِرَاطَ الَّذِينَ أَنْعَمْتَ عَلَيْهِمْ غَيْرِ الْمَغْضُوبِ عَلَيْهِمْ وَلا الضَّالِّينَ﴾ [الفاتحة:2-7] يقف على كل آية كما وقفت الآن على كل آية، ثم يقرأ ما تيسر من القرآن، وتكون القراءة في الفجر قراءة طويلة من طوال المفصل، وفي المغرب قراءة قصيرة من قصار المفصل، ولا بأس أن يقرأ قراءة طويلة في صلاة المغرب أحياناً كما فعل النبي -صلى الله عليه وعلى آله وسلم-، أما الظهر والعصر والعشاء فيقرأ قراءة وسطاً بين هذا وهذا، ثم يرفع يديه مكبراً راكعاً ويضع يديه على ركبتيه مفرجتي الأصابع، ويكون مستوياً ويكون رأسه حيال ظهره، ويقول: سبحان ربي العظيم، ثلاث مرات أو أكثر، ويقول كذلك: سبحانك اللهم ربنا وبحمدك، اللهم اغفر لي، ويقول أيضاً: سبوح قدوس رب الملائكة والروح، ثم يرفع رأسه ويديه كما رفعهما عند الركوع فيقول: سمع الله لمن حمده، إلا المأموم فيقول بدلها: ربنا ولك الحمد حمداً كثيراً طيباً مباركاً فيه ملء السماء وملء الأرض وملء ما شئت من شيء بعد، ثم يخر ساجداً مكبراً ويقدم ركبتيه ثم كفيه ثم جبهته وأنفه، ويقول: سبحان ربي الأعلى، ثلاثاً أو أكثر كما أحب ويقول: سبحانك اللهم ربنا وبحمدك اللهم اغفر لي، ويقول أيضاً: سبوح قدوس رب الملائكة والروح، ثم يدعو بما شاء، ويكثر من الدعاء في السجود؛ لأمر النبي -صلى الله عليه وعلى آله وسلم- بذلك حيث قال: «أما الركوع فعظموا فيه الرب، وأما السجود فأكثروا فيه من الدعاء فقمن أن يستجاب لكم» وفي حال السجود لا يرفع يديه، ثم يرفع من السجود ويجلس بين السجدتين مفترشاً رجله اليسرى ناصباً رجله اليمنى، وأعني بالرجل هنا القدم لا الساق والفخذ، ينصب القدم ويجلس على اليسرى ويقول: رب اغفر لي، رب اغفر لي، رب اغفر لي، وارحمني وعافني واهدني واجبرني، ثم يسجد السجدة الثانية كالأولى، ثم ينهض إلى الركعة الثانية ويفعل فيها كما فعل في الركعة الأولى إلا الاستفتاح فلا يستفتح، والتعوذ فيه خلاف، بعض العلماء يقول: كلما قام إلى ركعة تعوذ وبعضهم يقول: يكفي التعوذ الأول في الركعة الأولى، ثم إذا صلى ركعتين جلس للتشهد، فإن كانت الصلاة ثنائية أكمل التشهد كله، وإن كانت الصلاة ثلاثية أو رباعية فإذا تشهد التشهد الأول قام وأتى بالباقي من صلاته لكنه يقتصر فيها على الفاتحة، أما التشهد فالأول ينتهي عند قوله: وأشهد أن محمداً عبده ورسوله، وأما الأخير فإنه لا نهاية له؛ لأن النبي -صلى الله عليه وعلى آله وسلم- لما ذكر التشهد قال: «ثم ليتخير من الدعاء ما شاء» فلو بقيت أكثر من نصف ساعة أو ساعة وأنت جالس في التشهد تدعو الله -عز وجل- فلا حرج، إلا الإمام فإنه لا يطيل على المأمومين، ثم تسلم عن يمينك: السلام عليكم ورحمة الله، وعن يسارك: السلام عليكم ورحمة الله. 👇👇👇👇 https://t.me/aslfiy 🫧🫧🌸
199
14
_ قَالَ العَلَّامَةُ الشَّيْخُ مُقْبِلُ الوَادِعِيُّ- رَحِمَهُ اللهُ- : «وَالَّذِي أُحِبُّهُ لِنَفْسِي أَلَّا أَجْلِسَ إِلَّا فِي مَجْلِسٍ أَسْتَفِيدُ فِيهِ أَوْ أُفِيدُ غَيْرِي، وَمَا سِوَى ذَلِكَ فَإِنِّي بِحَمْدِ اللهِ أَشْعُرُ بِغُمَّةٍ وَضِيقٍ، وَالْفَضْلُ فِي هَذَا لِلَّهِ». [المُخْرِجُ مِنَ الفِتْنَةِ، صـ ٢٦٢].
146
15
🔶🔹🔹 بِسْمِ اللَّهِ الرَّحْمَٰنِ الرَّحِيمِ 🔸🔹🔷 📗كتاب— عقيدة أهل السنة والجماعة  🌹🥀🌿 📚تأليف فضيلة الشيخ محمد بن صالح العثيمين رحمه الله تعالى  🌹🥀🌿 ⭕️للأخ الفاضل أبي عبدالرزاق أنوار عبدالله حفظه الله تعالى ورعاه🥀🎋🌷🌿✨ ደርሱ የሚሰጠው  በመስጂድ🕌 አል _ፈትህ ሓራ الله ይጠብቃት 🗂ይደመጥ ይሰራበት ሼር ይደረግ ይደረግ‼️ ♻️👉📗የኪታቡ ስም ዓቂደቱ አህሊሱነቲ ወልጀማአ🌹🥀🌿 ⭕️👉#የሼኽ ሙሀመድ ኢብኑ ሷሊህ አል ዑሰይሚን اللهይዘንላቸው🥀🌺🍁☘🌱 👉⭕️በወድም አቡ ዓብደረዛቅ አንዋር ዓብደላ الله ይጠብቀው_🌿🥀🍃🌸 📉0⃣4⃣ኛደርስ 🎙سجلة هذه المادة💥 بمسجد🕌  الفتح هرا  حرسها الله تعالى 🗓بتاريخ  يوم السبت ربيع الأول/ ٢٣ /١٤٤٨هجرية በኢትዮጲያ አቆጣጠር ዕለተ ቅዳሜ  ነሀሴ [  [ 30 ]   [ 2018 ] 🕌በመስጅድ አል ፈትህ ሓራ اللهይጠብቃት 🤲نسأل الله أن يفع بها الإسلام والمسلمين 🖥 ቻናሉን ለመቀላቀል ከታች ያለውን ማስፈንጠሪያ ይጫኑ 👇👇 https://t.me/aslfiy  🫧🫧🌸 https://t.me/aslfiy  🫧🫧🌸 👇👇 https://t.me/daawa_hara https://t.me/daawa_hara
177
16
🔶🔹🔹 بِسْمِ اللَّهِ الرَّحْمَٰنِ الرَّحِيمِ 🔸🔹🔷 📗كتاب— أصول السنة للإمام أحمد رحمه الله تعالى 🌹🥀🌿 تأليف الإمام أبو عبدالله أحمد بن حمبل  رحمه الله تعالى  🌹🥀🌿 ⭕️للأخ الفاضل الداعي إلى الله   أبي معاذ  عثمان بن طيب الحبشي حفظه الله تعالى ورعاه🥀🎋🌷🌿✨ ደርሱ የሚሰጠው  በመስጂድ🕌 አል _ፈትህ ሓራ الله ይጠብቃት 🗂ይደመጥ ይሰራበት ሼር ይደረግ ይደረግ‼️ ♻️👉📗የኪታቡ ስም ኡሱል አሱና ሊል ኢማም አህመድ🌹🥀🌿 ⭕️👉#የኢማም አቡ አቡ ዓብዲላህ አህመድ ኢብኑ ሀምበል  اللهይዘንላቸው🥀🌺🍁☘🌱 👉⭕️#አቡ ሙዓዝ ዑስማን ኢብኑ ጦይብ አል _ ሀበሽይ الله ይጠብቀው_🌿🥀🍃🌸 📈0⃣1⃣0⃣ኛደርስ 🎙سجلة هذه المادة💥 بمسجد🕌  الفتح هرا  حرسها الله تعالى 🗓بتاريخ  يوم السبت ربيع الأول/ ٢٣ / ١٤٤٨هجرية በኢትዮጲያ አቆጣጠር ዕለተ ቅዳሜ  ነሀሴ   [ 30 ]   [ 2018 ] 🕌በመስጅድ አል ፈትህ ሓራ اللهይጠብቃት 🤲نسأل الله أن يفع بها الإسلام والمسلمين 🖥 ቻናሉን ለመቀላቀል ከታች ያለውን ማስፈንጠሪያ ይጫኑ 👇👇 https://t.me/aslfiy  🫧🫧🌸 https://t.me/aslfiy  🫧🫧🌸 👇👇 https://t.me/daawa_hara https://t.me/daawa_hara
177
17
💥💥جديد النصايح والتوجيهات ⚡️دار الحــــــديث السلفية بالحامي بمسجد أنـــــــور . 🎙نَصَايِح لِلدُّعَاةِ إِلَى اَللَّهِ 📚للشيخ الهمام أبي بلال الحضرمي حفظه الله . 📆 الأربعـــاء 20 ربيع الأول 1448ه ═══✺✺═══ الموقع الرسمي للشيخ الموقع الرسمي للشيخ أبي بلال الحضرمي 👇👇👇 https://t.me/aslfiy 🫧🫧🌸 https://t.me/aslfiy 🫧🫧🌸
150
18
🔶🔹🔹 بِسْمِ اللَّهِ الرَّحْمَٰنِ الرَّحِيمِ 🔸🔹🔷 🎙تسجلات  السلفية بسجد الفتح في بلاد الحبشة بمدينة هرا يسرها أن تقدم لكم هذه المادة🌹🌺🍁🍃🍂🥀 🍀🌱# كلمة بعد صلاة الفجر🌱☘ ♻️〽️بعنوان~ 💢[  شكر نعم الله عزوجل ] ⭕️للأخ الفاضل الداعي إلى الله أبي البراء علي بن مولا الحبشي   حفظه الله تعالى ورعاه 🥀🍃🌸🍂🥀 🍀🌱የምጋና ንግግ ከፈጅር ሰላት በኋላ 🌱☘ 🗂ይደመጥ ይሰራበት ሼር ይደረግ ይደረግ‼️ ♻️〽️ርዕስ✨~ ♻️👉የاللهህን ፀጋ ማመስገን በሚል የተዘጋጀ ⭕️👉በወድማችን አቡልበራዕ ዓሊ ቢን ሞላ አል _ሀበሽ  اللهይጠብቀው🥀🌺☘🌱 #እጅግ በጣም ጥሩ የሆነ ዳዕዋ አዳምጣችሁ ተመከሩበት ለሌሎችም ሼር አድርጉ‼️ 🎙سجلة هذه المادة💥 🗓بتاريخ  يوم الأربعاء ربيع الأول/ ٦/  ١٤٤٨هجرية/ بمسجد🕌  الفتح هرا  حرسها الله تعالى በኢትዮጲያ አቆጣጠር ዕለተ ቅዳሜ ነሀሴ [ 30 ]  [ 2018 ] 🕌በስጅድ አል_ፈትህ ሓራاللهይጠብቃት 🤲نسأل الله أن يفع بها الإسلام والمسلمين ቻናሉን ለመቀላቀል ከታች ያለውን ማስፈንጠሪያ ይጫኑ 👇👇 https://t.me/aslfiy  🫧🫧🌸 https://t.me/aslfiy  🫧🫧🌸 👇👇 https://t.me/daawa_hara https://t.me/daawa_hara
242
19
🔶🔹🔹 بِسْمِ اللَّهِ الرَّحْمَٰنِ الرَّحِيمِ 🔸🔹🔷 🎙تسجلات  السلفية بسجد الفتح في بلاد الحبشة بمدينة هرا يسرها أن تقدم لكم هذه المادة🌹🌺🍁🍃🍂🥀 🍀🌱 #محاضرة بعد صلاة الفجر 🌱☘ ♻️〽️بعنوان~ 💢[ذكرالله عزوجل حصن من حصان المؤمنين] ⭕️للأخ الفاضل الداعي إلى الله أبي عبدالله مسعود بن إدريس   حفظه الله تعالى ورعاه 🥀🍃🌸🍂🥀 🍀🌱 ሙሓደራ ከፈጅር ሰላት ቡኋላ 🌱☘ 🗂ይደመጥ ይሰራበት ሼር ይደረግ ይደረግ‼️ ♻️〽️ርዕስ✨~ ♻️👉 አاللهህን ማስታወስ የአማኞች መጠበቂያ ነው በሚል የተዘጋጀ ⭕️👉በወንድማችን አቡ ዓብዲላህ መስዑድ ኢብኑ ኢድሪ اللهይጠብቀው🥀🌺☘🌱 #እጅግ በጣም ጥሩ የሆነ ዳዕዋ አዳምጣችሁ ተመከሩበት ለሌሎችም ሼር አድርጉ‼️ 🎙سجلة هذه المادة💥 🗓بتاريخ  يوم السبت ربيع الأول/٢٣/  ١٤٤٨هجرية/ بمسجد🕌  الفتح هرا  حرسها الله تعالى በኢትዮጰ ያ አቆጣጠር ዕለተ ቅዳሜ ነሀሴ [ 30 ]  [ 2018 ] 🕌በስጅድ አል_ፈትህ ሓራاللهይጠብቃት 🤲نسأل الله أن يفع بها الإسلام والمسلمين ቻናሉን ለመቀላቀል ከታች ያለውን ማስፈንጠሪያ ይጫኑ 👇👇 https://t.me/aslfiy  🫧🫧🌸 https://t.me/aslfiy  🫧🫧🌸 👇👇 https://t.me/daawa_hara https://t.me/daawa_hara
341
20
💥💥جديد النصايح والتوجيهات ⚡️دار الحــــــديث السلفية بالحامي بمسجد أنـــــــور . 🎙مُجْرِمٌ مِنْ اَلْمُجْرِمِينَ مَنْ يُحَذِّرُ أَوْ يُثَبِّطُ عَنْ قِتَالِ اَلرَّافِضَةِ (( والثنـــاء على الدعوة في لحج )) 📚للشيخ الهمام أبي بلال الحضرمي حفظه الله . 📆 الخميس 21 ربيع الأول 1448ه ═══✺✺═══ الموقع الرسمي للشيخ الموقع الرسمي للشيخ أبي بلال الحضرمي .👇👇 https://t.me/aslfiy 🫧🫧🌸 https://t.me/aslfiy 🫧🫧🌸
161