cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking «Accept all», you agree to the use of cookies.

avatar

Official Bole Gerji school ቦሌ ገርጂ የመ/ደ/ት/ቤት

ቦሌ ገርጂ የመ/ደ/ት/ቤት። It's All About You And Education. YouTube ለሕፃናት 👇👇👇 https://user239043.psee.ly/5765mk

Show more
Advertising posts
658
Subscribers
+124 hours
+117 days
+2930 days

Data loading in progress...

Subscriber growth rate

Data loading in progress...

Show all...
✂️ @officialbolegerjischool Desta

40 seconds · Clipped by Ha Hu Ethiopia-ሀ ሁ ኢትዮጵያ · Original video "ቦሌ ገርጂ ከ ማርች 8 ሩብ ፍፃሜ #football" by official Bole Gerji school-ቦሌ ገርጂ ትምህርት ቤት

1
የተሬ ህልም አጃኢባ ለፍፃሜ ደረስን ተገፍተን ነበረ አምና ከዚህ መድረክ በግፍ ታግደን ነበር የታገሰ ከሚስቱ ይወልዳል አይደል የሚባለው አመት ጠበቅን በቁጭትና በእልህ። እኛ ከተገፊዎች መደዳ ስለነበርን እግዚአብሔር ረዳን እያንዳንዱን ውጣውረድ በብቃት ተጓዝን ሜዳ ላይ ተጋገዝን ። አሁን የዋንጫው እለት ከዶ/ር ሀዲስ አለማየሁ ት/ቤት መምህራን ጋር ወደ ሜዳ የሚወስደውን ትኬት ቆርጠናል። ቦሌ ህብረተሰብ አንደኛ ደረጃ ት/ቤትን አምና በወረዳ 13 በተዘጋጀው ውድድር ላይ ልክ እንደ ዛሬው ለዋንጫ ለማለፍ ተጫውተን አሸንፈን ነበር ። ዛሬም ከፍ ባለው የክ/ከተማ ውድድር ላይ ወደ ዋንጫው ለመጓዝ 9:00 ሰዓት በቦሌ ሩዋንዳ ሜዳ ላይ ተገናኘን ከማዕዘን በተመታች ኳስ በተቆጠረች ግብ እኛን አንድ ለ ባዶ መሩን በጣም ቦረቁ ። የጎሉ መቆጠር ግን በእኛ ላይ የመጫወት አቅም እና የማሸነፍ ጉጉትን እንጂ ፍርሀትን አልፈጠረም ነበር የመጀመሪያውን አጋማሽ የጨዋታ መርሀግብር ለመጨረስ የዕለቱ ዳኛ በመሰናዳት ላይ እንዳለ የዛሬው ኮከብ ተጫዋቻችን ደስታ የአቻነቷን ግብ በማስቆጠር አንድ ለአንድ በሆነ ውጤት ወደ መልበሻ ክፍል አመራን። በደጋፊዎቻችን ምክር እና አበርቺነት ወደ ሜዳ ተጓዝን ኳስን አርቀው የሚጠልዙት የኮሚኒቲ ተጫዋቾች በገርጂ የመሀል ሜዳ ሞተሮች እግር ስር በብዛት መታየት ጀመረች። ይሄም በተቃራኒ በድን ላይ ከፍተኛ ስጋትን ፈጠረ በመጀመሪያው አጋማሽ ወደ ሜዳ ያልገባው የባለፈው የጨዋታ ኮከብ ተሻለ ዛሬም ተሽሎ ነበረ ለማሰብ የሚከብድ ኳስ ወደ በረኛው ተኮሰበት ጎል ሆነ ሁለት ለአንድ መራን። በጨዋታው ማብቂያ ላይ ደስታ ለራሱ ሁለተኛውን ለቡድኑ ደግሞ ሶስተኛው ግብ በሚገርም አጨራረስ አስቆጠረ          3 ለ 1 ተጠናቀቀ አሸነፍን። ደስታችን በደስታ ግብ ጀመረ መንገዱን በናኦል አስጨፋሪነት ሳንቀዘቅዝ ገርጂ ደረስን ማሸነፍ ግን ደስ ሲል። ከፍ ባለ ድምፅ ሆ አልን ፍቅር በቤቱ ተስተጋባ የዋንጫውን ቀብድ ይዘን መጣን ብዙዎች ካላቸው ላይ ሳይሆን የራሳቸውን አጉድለው እንካችሁ ላባችሁን ጥረጉበት አሉን ።          ጎተራችሁ አይጉደል🙏     እናማ ወገኔ ገና አልጨረስንም ዛሬ ምጡ ቀለል ቢልም ዋንጫው 🏆 ግን አልተወለደም ዛሬ ተጋጣሚን አክብረን በመጫወታችን                 ድል አደረግን💪💪💪 መቼም እዚህ ደርሶ ማጣት ያማል ሞት ነው አቅለን እንዳናይ ያከበሩት ነገር መልሶ ያከብራል እንጂ አያዋርድም ስለዚህ ቀሪውን ጨዋታ ከዛሬው ከፍ ባለ መንፈስ ሳንቀዘቅዝ እንጠባበቅ እላለሁ። የተሬ ህልም አይስትም ! አሁን ደግሞ ማዕረግ ዋንጫ ሲስም እይልን እስኪ 😁 🏆 🏃‍♂🏃‍♂🏃‍♂🏃‍♂🏃‍♂🏃‍♂ መጣንልሽ       ዋንጪቲ! 🏆🏆🏆 https://youtu.be/LoVb-T9YpRE 🏆🏆
Show all...
ቦሌ ገርጂ ክ ማርች 8 ሩብ ፍፃሜ #football

#officialbolegerji #officialBolegerjischool-ቦሌገርጂትምህርትቤት #sport #football 🌟 Welcome to Official Bole Gerji School! 🌟🚀 Embark on a Learning Adventure! 🚀Of...

ዛሬም እንደበፊቱ በደጋፊዎቻችን ታግዘን ለፍፃሜ ደርሰናል እናመሰግናለን ።
ሜዳዉ ላይ በመገኘት ድንገት ለሚጎዱት ተጫዋቾቻችን የህክምና አገልግሎት በመሰጠት ልዩ ደጋፊ ላደረገልን የገርጂ የጤና ባለሙያችን ለአቶ ፍሰሀ ትልቅ ምስጋና ለማቅረብ እወዳለሁ።
በመቀጠል :- የመሃሉ ሞተር የማይደክመው ባቡር ለሆነዉ ተጫዋቻችን ለመ/ር ብሰራት ከበደ ምክር እና ተማፅኖአችንን በመሰማት ላሳየከን ፍፁም የባህሪ ለዉጥ እኔ በግሌ የእዉነት በጣም ተደሰችብሃለሁና ምሰጋናዬ ባለህበት ይድረሰህ እላለሁ።❤️❤️❤️
በመጨረሻም :- ሁሉንም በዛ እርሻ በሚመሰል ሜዳ ት/ቤታችን ለማገዝ የተገኛችሁ ተጫዋቾች እና ደጋፊ መምህራን በሙሉ እንኳን ደሰ አላችሁ እያልክ ለፍፃሜው ጨዋታ ከአሁኑ እንድትዘጋጁ ማሳሰብ እፈልጋለሁ ።
የመጨረሻው ሳቅ ተቃቅፈን ለመሳቅ 80 ደቂቃ ብቻ ይቀረናል ።
    😍😍እወዳችኋለሁ😍😍😍                        ሳሚ ነኝ ከሩዋንዳ                          06/09/16 ዓ.ም 🏆❤🏆❤🏆❤🏆❤🏆❤🏆 ሙሉ ጨዋታውን ነገ ይጠብቁን 👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇 https://youtu.be/LoVb-T9YpRE
Show all...
👍 1
Show all...
ቦሌ ገርጂ ክ ማርች 8 ሩብ ፍፃሜ #football

#officialbolegerji #officialBolegerjischool-ቦሌገርጂትምህርትቤት #sport #football 🌟 Welcome to Official Bole Gerji School! 🌟🚀 Embark on a Learning Adventure! 🚀Of...

የቦሌ ገርጂ ቅድመ አንደኛ ፣ አንደኛ ሎ J!! ላይ ይገኛል ::
Show all...
ዜና ድል በድል! የክዋክብት ስብስብ የሆነው የቦሌ ገርጂው የእግር ኳስ ቡድን በለመደው የድል አድራጊነት ጉዞው ቀጥሏል። በዛሬው እለትም የጥሎ ማለፍ ጨዋታውን ያደረገው ገርጂ ማርች 8 የመጀመሪያ ደረጃ ት/ቤትን በቦሌ ህብረተሰብ ስታዲየም ከቀኑ 9:00 ሰዓት ላይ በጀመረው ጨዋታ በፍፁም የጨዋታ ብልጫ 3ለ1 በሆነ አጠቃላይ ውጤት አሸንፏል። በዕለቱም የቡድኑ የመስመር ተጫዋች የሆነው መ/ር ተሻለ ጎሹ አንድ ጎል በማስቆጠር እና ድንቅ እንቅስቃሴን በማድረጉ የዕለቱ ኮከብ ተጫዋች (Man of the match) በመባል ተመርጧል። በቀጣይም ቦሌ ገርጂ ለፍፃሜው ፍልሚያ ለማለፍ ከቦሌ ህብረተስብ አንደኛ ደረጃ ጋር ይጫወታል። ምንጭ የገርጂ ሚኒ ሚዲያ (GMM) የት/ቤቱ ልሳን🎤
Show all...
👍 2
Show all...
3 ለ 1 ያለቀውን አስገራሚ የ ቦሌነገርጂ እና የ ማርች 8 ትምህርት ቤቶች ፍልሚያ ነገ ይጠብቁን @officialBolegerjischool

3 ለ 1 ያለቀውን አስገራሚ የ ቦሌነገርጂ እና የ ማርች 8 ትምህርት ቤቶች ፍልሚያ ነገ ይጠብቁን ‎@officialBolegerjischool #sport #officialbolegerjischool

1
ሰላም እንዴት ዋላችሁ፡፡ ከዚህ በፊት የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ባህል፣ኪነጥበብና ቱሪዝም ቢሮ ለሙዚቃና ስዕል መምህራን በየዓመቱ ስልጠና እየሰጠ መሆኑ ይታወቃል፡፡ በ2016 ዓ.ም ለእይታዊና ክንውን ጥበባት መምህራን ስልጠና ለመስጠት አቅዶ መምህራንን መልምለን እንድንልክ በትምህርት ቢሮ ስለተጠየቅን ቅድሚያ ከአሁን በፊት ስልጠና ላልወሰዱት በመስጠት መልምላችሁ በተላከው ቅፅ መሰረት ዝርዝራቸውን እስከ 05/09/2016 ዓ.ም ድረስ እንድትልኩልን እንጠይቃለን፡፡
Show all...
👎 2👍 1 1
የሚመለከታችሁ መምህራን ነገ ከ5:00 ጀምራችሁ ም/ ር / መ/ራን ቢሮ መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እናሳውቃለን ::
Show all...
😁 3👍 1