cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking «Accept all», you agree to the use of cookies.

avatar

Løvê is♥️one

Advertising posts
206
Subscribers
No data24 hours
+17 days
-230 days

Data loading in progress...

Subscriber growth rate

Data loading in progress...

እንኳን ደህና መጣህ 🌺 ይህን ቦት በመጠቀም አሪፍ ልጥፎችን እና ቻናል 👇👇👇 https://t.me/Love_chanali https://t.me/Muhaba_Kedir_bot
Show all...
@Muhaba_official_bot

እንኳን ደህና መጣህ 🌺 ይህን ቦት በመጠቀም አሪፍ ልጥፎችን እና ቻናል 👇👇👇

https://t.me/Love_chanali

👆👆👆
Show all...
አያቴ ከሰው በላይ ያድርግህ ብላ መርቃኝ ይሀው አሁን ኮንዶሚኒየም 8ተኛ ላይ ነው ቤቴ😜🤣🤣 #Like ማንን ገደለ😂😂😂😂
Show all...
👉#ስልክሽን_በተለያየ_ቻርጀር_መሰካት😁😜 👉#ለባትሪ_ፀር_ነው.....🤗🤭 👉#እኛ_ምናወራው_ስለ_ባትሪ_አይደለም🫣🫢 👉#ይቀጥላል..!!🙈
Show all...
አራስ ቤት አረቄ ገዝቶ መሄድ ምን ይሉታል ቆይ🤦‍♂🤦‍♂........ድጋሚ ልታስረግዛት ነው የኔ ወንድም?
Show all...
ተቀበል____1 ምንም ቆንጆ ብትሆኝ ብትመስይም እንቁ ምንም ካልጣፈጠ የዳቦሽ መረቁ ቆንጆ አይደለሽም ልንገርሽ እናቱ በዳቦሽ ጣዕም ቀርቷል ውበትሽ በከንቱ ተቀበል_2 ዳቦማ ነበረን ከላይ የታደልነው አጣጥሞ ቀማሽ ነው እንጃ ያጣነው ማጣጣሙን ካልቻልክ ልንገርህ አባቱ ወገብህን አታልፋ ዝም ብለህ በከንቱ ተቀበል____3 አንተም ተው አንቺም ተይ አትወቃቀሱ አብሮ ለማጣጣም መንገዱን ቀይሱ እኔም በአንድ ነገር ልተባበራችሁ አዲስ ፍራሽ አለኝ እሱን ላውሳችሁ 😂😂😂😂 Join us➜ https://t.me/Love_chanali
Show all...
ይሄ ወጣት keno ቤትና Betting ቤት እንደሚቆመው ለቅዳሴ ቢቆም.... ይሄኔ የሀገራችን ችግር መልስ ያገኝ ነበር
Show all...
👍 3
​​🌹💌...               💓እንዲህ ነው ፍቅር❣ የፍቅር ትርጉሙ               በጉልህ ተጽፎ ለአለም ታየ           ከኔና አንቺ ተርፎ የፍቅራችን ፅናት            አመታትን ቆጥሮ ከዛሬ አደረሰን               ዘመን ተሻግሮ እንዲህ ነው መዋደድ                 እንዲህ ነው ፍቅር ጥላቻን አስወግዶ                 ለዘለአለም መኖር፡፡ #እያሉ_ነበር         ◆━━━✎✦✎━━━ #owner @Muhaba_Kedir_bot 🌹🥀 https://t.me/Love_chanali 🥀🌹 🌹🥀 https://t.me/Love_chanali 🌹🥀                  #ሼር አደራ🙏
Show all...
🥰 1
@like #477f9b906697f730d
Show all...
​​🌹💌...               💓እንዲህ ነው ፍቅር❣ የፍቅር ትርጉሙ               በጉልህ ተጽፎ ለአለም ታየ           ከኔና አንቺ ተርፎ የፍቅራችን ፅናት            አመታትን ቆጥሮ ከዛሬ አደረሰን               ዘመን ተሻግሮ እንዲህ ነው መዋደድ                 እንዲህ ነው ፍቅር ጥላቻን አስወግዶ                 ለዘለአለም መኖር፡፡ #እያሉ_ነበር         ◆━━━✎✦✎━━━ #owner @Muhaba_Kedir_bot 🌹🥀 https://t.me/Love_chanali 🥀🌹 🌹🥀 https://t.me/Love_chanali 🌹🥀                  #ሼር አደራ🙏
Show all...