ASTUECSF ACTION OFFICIAL
Open in Telegram
224
Subscribers
No data24 hours
No data7 days
-130 days
Posts Archive
INYERCESSION PART 2 panel discussion with
👉Biruk
👉Birukti
👉Abeni
On
1) intercession In God-the- Son?
2) what Are The Implications of Intercession In Old Testament and then in new testament?
INTERCESSION PART 1 panel discussion with
👉Yordi
👉Birukti
👉Gedi
On
1) what does intercession means?
2) what is the role of triune God In Intercession?
Recommend to watch it!
and pray for them
https://youtu.be/oHVDYDMTd28?si=vMKbOvl3wWPya2sH
Gospel on Cambodian people🥰
Recommend to watch it!
and pray for them
https://youtu.be/7L_eYg0PIiY?si=vif4sT161kKv5Sk3
📢📢📢📢📢📢📢📢📢📢📢📢📢
🔔 ማስታወሻ 🔔
“እኛስ ያየነውንና የሰማነውን ከመናገር ዝም ማለት አንችልም አሉአቸው።”
— ሐዋርያት 4፥20
🙋♂️🙋♀️ሻሎም ሻሎም በጌታ የተወደዳችሁ ቅዱሳን እንደምን ናችሁ?
⚪️ የጌታ ሰላምና ጸጋ ይብዛላችሁ👋
ዛሬ 11: 30⏱ ጀምሮ
🗣📖 In-reach ስለምኖረን ሁላችንም
🗣👥ተጠራርተን
@ቻፕል እንምጣ!
#የመንግስቱ አገልጋዮች ናችሁ!
👬 ሌሎች የአገልግሎት ቲሞች ውስጥ ያሉ ጎደኞቻችሁን መጋበዝ ትችላላችሁ
👉ይህ መሰረታዊ የወንጌል ስርጭት ስልጠና በግል ያለንን የወንጌል ተሳትፎ ለማሳደግ በማሰብ በAction team የተዘጋጀ ሲሆን የመንፈሳዊ ህይወት እድገትና የወንጌል ልብን መነሳሳት የስልጠናው ዋና አላማ ናቸው።
🔹ወንጌል ከጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ አማኞች ለሆኑ ሁሉ የተሰጠ ተልዕኮ መሆኑን በማስታወስ እንደ ወንጌል ባለ አደራ መኖር የሚያስችል መሰረታዊ ግንዛቤን የሚያስጨብጥ ነው።
🔹ምዝገባው የፊታችን አርብ የሚጠናቀቅ ሲሆን ከላይ በተቀመጡት ስልክ ቁጥሮች አሊያም በቲም መሪዎች በኩል መመዝገብ ይቻላል።
🔹እንዲሁም ስልጠናው ከመጋቢት 28 ጀምሮ ለተከታታይ 4 ቅዳሜዎች የሚካሄድ ሲሆን፤ ስልጠናውን ሙሉ ለሙሉ ያጠናቀቁ ወገኖች በGeneral Fellowship የአምልኮ ቀን ላይ የምስክርነት ወረቀት የሚሰጣቸው ይሆናል።
#የመንግሥቱ #ምስክሮች #ናችሁ!
🙋♂️🙋♀️እንዴት ናችሁ Actions?
ኦሪት ዘጸአት 9:15-16
[15] አንተንና ሕዝብህን በመቅሠፍት ለመምታት የኀይል ክንዴን አንሥቼ ቢሆን ኖሮ እስከ አሁን ከምድር በተወገዳችሁ ነበር። [16] ነገር ግን ስሜ በዓለም ሁሉ ይጠራ ዘንድ ኀይሌን ላሳይህ ስለ ፈለግኹ በሕይወት እንድትቈይ አድርጌአለሁ።
📅የዚህ ሳምንት ያልተደረሱ የሕዝብ ክፍል ምልጃ ለኑቢያ ሕዝብ ነውና ሳምንቱን ሙሉ ይህን ሕዝብ በእግዚአብሔር ፊት ይዘናቸው እንቅረብ።
🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
💥30 year anniversary 💥
🔺እንደሚታወቀው ከነገው ዕለት ጀምሮ ፌሏችን 30ኛ ዓመቱን ያከብራል። ለዚህም የሚሆን T-shirt ስለተዘጋጀ size ስንጠይቃችሁ ነበር።
🔺 የተዘጋጀው T-shirt 300 ብር ስለሆነ በ CBE 1000301154945 ሩሃማ ታደሰ ላይ ማስገባት እንድተጀምሩ እናሳስባለን። ተሰርቶ ሰላለቀ ከነገ ጀምሮ እንሰጣችኋለን።
🌟 ገንዘቡን ሰታስገቡ @Rumi_t screenshot ወይም ማስገባታችሁን text መላክ እንዳትረሱ!!!
1000301154945
#የመንግሥቱ #ምስክሮች #ናችሁ
🔆🔆💫💫💫💫🌟💫💫💫💫🔆🔆
🗣 ማስታወቂያ
"ወደ እግዚአብሔር ቤት እንሄድ ባሉኝ ጊዜ ደስ አለኝ።"
(መዝሙረ ዳዊት 122:1)
🙌 ጸጋና ሰላም ለእናንተ ይሁን።
👨🏫👩🏫ውድ የaction team አባላት እንዴት ናችሁ?
📌ዛሬ ከ🕖11:30 ጀምሮ
♦️ የጸሎትና
♦️ የ 2ኛ ጢሞ. መጽሐፍ ዋና ሃሳብ ገለጻ(Exposition)-መደምደሚያ ።
👉ከመጽሃፉም ዳሰሳ የሚያደርጉልን ሰዎች ተመርጠዋል::
@ቻፕል በጊዜ እንድንመጣ ይሁን
#የመንግሥቱ #ምስክሮች #ናችሁ
📢📢📢📢📢📢📢📢📢📢📢📢📢
🔔 ማስታወሻ 🔔
“እኛስ ያየነውንና የሰማነውን ከመናገር ዝም ማለት አንችልም አሉአቸው።”
— ሐዋርያት 4፥20
🙋♂️🙋♀️ሻሎም ሻሎም በጌታ የተወደዳችሁ ቅዱሳን እንደምን ናችሁ?
⚪️ የጌታ ሰላምና ጸጋ ይብዛላችሁ👋
ዛሬ 11: 30⏱ ጀምሮ
🗣📖 In-reach ስለምኖረን ሁላችንም
🗣👥ተጠራርተን
@ቻፕል እንምጣ!
#የመንግስቱ አገልጋዮች ናችሁ!
👬 ሌሎች የአገልግሎት ቲሞች ውስጥ ያሉ ጎደኞቻችሁን መጋበዝ ትችላላችሁ
