en
Feedback
ASTUECSF ACTION OFFICIAL

ASTUECSF ACTION OFFICIAL

Open in Telegram

Evangelism And Mobilization

Show more
224
Subscribers
No data24 hours
No data7 days
-130 days
Posts Archive
🔆🔆💫💫💫💫🌟💫💫💫💫🔆🔆                       🗣 የማለዳ ፀሎት “በሐዋርያትም ትምህርትና በኅብረት እንጀራውንም በመቍረስ በየጸሎቱም ይተጉ ነበር።” — ሐዋርያት 2፥42 🙌ሰላምና ጸጋ ለእናንተ ይሁን።   👨‍🏫👩‍🏫ውድ የaction team አባላት እንዴት ናችሁ?  🔷ነገ ጥዋት ከ🕖12፡00-01፡00 የፀሎትጊዜ ስለሚኖረን       @ቻፕል በጊዜ እንድንመጣ ይሁን #የመንግሥቱ #ምስክሮች #ናችሁ!

🔆🔆💫💫💫💫🌟💫💫💫💫🔆🔆                       🗣 ማስታወቂያ “በሐዋርያትም ትምህርትና በኅብረት እንጀራውንም በመቍረስ በየጸሎቱም ይተጉ ነበር።” — ሐዋርያት 2፥42 🙌ሰላምና ጸጋ ለእናንተ ይሁን።   👨‍🏫👩‍🏫ውድ የaction team አባላት እንዴት ናችሁ? 📌ዛሬ ከ🕖11:30 ጀምሮ  🔷የፀሎትና 🔷 የውይይት ግዜ 👉'የመንፈሳዊ እድገት መርሀ-ግብር' ፕሮግራም ገለፃ             ስለሚኖረን       @ቻፕል በጊዜ እንድንመጣ ይሁን #የመንግሥቱ #ምስክሮች #ናችሁ!

🔆🔆💫💫💫💫🌟💫💫💫💫🔆🔆                       🗣 ማስታወቂያ “ከጸለዩም በኋላ ተሰብስበው የነበሩበት ስፍራ ተናወጠ፥ በሁሉም መንፈስ ቅዱስ ሞላባቸው፥ የእግዚአብሔርንም ቃል በግልጥ ተናገሩ።” — ሐዋርያት 4፥31 🙌ሰላምና ጸጋ ለእናንተ ይሁን።   👨‍🏫👩‍🏫ውድ የaction team አባላት እንዴት ናችሁ? 🔶ሁለተኛ ዓመት ተማሪዎች እንኳን በሰላም መጣችሁ! 📌አርብ ከ🕖11:30 ጀምሮ       🔶የጸሎት ጊዜ              ስለሚኖረን        @ቻፕል በጊዜ እንድንመጣ ይሁን #የመንግሥቱ #ምስክሮች #ናችሁ!

🔆🔆💫💫💫💫🌟💫💫💫💫🔆🔆                  🗣 የጾምና የጸሎት አዋጅ “ስለዚህም ነገር ጾምን፥ ወደ እግዚአብሔርም ለመንን፤ እርሱም ተለመነን።”   — ዕዝራ 8፥23 🙌ሰላምና ጸጋ ለእናንተ ይሁን።   👨‍🏫👩‍🏫ውድ የaction team አባላት እንዴት ናችሁ? 📌በዛሬው እለት 'የመንፈሳዊ እድገት መርሀ-ግብር' በሚል በተዘጋጀው የትምህርት ፣የፀሎት ና የህብረት ጊዜ :-   🔷የእግዚአብሔር እጅ ከህብረቱ ጋር እንድትሆን፣ 🔷 በሚኖሩትም ትምህርቶች መንፈስቅዱስ ህብረቱን እንዲያንፅ፣   🔹ህብረቱ በአንድ ልብ እንዲሆን በፍቅርም እንዲጠነክር እንዲሁም 🔹በሚያገለግሉት ሁሉ ላይ እግዚአብሔር ፀጋውን እንዲያበዛ ባለንበት ቦታ ሆነን በጌታ ፊት በፆምና በፀሎት እንቅረብ🙏       #የመንግሥቱ #ምስክሮች #ናችሁ!

🔆🔆💫💫💫💫🌟💫💫💫💫🔆🔆 🗣 የጾምና የጸሎት አዋጅ “ስለዚህም ነገር ጾምን፥ ወደ እግዚአብሔርም ለመንን፤ እርሱም ተለመነን።” — ዕዝራ 8፥23 🙌ሰላምና ጸጋ ለእናንተ ይሁን። 👨
🔆🔆💫💫💫💫🌟💫💫💫💫🔆🔆                  🗣 የጾምና የጸሎት አዋጅ “ስለዚህም ነገር ጾምን፥ ወደ እግዚአብሔርም ለመንን፤ እርሱም ተለመነን።” — ዕዝራ 8፥23 🙌ሰላምና ጸጋ ለእናንተ ይሁን።   👨‍🏫👩‍🏫ውድ የaction team አባላት እንዴት ናችሁ? 📌'የመንፈሳዊ እድገት መርሀ-ግብር' በሚል የተዘጋጀ ከነሐሴ 14 - ጥቅምት 3 የሚቆይ የትምህርት ፣የፀሎት ና የህብረት ጊዜ ይኖረናል። 📌 በዚህ ፕሮግራም ውስጥም የተካተቱት ትምህርቶች ፡- 🔷ደቀመዝሙርነት፣ 🔷ስነ-መንፈስቅዱስ፣ 🔷 የመንፈሳዊ ህብረት ምንነትና አስፈላጊነት፣ 🔷 የወንጌል ተልዕኮና ልኡካንና 🔷 አገልግሎት ናቸው። 📌የፊታችን አርብ (ነሐሴ 5) ይህን ፕሮግራም በማስመልከት ሁላችን የምንችል የአክሽን ቲም አባላት የፆም ና የፀሎት ጊዜ ይኖረናል። 📌 በዚህም ጊዜ:- 🔷የእግዚአብሔር እጅ ከህብረቱ ጋር እንድትሆን፣ 🔷 በሚኖሩትም ትምህርቶች መንፈስቅዱስ ህብረቱን እንዲያንፅ፣   🔹ህብረቱ በአንድ ልብ እንዲሆን በፍቅርም እንዲጠነክር እንዲሁም 🔹በሚያገለግሉት ሁሉ ላይ እግዚአብሔር ፀጋውን እንዲያበዛ፤ ባለንበት ቦታ ሆነን በጌታ ፊት በፆምና በፀሎት እንቅረብ🙏 #የመንግሥቱ #ምስክሮች #ናችሁ!

🔸🔹🔸🔹🔸🔹🔸🔸🔹🔸🔹🔹🔹                               🔔 ማስታወሻ 🔔       “ስለዚህ በሰው ፊት ለሚመሰክርልኝ ሁሉ እኔ ደግሞ በሰማያት ባለው በአባቴ ፊት እመሰክርለታለሁ፤”   — ማቴዎስ 10፥32 🙋‍♂️🙋‍♀️ሻሎም ሻሎም ሁለተኛ አመቶች እንደምን ናችሁ? የጌታችንና የመድኃኒታችን የኢየሱስ ክርስቶስ ሰላምና ጸጋ ይብዛላችሁ👋     ☑️  ዛሬ 🕠 11: 30 ጀምሮ 🗣📖 In-reach ስላለን ጊቢ ውስጥ ያለን ሁላችንም    🗣👥ተጠራርተን @ቻፕል እንምጣ! #የመንግሥቱ #ምስክሮች #ናችሁ!

Repost from ASTU-ECSF
#Summer_Mission ⚠️⚠️⚠️⚠️⚠️⚠️⚠️⚠️⚠️⚠️⚠️⚠️⚠️ ነገ mission የምንሄድ ልጆች ማለዳ(ጠዋት) 12:30 ላይ ገዳ በር(Geda Gate) ጋር ተገናኝተን ስለምንሄድ በጊዜ እንምጣ። በproject እና የተለያዩ ምክንቶች የምናረፍድ ልጆች ደግሞ ከዚህ በታች በተጠቀሱት ስልኮች እየደወላችሁ አግኙን። 0960235722 - ይሁን 0968528120 - በርናባስ Action Team

🎓🎓🎓🎓🎓🎓🎓🎓🎓🎓🎓🎓                  🗣 ማስታወቂያ “10 በምድረ በዳ በጥማት፥ የነፋስ ጩኸትም በሞላበት ውድማ አገኘው፤ ከበበው ተጠነቀቀለትም፤ እንደ ዓይን ብሌን ጠበቀው። 11 ንስር ጫጩቶቹን እንደሚያወጣ፥ በእነርሱም ላይ እንደሚሰፍፍ፥ ክንፎቹን ዘርግቶ ወሰዳቸው፥ በክንፎቹም አዘላቸው። 12 እግዚአብሔር ብቻውን መራው፤ ከእርሱም ጋር ሌላ አምላክ አልነበረም።” ዘዳግም 32 🙌ሰላምና ጸጋ ለእናንተ ይሁን።   👨‍🏫👩‍🏫ውድ የaction team አባላት እንዴት ናችሁ? 🔶GCዎች እንዴት ከረማችሁ? እንኳን እግዚአብሔር ለዚህ አበቃችሁ!!! 📌ሰኞ🕖10:00 ጀምሮ ከእናንተ ጋር የረዳችሁን ጌታ አብረን እንድናመሰግን 🔶 የፎቶ 🔶የጸሎት 🔶 መዝሙር 🔶 የመሪዎች መተካካት 🔶Experience sharing                     ስለምኖረን        @ቻፕል በጊዜ እንድንመጣ ይሁን!! ሰዐት ላይበቃን ስለሚችል አደራ እንዳናረፍድ!! #የመንግሥቱ #ምስክሮች #ናችሁ!

photo content

🌟🌟💫💫💫💫🌟💫💫💫💫💫💫                       🗣 ማስታወቂያ "በአንድ አሳብ ተስማሙ፥ አንድ ፍቅር አንድም ልብ አንድም አሳብ ይሁንላችሁ።” ፊልጵስዩስ 2፥2 🙌ሰላምና ጸጋ ለእናንተ ይሁን።   👨‍🏫👩‍🏫ሁለተኛ ዓመት ተማሪዎች እንዴት ናችሁ? 📌ዛሬ ከ🕖11:30 ጀምሮ       🔶የጸሎትና 🔶 ስለ action የውይይት ጊዜ             ስለምኖረን        @ቻፕል እንድትመጡ ይሁን ሌሎቻችንም የምንችል ከሆነ እንምጣ #የመንግሥቱ #ምስክሮች #ናችሁ!

🌟🌟💫💫💫💫🌟💫💫💫💫💫💫                       🗣 ማስታወቂያ "ዘመኑን እየዋጃችሁ፥ በውጭ ባሉቱ ዘንድ በጥበብ ተመላለሱ። ለእያንዳንዱ እንዴት እንድትመልሱ እንደሚገባችሁ ታውቁ ዘንድ ንግግራችሁ ሁልጊዜ፥ በጨው እንደ ተቀመመ፥ በጸጋ ይሁን።” ቈላስይስ 4:5-6 🙌ሰላምና ጸጋ ለእናንተ ይሁን።   👨‍🏫👩‍🏫ሁለተኛ ዓመት ተማሪዎች እንዴት ናችሁ? 📌ዛሬ ከ🕖11:30 ጀምሮ       🔶የጸሎትና 🔶 የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናት   🔸ቆላስይስ 4             ስለምኖረን        @ቻፕል እንድትመጡ ይሁን ሌሎቻችንም የምንችል ከሆነ እንምጣ #የመንግሥቱ #ምስክሮች #ናችሁ!

🔆🔆🔆🔆🔅〽️〽️🔅🔆🔆🔆🔆    📢📢📢📢ማስታወቂያ📢📢📢📢 🙋‍♂️🙋‍♀️እንዴት ናችሁ ቅዱሳን የጌታ ሰለምና ጸጋ ይብዛላችሁ ♦️በተለያዩ ምክንያቶች Retreat ያልመጣችሁ ዛሬ ከ11:30 ጀምሮ 📌የጸሎት 📌የመዝሙር 📌የመሪዎች ምርጫ(ለቀጣይ 2 ዓመታት የሚያገለግሉ) 📌BS ጊዜ    ስለምኖረን በጊዜ @ቻፕል ተጠራርታችሁ ኑ!   ⚠️ለእናንተ ተብሎ ነውና ቻፕል የምንመጣው አደራ መቅረት አይቻልም።

🌟🌟🌟💥💥💥💥💥💫💫💫💫 🙋‍♂️🙋‍♀️ሰላም Actionስ እንዴት ናችሁ? የጌታ ሰላምና ጸጋ ይብዛላችሁ🙏🙏 💥✨🌟✨🌟💥🌟✨✨🌟🌟💥 🔶ዛሬ ከ11:00 ጀምሮ ✒️መጽሐፍ ቅዱስና ማስታወሻና፣ ✒️የማታ ልብስና ✒️ሌላም የሚያስፈልጋችሁን ነገር ይዛችሁ በጊዜ እንድትመጡ ይሁን። ⚠️በኋላ ፕሮክተሮች ላይኖሩ ስለምችሉ መውጫ መውሰዳችሁን እንዳትረሱ!!

🌟🌟🌟💥💥💥💥💥💫💫💫💫 🙋‍♂️🙋‍♀️ሰላም Actionስ እንዴት ናችሁ? የጌታ ሰላምና ጸጋ ይብዛላችሁ🙏🙏 🔶እግዚአብሔር ቢፈቅድና ብንኖር ከአርብ-እሁድ(ሰኔ 2-4) ድረስ የጾም ፀሎት(Retreat)ጊዜ ይኖረናል። 🔶ለዚህም ከእያንዳንዳችን 200 ብር ብቻ 😊ለምግብ እንዲሁም ለሌሎች ወጪዎች የሚሆን ገንዘብ ያስፈልጋል። 🔶 ዋናው መገኘታችን ስለሆነ የምንችለውን ያክል መስጠት እንችላለን። 🔶ስለዚህ የምንችል እስከ አርብ 4ሰዐት ድረስ ♦️በአካውንት 1000301154945- ሩሃማ ታደሰ ስትልኩ በ0932265931 text ማድረግ እንዳትረሱ ♦️በእጅ ለመስጠት 2ተኛ አመት- ሩት 0941930172 -ናኦል 0935990881 3ተኛ አመት-ሲሳይ 093 354 3072 4ተኛ አመት-እዮአብ 0975166741 5ተኛ አመት-ኩሲ 092 710 5249 🎓🎓🎓5ተኛ አመቶች ከናንተ ጋር አብረን ህብረት እንድናደርግ በተቻላቹ አቅም ለመገኘት ሞክሩ። መልካም ቀን!!

✨🌟✨🌟✨🌟✨🌟✨🌟 3 ቀናት ቀሩት!

🌟🌟🌟💥💥💥💥💥💫💫💫💫 🙋‍♂️🙋‍♀️ሰላም Actionስ እንዴት ናችሁ? የጌታ ሰላምና ጸጋ ይብዛላችሁ🙏🙏 💥✨🌟✨🌟💥🌟✨✨🌟🌟💥 🔶እግዚአብሔር ቢፈቅድና ብንኖር ከአርብ-እሁድ(ሰኔ 2-4) ድረስ የጾም ፀሎት(Retreat)ጊዜ ይኖረናል። 🔶ለ3ተኛ- 5ተኛ ዓመት ተማሪዎች ፋይናል እንደ ደረስ እናውቃለን ግን በschedule መደራደብ ቀደም ብለን ለማድረግ ስላልቻልን ነውና ካሁኑኑ ለማካካስ እንድትሞክሩ በጌታ ርኅራኄ እንጠይቃለን። 🔶በተጨማሪ ከገባን አይቀር ተነካክተን መውጣት ስላለብን ራሳችንን እናዘጋጅ።

🔆🔆💫💫💫💫🌟💫💫💫💫🔆🔆                       🗣 ማስታወቂያ "እንግዲህ ከክርስቶስ ጋር ከተነሣችሁ፥ ክርስቶስ በእግዚአብሔር ቀኝ ተቀምጦ ባለበት በላይ ያለውን እሹ።"    ቆላስይስ 3፥1 🙌ሰላምና ጸጋ ለእናንተ ይሁን።   👨‍🏫👩‍🏫ውድ የaction team አባላት እንዴት ናችሁ? 🔶ሁለተኛ ዓመት ተማሪዎች እንኳን በሰላም መጣችሁ! 📌ዛሬ ከ🕖11:30 ጀምሮ       🔶የጸሎት 🔶 መዝሙር 🔶Gospel Discussion Time                       ስለምኖረን        @ቻፕል በጊዜ እንድንመጣ ይሁን #የመንግሥቱ #ምስክሮች #ናችሁ!

🎇🎆🎇🎆🎇🎆🎇🎆🎇🎆🎇🎆🎇                                  🔔ማስታወቂያ🔔 🔹🔹🔹🔹🔹🔹🔹🔹🔹🔹🔹🔹🔹 "ሕይወትም ተገለጠ አይተንማል እንመሰክርማለን፥ ከአብ ዘንድ የነበረውንም ለእኛም የተገለጠውን የዘላለምን ሕይወት እናወራላችኋለን።" 1 ዩሐንስ 1፥2 🙋‍♂️🙋‍♀️ሰላም ሰላም ውድ የቲማችን አባላት የጌታችን የመድኃኒታችን የኢየሱስ ክርስቶስ ጸጋና ሰላም ይብዛላችሁ! 📌ነገ በሚኖረን የቲም ፕሮግራም ላይ pcs ስለያዝናቸው ልጆች እነዚህን መረጃዎች ፅፈን እንምጣ። አደራ እንዳይረሳ!!      #የመንግሥቱ ምክሮች ናችሁ!