ASTUECSF ACTION OFFICIAL
Open in Telegram
224
Subscribers
No data24 hours
No data7 days
-130 days
Posts Archive
Repost from ASTU-ECSF
🔥👉 DAY 2 👈🔥
ሁሉን ፈጣሪ ለሰው ካለው ትልቅ ፍቅር የተነሳ እርሱ ራሱ ወደ ሰው ለመቅረብ ወደደ፤ ስለዚህም በሚታይና በሚዳሰስ አካል ሰው ሆኖ በሰው ልክ ወደሰው ቀረበ፣ እርሱም ኢየሱስ ክርስቶስ ነው። ይህም ፈጣሪ ሰውን የቀረበበት የመጨረሻ ጥግ ነው።እርሱም (ኢየሱስ ክርስቶስ) ፈጣሪ ሆኖ ሳለ ስጋ ሆነ! ፍጥረትንም ከዘላለም ጥፋት ለማዳን ፈጣሪ የፍጥረትን መልክ ይዞ ስጋ ሆኖ መጣ። ፈጣሪም ለሰው ልጆች ኃጢአት ሲል በፍጥረት ተሰቀለ፣ ሞተም፤ ነገር ግን ሞትን ድል ነስቶ ተነሳ በእርሱ ለሚያምኑትም ሁሉ ድልን ሰጣቸው፤ ድሉም በእርሱ በማመን የሚገኝን የዘላለም ህይወት ይወርሱ ዘንድ ነው። አዎን ፈጣሪ ተሰቅሏል፣ ሞቷልም፣ ደግሞም ሞትን አሸንፎ ተነስቷል፣ ወደ ሰማይም አርጓል፣ዳግምም በክብር ይመጣል! እርሱ ኢየሱስ ክርስቶስ ፈጣሪ ነው!
📖We proclaim God's knowledge with the idea of WHO JESUS IS THE CRUCIFIED and WHAT HE HAS DONE ON THE CROSS.!✝️
The challenges has three hash tags, lists;
#16_Days_Challenge
#THE_SERVANT_OF_THE_KINGDOM
#THE_CREATOR_WAS_CRUCIFIED
You Are Invited To Join The Challenge👍🔥
Hosted BY:- AAU(6K & EiABC), AASTU, ASTU, BDU, UG, AMU, HU, WCU, MWU, DU, JU, GU, MKU, DTU, DMU!!
In collaboration with EvaSUE and Great Commission Digital Strategy Team!
ተባረኩ!!

#THE_LAMB_OF_GOD

🔆🔆💫💫💫💫🌟💫💫💫💫🔆🔆
🗣 ማስታወቂያ
"ወደ እግዚአብሔር ቤት እንሄድ ባሉኝ ጊዜ ደስ አለኝ።"
(መዝሙረ ዳዊት 122:1)
🙌 ጸጋና ሰላም ለእናንተ ይሁን።
👨🏫👩🏫ውድ የaction team አባላት እንዴት ናችሁ?
📌ነገ ከ🕖11:30 ጀምሮ
🧎♂️የጸሎት፣
🎼 የመዝሙርና
📖ትምህርት(የሐዋርያትና የአባቶች ትጋት)
ጊዜ ስለሚኖረን
@ቻፕል በጊዜ እንድንመጣ ይሁን!
#የመንግሥቱ #ምስክሮች #ነን
Repost from ASTU-ECSF
🔥👉 DAY 1 👈🔥
Jesus, the Lamb of God, accepted the sins of the people. He got sick. He was wounded because of our passing; He was crushed because of our transgressions; The iniquity of us all rested upon him; worried; suffered; He sacrificed his life for sin. Because Jesus, the sacrificed lamb of God, was pure and perfect, he was able to remove the sins of the people. By his blood from every tribe; From every language; And from all sides; He redeems us from all the people for God.
📖We proclaim God's knowledge with the idea of WHO JESUS IS THE CRUCIFIED and WHAT HE HAS DONE ON THE CROSS.!✝️
The challenges has three hash tags, lists;
#16_Days_Challenge
#THE_SERVANT_OF_THE_KINGDOM
#THE_LAMB_OF_GOD
You Are Invited To Join The Challenge👍🔥
Hosted BY:- AAU(6K & EiABC), AASTU, ASTU, BDU, UG, AMU, HU, WCU, MWU, DU, JU, GU, MKU, DTU, DMU!!
In collaboration with EvaSUE and Great Commission Digital Strategy Team!
ተባረኩ!!
Repost from ASTU-ECSF
🔥👉 DAY 1 👈🔥
📖We proclaim God's knowledge with the idea of WHO JESUS IS THE CRUCIFIED and WHAT HE HAS DONE ON THE CROSS.!✝️
The challenges has three hash tags, lists;
#16_Days_Challenge
#THE_SERVANT_OF_THE_KINGDOM
#THE_LAMB_OF_GOD
You Are Invited To Join The Challenge👍🔥
Hosted BY:- AAU(6K & EiABC), AASTU, ASTU, BDU, UG, AMU, HU, WCU, MWU, DU, JU, GU, MKU, DTU, DMU!!
In collaboration with EvaSUE and Great Commission Digital Strategy Team!
የተለያዩ የsocial media platforms ተጠቅመን , በgroups and channels share በማድረግ, እና stories and profiles ላይ post በማድረግ ወንጌልን ላልዳኑት ነፍሳት እንስበክ።

ኢሳይያስ በትንቢት እንደተናገረው ፤ ዮሐንስም እንደመሰከረው ይህ በግ ስለ ሠው ልጆች ሀጢያት ምትክ ሆኖ በመስቀል መስዋዕት ሆነ ። የእግዚአብሔር በግ ኢየሱስ ስለ ሠዎች ሀጢያት ደዌን ተቀበለ ፤ ህመምን ታመመ ፤ ስለ መተላለፋችን ቆሠለ ፤ ስለ በደላችንም ደቀቀ ፤ የሁላችን በደል በእርሱ ላይ ተቀመጠ ፤ ተጨነቀ ፤ ተሠቃየ ፤ ነፍሱን ስለ ሀጢያት መስዋዕት አደረገ ። የተሠዋው የእግዚአብሔር በግ ኢየሱስ ንፁህና ፍፁም ስለሆነ የሠውን ሀጢያት ለማስወገድ ችሏል ። በደሙ ከነገድ ሁሉ ፤ ከቋንቋ ሁሉ ፤ ከወገንም ሁሉ ፤ ከህዝብም ሁሉ ሠዎችን ዋጅቶ ለእግዚአብሔር ያደርጋል ።

👉1 DAY LEFT👈

#Title_Of_The_Day
You Are Invited To Join The Challenge👍
Hosted BY:- AAU(6K & EiABC), AASTU, ASTU, BDU, UG, AMU, HU, WCU, MWU, DU, JU, GU, MKU, DTU, DMU!!
In collaboration with EvaSUE and Great Commission Digital Strategy Team!
👉“በወንጌልም ማኅበረተኛ እሆን ዘንድ ስለ ወንጌል ሁሉን አደርጋለሁ።”
— 1ኛ ቆሮንቶስ 9፥23
“And this I do for the gospel's sake, that I might be partaker thereof with you.”
— 1 Corinthians 9፥23 (KJV)
❤️ዛሬ በጣም አስገራሚ በሆነ መሰጠትና ለወንጌል በሚያስቀና ልብ ተገኝታችሁ ለተጨማሪ ሰዎች ወንጌል መስማት ለጌታ ያላችሁን ፍቅር አሳይታችሁናል:: በዚህም ለ 55 ሰዎች ወንጌል በትክክል ማድመጥ እና ለ 15 ሰዎች ተስፋ መስጠት እንዲሁም ለ 1 ሰው ንስሃ መግባት ምክንያት ሆናችሗል:: የጌታ ጸጋ ከእናንተ ጋር ይሁን!!
📢📢📢📢📢📢📢📢📢📢📢📢📢
🔔 ማስታወሻ 🔔
“እኛስ ያየነውንና የሰማነውን ከመናገር ዝም ማለት አንችልም አሉአቸው።”
— ሐዋርያት 4፥20
🙋♂️🙋♀️ሻሎም ሻሎም በጌታ የተወደዳችሁ ቅዱሳን እንደምን ናችሁ?
⚪️ የጌታ ሰላምና ጸጋ ይብዛላችሁ👋
ዛሬ 11: 30⏱ ጀምሮ
🗣📖 In-reach ስለምኖረን ሁላችንም
🗣👥ተጠራርተን
@ቻፕል እንምጣ!
#የመንግስቱ አገልጋዮች ናችሁ!
👬 ሌሎች የአገልግሎት ቲሞች ውስጥ ያሉ ጎደኞቻችሁን መጋበዝ ትችላላችሁ
የንስሀ ጊዜ
" መሥዋዕትን ብትወድድስ በሰጠሁህ ነበር የሚቃጠለውም መሥዋዕት ደስ አያሰኝህም።የእግዚአብሔር መሥዋዕት የተሰበረ መንፈስ ነው፥ የተሰበርውንና የተዋረደውን ልብ እግዚአብሔር አይንቅም።"
መዝሙረ ዳዊት 51:16-17
ሰላም ዉድ የሕብረታችን ተማሪዋች 👋👋
ክነገ ጀምሮ ለቀጣይ አንድ ወር ( ከሚያዝያ 7-ግንቦት 2) ድረስ በእግዚአብሔር ፊት በንስሀ የምንሆንበት #የማለዳ_ፀሎት(morning pray) ስለተዘጋጀ ሁላችንም በfamily,team እየተጠራራን ቻፕል በመምጣት በተለወጠ ልብ በንስሀ በአምላካችን ፊት እንሁን፡፡
week 1 ( ከሚያዝያ 7-13) የግል የንስሀ ጊዜ
መዝሙረ ዳዊት 51:1-19
እያንዳንዳችን በግል እግዚአብሔርን ስለ በደልነውና ስላሳዘነው ነገር ንስሀ የምንገባበት ጊዜ
week 2 ( ከሚያዝያ 14-20) የሕብረት የንስሀ ጊዜ
የዮሐንስ ራእይ 3:14-20
እንደ fellowship (ASTUECSF) እግዚአብሔርን ስለ በደልነውና ስላሳዘነው ነገር ንስሀ የምንገባበት ጊዜ
week 3 ( ከሚያዝያ 21-27) ስለ ቤተክርስቲያን የንስሀ ጊዜ
ትንቢተ ኢሳይያስ 62:1-3
እንደ አለምአቀፋዊ የክርስቶስ ቤተክርስቲያን እግዚአብሔርን ስለ በደልነውና ስላሳዘነው ነገር ንስሀ የምንገባበት ጊዜ
week 4( ከሚያዝያ 28-ግንቦት 2) ስለ ምድራችን የንስሀ ጊዜ
መዝሙረ ዳዊት 85:1-13
እንደ ሀገር እግዚአብሔርን ስለ በደልነውና ስላሳዘነው ነገር ንስሀ የምንገባበት ጊዜ
#የማለዳ_ፀሎት
#የንስሀ_ጊዜ
#11:30-1:00
#ቻፕል
#ASTUECSF
"የምድር አሕዛብ ሁሉም በዘርህ ይባረካል፦ ቃሌን ሰምተሃልና።" ዘፍጥረት 22:18
📅የዚህ ሳምንት ያልተደረሱ የሕዝብ ክፍል ምልጃ ለሺሉክ ሕዝብ ነውና ሳምንቱን ሙሉ ይህንን ሕዝብ በእግዚአብሔር ፊት ይዘናቸው እንቀርባለን።
#የመንግሥቱ #ምስክሮች #ነን!
አባትዬ_የቤታችን_ደስታ_ሙሉ_እንዲሆን_#ያሳስበኛል_Abatiye_yebetachin_desta_mulu_endihon128k.m4a10.62 MB
✋ሰላም ሰላም የተወደዳችሁ ቤተሰቦች ✋
👉ከወንድማችን ኤላ(evasue Staff)👈
መጪው ሰኞ ኬላ ቃለ ህይወት ቤተክርስቲያን የወንጌል ስርጭት አዘጋጅታለች እና የምትችሉ ተማሪዎች በዚህ አገልግሎት ተካፋይ እንድትሆኑና ይህንን የምስራች ለብዙዎች እንዲደርስ ከስራው ጋር ማህበርተኞች እንድትሆኑ እንፈልጋለን:: ይላሉ !! የወንጌል ስርጭቱ የሚሆነው እስከምሳ ሰአት ነው::የምትችሉ ተማሪዎች እኔን(09 16 89 15 38)በመደወል እንድታሳውቁኝ:: ይሁን!!
የጌታ ሰላም ከእናንተ ጋር ይሁን!!