cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking «Accept all», you agree to the use of cookies.

avatar

BUTAJIRA MEREJA/ቡታጅራ መረጃ

በ #FB ተወዳጅነትን ያተረፈው BUTAJIRA MEREJA/ቡታጅራ መረጃ የተሰኘው ፔጃችን አሁን ተሻሽሎ እና ባማረ ሁኔታ

Show more
The country is not specifiedThe language is not specifiedThe category is not specified
Advertising posts
402
Subscribers
No data24 hours
No data7 days
No data30 days

Data loading in progress...

Subscriber growth rate

Data loading in progress...

ውድ ቤተሰቦቼ🙏❤️ ችግር አጋጥሞናል እባካቹ በሙሉ የምንለቃቸውን መረጃዎች እየተመለከቱ ቢሆንም ቻናሉን #MUTE ካደረጉት እንዳሉም አይቆጠርም🤷‍♀ #UNMUTE❗️ የሚል ካለ ደሞ አንድ ግዜ በመጫን MUTE ✅ ላይ በማድረግና የምንለቃቸውን ፖስቶች ሼር በማድረግ አብራችሁን ሁኑ 🙏 እባካችሁ አሁኑኑ አርጉት🙏🙏❤️ 🩸Share➡️ @ButaMesNet እንረዳዳ ቤተሰብ 👨‍👩‍👧😞
Show all...
Chanalun Subscribe, Share ,like madregwon ayrsu🥰 https://youtu.be/fuCtEzmLbbM
Show all...
ቡታጅራን እናስተዋውቆ ?? በርግጠኝነት የዚን ያህል አያውቋትም ተመልከቱ አስገራሚውን video | Butajira | Gurage | Seifu On Ebs

ሰበር ዜና‼️ ታላቁ የህዳሴ ግድብ የኤሌክትሪክ ሀይል አመነጨ ። ታላቁ የህዳሴ ግድብ ከተሳካ የኤሌክትሪክ ሀይል ሙከራ ቡኋላ ወደ ሙሉ በመሉ የኤለክትሪክ ሀይል ማመንጫ ተሸጋግሯል። ግድቡ በዘንድሮው አመት ያመነጨዋል ከተባለው 300 ሜጋዋት ውስጥ 180 ሜጋዋቱን አመንጭቶ ከጣና በለስ ቅርጫፍ መስመር ጋር እየሰራ ሲሆን፤ ከዋናው የአዲስ አበባ ቅርጫ ጋር ተገናኝቶ መሉ መሉ በስራ ላይ መሆኑን አረጋግጫለሁ። 🗣ሱሌማን አብደላ @ButaMesNet
Show all...
የአፍሪካ ዋንጫው በሴኔጋል አሸናፊነት ተጠናቋል ! 🏆 ሀገራችን ኢትዮጲያ የተሳተፈችበት 33ኛው የአፍሪካ ዋንጫ በሴኔጋል አሸናፊነት ተጠናቋል ! ሳድዮ ማኔ ያመከነው ፍጹም ቅጣት ምት ሴኔጋሎችን አስግታ የነበረ ቢሆንም ግብጾች በሚፈልጓት የፍጹም ቅጣት ምት ቀመር ሳይሳካላች ተሸንፋለች መልካም አዳር ! ❤️ @ButaMesNet
Show all...
ሴኔጋል የ33ኛው የካሜሩን አፍሪካ ዋንጫ አሸናፊ ሆናለችችችች ! 🥇🥇🏆🏆🏆🏆🏆🥇🥇🥇🏆🏆🏆
Show all...
ሁሉቱ የሊቨርፑል ኮከቦች በዘንድሮው የአፍሪካ ዋንጫ ውድድር ለፍፃሜ ደርሰዋል። 🇸🇳ሴኔጋል ከ ግብፅ 🇪🇬 ⭐️ ማኔ ከ ሳላህ ⭐️ ግብፅ ይህን ዋንጫ ለ8ተኛ ጊዜ ለማሸነፍ እንዲሁም ሴኔጋል ዋንጫውን ለመጀመሪያ ጊዜ ለማንሳት ዛሬ ምሽት ይፋለማሉ ማኔ ወይስ ሳላህ ይህን በዋጋው ከአለም 4ተኛ ላይ የተቀመጠውን ዋንጫ ማን ያሸንፈዋል ❓ @ButaMesNet
Show all...
https://youtu.be/PCFRuDacTMg ተመልከቱት😊 በዛውም ቻናሉን Subscribe, like , share ማድረግዎን አይርሱ
Show all...
ጀማል ና አንዋር እውነታውን አፈረጡት ያልተሰሙ ብዙ ታሪካችን እና ስላሉበት አሳሳቢ ህይወት ተናገሩ ይመልከቱ

የኢትዮጵያ ብሄራዊ ቡድን ከምድቧ 4ተኛ ሆና ከአፍሪካ ዋንጫው ተሰናብታለች!😔
Show all...
🏆የአፍሪካ ዋንጫ የመጨረሻ የምድብ ጨዋታ ⏰ ጨዋታው ተጠናቀቀ😏😏 🇪🇹 ኢትዮጵያ 1-1ቡርኪናፋሶ 🇧🇫 #ጌታነህ(pk) #ሲሪል ተሳታፊ ብቻ ነበርን ወድቀናል😔ከአፍሪካ ዋንጫ ውድድሩ "SHARE". @ButaMesBet
Show all...
👉 ሰኞ ምሸት ሁሉ ነገር ይለይታል። 👉 ሰኞ ምሽት ቡርኪናፋሶን በየትኛውም ማሸነፍ ከቻልን በምርጥ ሶስተኝነት የማለፍ እድል አለን። ይህም የሚሆነው የሌሎች 5 ምድቦች ውጤት ታይቶ ነው። ከዚያ በመቀጠል ከሌሎች 3 ሀገራት ጋር እኛ በምርጥ ሶስኝነት ከምድቡ ከሚያልፉት አንዱ ልንሆን እንችላለን። ታዲያ ለቡድኑ ድጋፋችን አይቋረጥ🇪🇹 @ButaMesNet
Show all...
Choose a Different Plan

Your current plan allows analytics for only 5 channels. To get more, please choose a different plan.