cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking ÂŤAccept allÂť, you agree to the use of cookies.

avatar

Infinity health

Show more
The country is not specifiedThe language is not specifiedThe category is not specified
Advertising posts
232
Subscribers
No data24 hours
No data7 days
No data30 days

Data loading in progress...

Subscriber growth rate

Data loading in progress...

👄❌🔴SEX SEX🔴🔞👄❌ ማንኛውንም አይነት የ🔞 ሴክስ VIDEO💯 🔞❌⭕️ SEX የሚፈልግ ብቻ💯💢♨️ 🔞❌⭕️ SEX የሚፈልግ ብቻ💯💢! 🔞❌⭕️SEX የሚፈልግ ብቻ🚫💯💢 🇪🇹የኢትዮጵያ ትልቁ የወሲብ ቻናል 🇪🇹 🇪🇹የኢትዮጵያ ትልቁ የወሲብ ቻናል 🇪🇹 🔞👅ቻት ሴክስ ቻት ሴክስ ቻት ሴክስ👅🔞 🔞👅ቻት ሴክስ ቻት ሴክስ ቻት ሴክስ👅🔞 🔞❌⭕️SEX የሚፈልግ ብቻ🚫💯💢 🇪🇹የኢትዮጵያ ትልቁ የወሲብ ቻናል 🇪🇹 🇪🇹የኢትዮጵያ ትልቁ የወሲብ ቻናል 🇪🇹 🇪🇹የኢትዮጵያ ትልቁ የወሲብ ቻናል 🇪🇹 🔞👅ቻት ሴክስ ቻት ሴክስ ቻት ሴክስ👅🔞 🔞👅ቻት ሴክስ ቻት ሴክስ ቻት ሴክስ👅🔞
Show all...
✍#የጥርስ #መቦርቦር 🔹🔹🔹🔹🔹🔹🔹🔹🔹 ♥♥#በቅንነት #ሼር #ያድርጉልን♥♥ ⏩ #የጥርስ መቦርቦር የሚከሰተው በአፋችን ውስጥ የሚገኙ ጀርሞች (ባክቴሪያ) ጥርሳችንን የሚያበሰብሱ አሲዶችን በሚያመነጩበት ጊዜ ነው፣ ይህም በጥርሳችን ላይ የተቦረቦሩ ቀዳዳዎችን (Cavities) እንዲፈጠሩ ያደርጋል። የተቦረቦሩ ጥርሶች ህመም ከማስከተል ባለፈ ለኢንፌክሽን ያጋልጣሉ። 👉 #የጥርስ #መቦርቦር #እንዴት #ይከሰታል? 📌 በጥርስ ላይ ተለጥፈው የሚቀሩ ምግቦች ካልተፀዱ ይከማቹና የባክቴሪያዎች መራቢያ እና ምግብ ይሆናሉ። ባክቴሪያዎች በሚመገቡ ጊዜ ከውስጣቸው አሲድን ይረጫሉ፣ ይህም ጥርሳችን እንዲቦረቦርና እንዲበሰብስ ያደርጋል። 👉 #ለጥርስ #መቦርቦር #የሚያጋልጡ #ሁኔታዎች 📌 ጥርስን በሚገባና በመደበኛ ሁኔታ አለማፅዳት 📌 ጣፋጭነት የበዛባቸው ምግቦች ማዘውተር 📌 የፍሎራይድ እጥረት መኖር 📌 የስኳር ህመም ተጠቂ መሆን 📌 በህመም ወይንም በተለያዩ መድሀኒቶች ምክንያት የአፍ ድርቀት ሲኖር 📌 ሲጋራን ማጤስ ናቸው። 👉 #የጥርስ #መቦርቦር #የሚያስከትላቸው #ምልክቶች 📌 የጥርስ ህመም ስሜት 📌 በተጎዳው ጥርስ አካባቢ የድድ ማበጥ 📌 መጥፎ የሆነ የአፍ ጠረን መኖር 📌 በጥርስ ላይ ነጭ፣ ግራጫ፣ ቡኒ ወይንም ጥቁር ቀለማት የያዙ የተቦረቦሩ ቦታዎች መኖር ናቸው። 👉 #የጥርስ #መቦርቦርን #እንዴት #መከላከል #ይቻላል? 📌 ጥርስዎን በቀን ውስጥ ቢያንስ ሁለት ጊዜ (ከቁርስ በኃላ እና ከመተኛትዎ በፊት) የፍሎራይድ ኬሚካል ባለው የጥርስ ሳሙና መታጠብ። 📌 በማንኛው ግዜ ምግብ ከተመገቡ በኃላ አፍዎን በንፁህ ውሀ በሚገባ መጉመጥመጥ 📌 ከእንቅልፍ በፊት ጥርስዎን ከታጠቡ በኃላ ምንም አይነት ምግብ አለመመገብ 📌 ጣፋጭ የበዛባቸው ምግቦችን ከምግብ ፕሮግራም ውስጥ ማስወገድ 📌 ልጆች ለጥርስ መቦርቦር ተጋላጭነታቸው ከፍተኛ ስለሆነ ሁሌም ስለ ጥርስ ፅዳት አጠባበቅ ማስተማር 📌 የጥርስ ሀኪምዎ ጋር በዓመት አንድ ጊዜ በመሄድ ጥርስዎን በባለሞያ ማሳጠብና ማስመርመር 👉👉 #ማሳስቢያ :- የጥርስ ህመም ሲሰማዎ ጊዜ ሳይሰጡ ወደ ሀኪም መሄድን አይዘንጉ ምክንያቱም የህመም ስሜቱ ከጥቂት ጊዜ በኃላ በራሱ ሊጠፋ ቢችልም የጥርስ መቦርቦር ግን ያለ ህመም ሊቀጥል ይችላል። በአፋጣኝ ህክምና ካልተደረገ ጥርስዎን እስከማጣት ሊያደርስዎ ይችላል።።።። @infinityhealth @infinityhealth
Show all...
ስለ ጀርባ ህመም ዘወትር የሚሰጡ 7 የተሳሳቱ ምክሮች በጀርባ ህመም ዙርያ ብዙ የተሳሳተ መረጃ አለ። አካል ብቃት እንቅስቃሴ ጀርባን እንደሚጎዳ ብዙ ግዜ እንሰማለን። ጀርባ ህመም ሊስተካከል የሚችለው በቀዶ ጥገና ብቻ እንደሆነ ሌላ የሚነሳ ሃሳብ ነው። ጀርባ ህመም ብዙ ሰዎች ላይ የሚታይ ችግር ነው። ጀርባ ህመም የሚሰማዎት ከሆነ የሚከተሉትን እውነታዎች ማስተዋል ተገቢ ነው። ስህተት 1: አካል ብቃት እንቅስቃሴ ጀርባን ሊጎዳ ይችላል እውነታ፡ ስፖርትን በአግባቡ መስራት የጀርባ ጡንቻዎችን በማጠንከር ጀርባን ይበልጥ ያጠናክራል። የጠነከረ ጀርባ ከፍ ያለ ጫናን መቋቋም ይችላል። እንዲሁም የጀርባ አጥንትን አስተካክሎ ይደግፋል። ስህተት 2: የተንሸራተተ ዲስክ ሊጠገን የሚችለው በቀዶ ጥገና ብቻ ነው እውነታ፡ በጀርባ አጥንቶች መሃል የሚገኙት ዲስኮች ጀርባ አጥንትን ከከፍተኛ ጫና ይከላከላሉ። የዲስክ ውጪኛ ቅርፊት ሲደክም ዲስክ ሊቀደድ ይችላል። ይህ ሲሆን ዲስክ ውስጥ የሚገኝ ወፍራም ፈሳሽ ወደ ውጪ በመፍሰስ አካባቢው የሚገኙ ነርቮችን ያስቆጣል። በዚህ ግዜ የጀርባ እና የእግር ህመም ይፈጠራል። ዘጠና በመቶ የሚሆነው የዲስክ መንሸራተት ህመም በእረፍት እና ማስታገሻ መድሃኒቶች አማካኝነት በራሱ ግዜ ያገግማል። ስህተት 3: የጀርባ ሃኪም ጋር ከሄድኩ ቀዶ ጥገና ይታዘዝልኛል እውነታ፡ እንደውም የጀርባ ሃኪሞች ታካሚዎች የጀርባ ቀዶ ጥገና እንዳያደርጉ ለማግባባት ይሞክራሉ። ቀዶ-ጥገና ብቸኛ አማራጭ የሆነባቸው የጀርባ ህመም አይነቶች ቢኖሩም አብዛኛው የጀርባ ህመም ያለ ቀዶ-ጥገና የሚስተካከል ነው። ስህተት 4: የዲስክ ማበጥ የከፍተኛ ጀርባ ህመም ምልክት ነው እውነታ፡ እድሜ ሲገፋ የጀርባ ዲስክ በራሱ ግዜ ማበጥ ይጀምራል። በዚህ ረገድ ዲስክ ከመኪና ጎማ ጋር ይመሳሰላል። ረጅም ግዜ የተጠቀምነው የመኪና ጎማ ዝቅ ማለት እንደሚጀምረው ሁሉ እድሜም ሲገፋ በዲስክ ምክንያት ቁመታችን እያጠረ ይመጣል። ስህተት 5: የኤምአርአይ(MRI) ማሽን የጀርባ ህመምን መንስኤ ሁሌ ያሳያል እውነታ፡ አኑዋል መቀደድ፣ ዲስክ መንሸራተት እንዲሁም የነርቭ መታመቅ በኤምአርአይ ማሽን ሊታወቁ የሚችሉ ችግሮች ናቸው። ኤምአርአይ የጡንቻ መዳከምንም ሆነ ለጀርባ ህመም የሚዳርጉ ሌሎች መንስኤዎችን አያሳይም። የጀርባ ህመም መንስኤን ለማወቅ ሙሉ የሰውነት ምርመራ ሊያስፈልግ ይችላል። ስህተት 6: በጀርባ መተኛት ለጀርባ ህመም መፍትሄ ይሆናል እውነታ፡ ለጀርባ ህመም የሚመከረው ቀለል ያለ አካል ብቃት እንቅስቃሴ ነው። መራመድ ጀርባ ቀጥ እንዲል ያደርጋል። መንጠራራት እና ሰውነትን ማሟሟቅ ለጀርባ ጤና ይመከራሉ። ስህተት 7: የነርቭ መቆንጠጥ ሁልግዜ የጀርባ ህመም ይፈጥራል እውነታ፡ ይህ እውነት ሊፈጠር ይችላል። ነገር ግን የነርቭ መቆንጠጥ ብዙ ግዜ ህመም የሚፈጥረው እግር ላይ ነው። እባክዎን ይህን ጠቃሚ መረጃ ለወገኖ እንዲደርስ Share በማድረግ ይተባበሩን! @infinityhealth @infinityhealth
Show all...
የፌጦ 9 የጤና ጥቅሞች ፌጦ ሳይንስ ያረጋገጣቸው ካንሰርን ጨምሮ፣ የደም ቅባት ወይም ኮሌስትሮልን እና የደም ግፊትን በሽታዎችን በመቀነስ ረገድ አንቱታን አትርፏል፡፡ ቀጥለን በሳይንስ የተረጋገጡ 9ኙን የፌጦ የጤና ጥቅሞች እናስተዋውቃችሁ፡፡ በቅድሚያ ሼር ያድርጉት። 1. የመተንፈሻ አካል እክልን መፍትሔ ይሰጣል፡፡ ጉንፋን፣ አስም፣ሳል፣ራስ ምታት፣የጉሮሮ ቁስል ካስቸገርዎት ሁለት ማንኪያ ፌጦ ፈጨት አድርገው ከማር ጋር በመለወስ ይዋጡት ለውጤቱ እራሷ እማኝ ኖት፡፡ 2. በብረት ማነስ ምክንያት የሚከሰትን አኒሚያ የተሰኘ በሽታን ለማቆም ይረዳል፡፡ ከፍተኛ የብረት ማዕድን የያዘው ፌጦ በአንጀታችን ውስጥ በቀላሉ ስለሚመጠጥ በደም ውስጥ የሚገኘውን የሂሞግሎቪን መጠን ይጨምራል፡፡ 3. በፀሐይ የተቃጠለ ቆዳ፣የተቆጣ ቆዳ፣ደረቅ ቆዳ ካሎት የተጨ ፌጦ ከማር ጋር ቀላቅለው ይቀቡት ችግሩን ለማባረር ይረዳዎታል፡፡ 4. ፌጦ ለአንጀትና ለሆድ ዕቃ ሕክምና ተመራጭ ነው፡፡ ለተቅማጥ፣ ለሆድ ድርቀት እና ለምግብ ያለመንሸራሸር ወይም የመፈጨት ችግር ሁነኛ መፍትሔ ነው፡፡ በተላይ የፌጦ ፍትፍት ምርጥ ነው፡፡ 5. ጠቃሚ የሆኑ የተለያዩ አሲዶችን ማለትም ፋቲ አሲድ፣አስፓርቲክ አሲድ፣ግሉታሚክ አሲድ ሊኖሊክ አሲድ እና ኦሊክ አሲድ ኦሜጋ 3 ፋቲ አሲድ ያሉት በመሆኑ ደም ግፊትን ይቀንሳል፣ የተፈጥሮ የበሽታ የመከላከል አቅምን ያጠናክራል፣ የደም ስኳር መጠንን ይቀንሳል፣ ለአእምሮ እና የልብ ጤናን ከመጠበቅ በተጨማሪ ድባቴንና ጭንቀት አዲዮ ያሰኛል፡፡ 6. ፀረ- ብግነት እና ቫይታሚን ኢ ስለያዘ በአየርና በኬሚካል ሳቢያ የሚከሰትን የካንሰር ዓይነት ነጥሎ ይዋጋል፡፡ የሕዋሳትን ውድመት በመከላከሉም ያለዕድሜ ማርጀትን ይከላከላል፡፡ 7. የወር አበባ ሁደትን ያስተካክላል እንዲሁም ለምታጠባ እናት የጡት ወተቷን ይጨምራል፡፡ 8. መጥፎ የሰውነትን ጠረን ከማስወገዱ በተጨማሪ የፀጉር መነቀልን ይከላከላል፡፡ 9. የአይን ጤንና ያሻሽላል፡፡ 10. እባክዎን ይህን ጠቃሚ መረጃ #ሼር በማድረግ ለወገኖ ያድርሱ! ምስጋናችን ከልብ ነው! @infinityhealth @infinityhealth
Show all...
አስቾኳይ የእርዳታ ጥሪ ለ እህታችን !! ★ በቅንነት ሼር ሼር ሳያድርጉ እንዳያልፉ የሕይወት አድን ጥሪ ወገን ለወገን ደራሽ ነውና #ETHIOPIAN || ሀያት ኢብራሂም ኡመር ትበላለች የ 11class ተማሪ ነች በ ባሌ ጎባ ነዋሪ ስትሆን በደረሰበት ከፍተኛ በሆነ የኩላሊት ህመም ሁለት #ኩላሊቶቹዋ ከጥቅም ውጪ ሆነው ዲያለሲስ እየተደረገላት በከፍተኛ ስቃይ ውስጥ ትገኛልች ። ውድ ወገኖች ለእህታችን በሃኪሞች በተነገረው የቀድሞ ጤንነቱ እንዲመለስ ያለው አማራጭ የኩላሊት ንቅለ ተከላ ማድረግ ብቻ እንደሆነ #የኩላሊት ንቅለ ተከላ ለማድረግ ወደ ውጭ ሃገር መሄድ ይኖርበታል ለህክምና በጠቅላላ 2,000,000(ሁለት ሚሊዮን ብር)ያስፈልጋታል ውድ ወገኖች ወገን ለወገን ደራሽ ነውና ለህታችን #ህይወት ለመታደግ የእርዳታ እጆቻቹ እድትዘረጉለት ዘንዳ በፈጣሪ ስም እንማፀናለን መርዳት ባትችሉ እንኳን ለሚረዱ ሰው ሼር በማድረግ እድተባበሩን በአክብሮት እንጠይቃለን! የበለጠ መረጃ ለማግኘት በስልክ ቁጥር +251925386501 እንዲሁም ቤተሰቡዋ ጋር 0920942369 0912823605 በመደወል መረጃ ማግኘት ይችላሉ !! በቅንነት ሼር ያድርጉ
Show all...
የዶክተሮች ፅሁፍ አጣጣል በአመት እስከ 6000 ሰዎች ህይወት እንዲያልፍ ምክንያት ይሆናል::👨‍⚕👩‍⚕ @infinityhealth @infinityhealth
Show all...
ህጻናት በአመጋገብ ምክንያት ቁመታቸው በ20 ሴንቲ ሜትር ሊያጥር እንደሚችል ተጠቆመ። በደካማ የአመጋገብ ስርዓት ምክንያት ዕድሜያቸው ለትምህርት በደረሱ ሕፃናት መካከል የ20 ሴ.ሜ አማካይ የቁመት ልዩነት እንዲኖር አስተዋፅዖ ሊያበረክት ይችላል ተብሏል። በ2019 ጥናት ረዣዥሞቹ የ19 ዓመት ዕድሜ ያላቸው ወንዶች በኔዘርላንድስ (183.8 ሴ.ሜ ) ሲኖሩ እና አጭሩ ደግሞ በቲሞር ሌስቴ (160.1ሴ.ሜ) እንደሚኖር ተዘግቧል። ጥናቱ በዘ ላንሴት የሕክምና መጽሔት ነው ይፋ የተደረገው። እንደ ተመራማሪዎቹ ከሆነ በዓለም ዙሪያ በህፃናት ቁመት እና ክብደት ላይ የታዩ ለውጦችን መከታተል የሚመገቡትን የተመጣጠነ ምግብ እና አካባቢያቸው ምን ያህል ጤናማ ነው የሚለውን ለማወቅ ስለሚረዳ አስፈላጊ ነው። የምርምር ቡድኑ እ.አ.አ ከ1985 እስከ 2019 ባለው ጊዜ ውስጥ ከ2000 በላይ ጥናቶች የተካተቱ ከ5 እስከ 19 ዓመት ዕድሜ ያላቸው ከ65 ሚሊዮን በላይ ሕፃናትን እና ታዳጊዎችን መረጃ ተንትኗል። በ2019 በሰሜን-ምዕራብ እና በመካከለኛው አውሮፓ (ለምሳሌ በኔዘርላንድስ እና በሞንቴኔግሮ ያሉ) ሕፃናት እና ታዳጊዎች በዓለም ላይ በአማካይ ረዥሞች መሆናቸውን ለማወቅ ችለዋል። በአማካይ አጫጭር የሆኑት የ19 ዓመት ዕድሜ ወጣቶች ደግሞ በደቡብ እና በደቡብ ምስራቅ እስያ፣ በላቲን አሜሪካ እና በምስራቅ አፍሪካ ይኖራሉ። እ.ኤ.አ. በ2019 ትንታኔ እንደሚያመለክተው፦ በላኦስ የ19 ዓመት ወንዶች በኔዘርላንድስ ካሉ የ13 ዓመት ካላቸው ወንዶች ጋር ተመሳሳይ ቁመት (162.8 ሴ.ሜ ) ነበራቸው። 19 ዓመት የሆናቸው የጓቲማላ፣ ባንግላዴሽ፣ ኔፓል እና ቲሞር ሌስቴ ያሉ ሴቶች አማካይ ቁመት ከ11 ዓመት የደች ሴት አማካይ ቁመት (152 ሴ.ሜ) ጋር ተመሳሳይ ነው። ባለፉት 35 ዓመታት ውስጥ በልጆች አማካይ ቁመት ትልቁ መሻሻል በቻይና እና በደቡብ ኮሪያ ተመዝግቧል። ከ1985 ጀምሮ ከሰሃራ በታች ባሉ የአፍሪካ አገሮች አማካይ ቁመት አልተለወጠም ወይም ሲቀንስ ቆይቷል። ጤናማ ክብደት ያለው ትርፍ ጥናቱ ከዚህ በተጨማሪም የህፃናቱን ቁመት ካላቸው ክብደት ጋር ያለው ምጥጥን (ቢኤምአይ) ጤናማ ስለመሆን አለመሆኑም ተመልክቷል። እንደ ተመራማሪዎቹ ትልቁ ቢኤምአይ ያላቸው ታዳጊዎች በፓስፊክ ደሴቶች፣ በመካከለኛው ምስራቅ፣ በአሜሪካ እና በኒው ዚላንድ ይኖራሉ። በጣም ዝቅተኛ ቢኤምአይ ያላቸው የ19 ዓመት ወጣቶች የሚኖሩት እንደ ሕንድ እና ባንግላዴሽ ባሉ የደቡብ እስያ አገሮች ውስጥ ነው። በጥናቱ በጣም ዝቅተኛ እና ከፍተኛ ቢኤምአይ ባሉባቸው ሀገሮች መካከል ያለው ልዩነት 25 ኪ.ግ ገደማ መሆኑን ተመራማሪዎቹ ገልጸዋል። በአንዳንድ አገሮች ሕፃናት በአምስት ዓመታቸው ጤናማ ቢኤምአይ ቢኖራቸውም ዕድሜያቸው 19 ዓመት ሲሆን ከመጠን በላይ የመሆን ዕድሉ ሰፊ ነው። @infinityhealth @infinityhealth
Show all...
በሽታቸው ምን ሆኖ ተገኘ? አብዛኛዎቹ በቀላል ቫይረሶች(እንደ ኢንፍሉዌንዛ የሚመጡ እና በራሳቸው በሳምንት ጊዜ ውስጥ የሚድኑ በሽታዎች ሲሆኑ ወባ ያለበት አካባቢ ግን ከግማሽ በላይ የሚሆኑት በወባ የሚጠቁ ይሆናሉ። ታዲያ እውነታው ይህ ከሆነ ስለምን ብዙ ሰው የታይፎይድ በሽተኛ ነህ ይባላል? ይህን ጥያቄ ለመመለስ የታይፎይድ በሽታ በምን ምርመራ ይታወቃል የሚለውን ማወቅ ያስፈልጋል። አንድ ታካሚ በርግጥ የታይፎይድ በሽታ አለበት የሚባለው ከደም ፣ ከሰገራ ወይንም ከሽንት የሚወሠድ ናሙና በላብራቶሪ ውስጥ ባክቴሪያ ማራቢያ(culture media) ሳህን ላይ ተጨምሮ ሳልሞኔላ የሚባለው ባክቴሪያ አድጎ ሲገኝ ነው። ይህ ምርመራ ግን በየቦታው በቀላሉ የሚገኝ አይደለም። ታዲያ የታይፎይድ ምርመራ እየተባለ በየክሊኒኩ እና በየላብራቶሪው ያለው ምርመራ ምንድነው? ይህ Widal tesf' (ዋይዳል) እየተባለ የሚጠራው ምርመራ ሲሆን ሰውነታቸን ባክቴሪያውን ለመዋጋት የሚያመርታቸውን ፀረ-ባክቴሪያ ኬሚካሎች (antibodies) መኖር አለመኖራቸውን የሚመረምር ነው። ብዙዎቻችን ውስጥ ከዚህ በፊት በሽታ ባያመጣም ትንሽ ሳልሞኔላ ባክቴሪያ ወደ ሰውነታችን ይገባል፡፡ በመሆኑም አብዛኞቻችን ውስጥ መጠኑ አነስተኛ የሆነ የፀረ ባክቴሪያ ኬሚካል ይገኛል። በቀላል አማርኛ widal test ብዙዎቻችን ላይ ቢሰራ ፖዘቲቭ ይሆናል፡፡ ይህ ማለት ግን የታይፎይድ እና ታይፈስ በሽታ አሁን አለብን ማለት አይደለም። ከዚህም በተቃራኒ ደግሞ ታይፎይድ በሽታ ያለበትን ሰው widal ምርመራው ኔጌቲቭ ሊሆን ይችላል። በዚህ የተነሳ ያደጉት ሀገሮች widal ምርመራን መጠቀም ካቆሙ ቆይተዋል። Widal ምርመራ ሊጠቅም የሚችለው የፀረ-ባክቴሪያ ኬሚካሉን(antibody) መኖር አለመኖሩን ሳይሆን መጠኑን መናገር ሲችል ነው። ትኩሳተ እና ሌሎች ምልክቶች ያለው ሰው ላይ widal ምርመራው መጠኑ ከፍተኛ የሆነ antibody ካሳየ በሽታው ታይፎይድ የመሆን እድሉ ከፍያለ ነው። ፖዘቲቭ ሆኖ መጠኑ አነስተኛ ከሆነ ግን ታይፎይድ አለ ማለት አይቻልም። ታይፎይድ ከ 5-28 ቀን ሊቆይ የሚችል እና በአግባቡ ካልታከመ ህይወትን አደጋ ላይ ሊጥል የሚችል በሽታ ነው። ታክሞ ሲድን ግን ሙሉ በሙሉ ይጠፋል። የተወሰኑ ሰዎች ግን ከዳኑ በኋላ እስከ 1 አመት ድረስ በሽታውን ሊያስተላልፉ ይችላሉ። ህክምናው በሀኪም የሚታዘዙ ፀረ ባክቴሪያ መድሀኒቶችን መውሰድ ነው። ነገር ግን በህብረተሰባችን ውስጥ ማንኛውንም ትኩሳት እና የሠውነት መቆረጣጠም widal ምርመራ ሰርቶ ፖዘቲቭ በሚሆንበት ጊዜ ታይፎይድ ነው እያሉ የፀረ ባክቴሪያ መድሀኒቶችን ያለ አግባብ ማዘዝ የተለመደ ሆኗል። በዚህም የተነሳ እውነተኛው የታይፎይድ አምጪ ባክቴሪያ (salmonella) መድሀኒቶቹን በትንሹ እየተላመዳቸው ነው። ይህም በሽታው በትክክል በሚከሰትበት ጊዜ ለማከም አስቸጋሪ ያደርገዋል። በዚህ ሁኔታ ከቀጠልን ባክቴሪያው መድሀኒቶቹን ሁሉ ተላምዶ ሊታከም የማይችል እና ገዳይ ሊሆን ይችላል። ሀኪሞች እና የጤና ባለሙያዎች ማንኛውንም ቦታ ታይፎይድ ነው ከማለታችን በፊት ምን ያህል እርግጠኛ እንደሆንን ራሳችንን እንጠይቅ። የምርመራውንም ጉልበት እና ድክመት እንረዳ። ታካሚዎች ለማንኛውም ትኩሳት እና ቁርጥማት በየፋርማሲው እየሄዳችሁ የታይፎይድ መድሀኒት፣ አሞክሳሲሊን፣ ሲፕሮ፣ ሚዝል ስጡን እያላችሁ አትጠይቁ። ፋርማሲስቶች ፀረ ባክቴሪያ መድሀኒት ስትጠየቁ የሀኪም ማዘዝ ብትጠይቁ እና መድሀኒቱን ዝም ብሎ መውሰድ ያለውን ጉዳት ለደንበኞቻችሁ ብታስረዱ መልካም ነው። መከላከያ መንገድ እንደማንኛውም በተበከለ ውሀ እና ምግብ እንደሚተላለፍ በሽታ ነው #መከለላከያው • ከሽንት ቤት ሲወጡ እጅን በሳሙና እና በውሀ መታጠብ • ፈልቶ የቀዘቀዘ ውሀ መጠቀም • በደንብ የበሰለ ነገር መመገብ ፍራፍሬዎችን አጥቦ እና ልጦ መጠቀም • ሰላጣ ነገሮችን ቤት ባግባቡ የተዘጋጁ ካልሆኑ አለመጠቀም የመሳሰሉት ናቸው። ዶ/ር ኤርሚያስ ሸንቁጤ @infinityhealth @infinityhealth
Show all...
ለአንድ ቀን ፕሮፋይል ፒክቸር አርጉት ሁላቹም 🙏 @infinityart45 @infinityart45
Show all...
"የታይፎይድ እና የታይፈስ ነገር" 'ታይፎይድ እና ታይፈስ ነው አሉኝ እኮ!' ይህንን አባባል ወይ እርስዎ ብለውታል ወይ የሆነ ሰው ሲል ሰምተዋል። ግን ታይፈስ እና ታይፎይድ እንደው ሁሌ አብረው ሰው የሚይዙት መንትያ ስለሆኑ ነው (የስማቸው የመጀመሪያ ሁለት ፊደሎች መመሳሰላቸው ምናልባት ወንድማማች ወይም አብሮ አደግ ባልንጀራ ቢሆኑ ነው) ወይስ ሌላ ምክንያት አላቸው?ii ዛሬ ሰውነቴን እየቆረጣጠመኝ ነው። ያቺ ታይፈስ እና ታይፎይዴ ተነሳች መሠለኝ፤ እስኪ ላብራቶሪ ሄጄ የታይፈስ እና ታይፎይድ ምርመራ ላሰራ' የሚሉ ሰዎችም አሉ። እንዴ እነዚህ በሽታዎች እንደ vivax ወባ በውስጣችን እየኖሩ ባሻቸው ጊዜ የሚነሱ ጉዶች ናቸው እንዴ? ይህንን ጽሁፍ ለመግቢያ ያህል በነዚህ ስላቆች የጀመርኩት የዛሬው አላማዬ መዛግብትን አገላብጬጽ እና የራሴን እዲሁም የስራ ባልደረባዬ የሆኑ ሀኪሞችን ልምድ መሠረት አድርጌ ስለ ታዋቂዎቹ ታይፎይድ እና ታይፈስ ትክክለኛውን መረጃ ለእናንተ የገጻችን ተከታታዮች ማቅረብ ስለሆነ ነው። ከስማቸው መመሳሰል እና ሁለቱም ትኩሳት ከማምጣታቸው በስተቀር ሁለቱ በሽታዎች እጅግ የተለያዩ ከመሆናቸውም በተጨማሪ ሁለቱም በአንድ ሰው ላይ የመከሰታቸው እድል እጅግ አናሳ በመሆኑ ለየብቻ እንመለከታቸዋለን። ታይፎይድ (ታይፎይድ ትኩሳት)ሳልሞኔላ(salmonella) በሚባል ባክቴሪያ የሚመጣ ሲሆን ከሰው ወደ ሠው የሚተላለፈውም • በበሽታው የተያዘ ሰው በሚፀዳዳበት ጊዜ በሠገራው • የሚወጣው ባክቴሪያ ለመጠጥ ወይም ለምግብ ዝግጅት የሚውል ውሃን ሲበክል በበሽታው የተያዘ ሰው ከተጸዳዳ በኋላ እጁን በአግባቡ ሳይታጠብ ምግብ ሲያዘጋጅ ነው። በባክቴሪያው የተበከለውን ውሀ ወይም ምግብ የሚጠቀም ሰው በበሽታው ሊያዝ ይችላል። ምልክቶቹስ በመጀመሪያ ሳምንት • እየጨመረ የሚሄድ ሀይለኛ ትኩሳት ብርድ ብርድ ማለት እና ማንቀጥቀጥ • ጠቅላላ ሠውነት የህመም ስሜት፣ ራስ ምታት መገጣጠሚያዎችን መቆረጣጠም በሁለተኛው ሳምንት • ሆድ ቁርጠት ተቅማጥ • የሆድ ቆዳ ላይ የሚወጣ ሽፍታ በሶስተኛው ሳምንት የጉበት እና ጣፊያ ማበጥ • የአንጀት መድማት • የአንጀት መበሳት(ከፍተኛ የሆነ የሆድ ህመም) • ልብ ይበሉ እነዚህ ሁሉ ምልክቶች ሁሌም ይገኛሉ ማለት አይደለም። ከነዚህ መካከል ሁሌ የሚገኘው ትኩሳት ነው። የበሽታው ስም ራሱ 'typhoid fever' 'Piteges thnt' የተባለው ለዚህ ነው። በሙቀት መለኪያ በተደጋጋሚ ተለክቶ ትኩሳት የሌለው ታካሚ በሽታው ታይፎይድ የመሆን እድሉ በጣም ትንሽ ነው። ይህን ስል ደግሞ ሁሉም ትኩሳት ያለው ሰው ታይፎይድ አለበት ማለት አይደለም። የተለያዩ በሀገራቸን እና በሌሎች የ 3ኛው አለም የተሠሩ ጥናቶች እንደሚያሳዩት ድንገተኛ ትኩሳት አሟቸው ሀኪም ቤት ከሚሄዱ ሰዎች ውስጥ የተረጋገጠ የታይፎይድ በሽታ የተገኘባቸው ከ10% በታች ናቸው። ሌሎቹስ ታዲያ በሽተቸው ምን ሆኖ ተገኘ? አብዛኛዎቹ በቀላል ይቀጥላል... @infinityhealth @infinityhealth
Show all...