en
Feedback
ASTUECSF ACTION OFFICIAL

ASTUECSF ACTION OFFICIAL

Open in Telegram

Evangelism And Mobilization

Show more
224
Subscribers
No data24 hours
No data7 days
-130 days
Posts Archive
🎉🎉🔹🎉🎉🎉🔹🔹🎉🎉🔹🎉🎉                       🗣 ማስታወቂያ "“ወንድሞች በኅብረት ቢቀመጡ፥ እነሆ፥ መልካም ነው፥ እነሆም፥ ያማረ ነው።” — መዝሙር 133፥1  🙌 ጸጋና ሰላም ለእናንተ ይሁን።   👨‍🏫👩‍🏫ውድ የaction team አባላት እንዴት ናችሁ? 📌 ዛሬ ከ🕖11:30 ጀምሮ        🧎‍♂️የጸሎትና                             👥Get-together 🗣️Testimony ጊዜ ስለሚኖረን              @ቻፕል በጊዜ እንድንመጣ ይሁን! #የመንግሥቱ #ምስክሮች #ነን!

የእርዳታ ጥሪ ‼️ ከላይ በምስሉ ላይ የምትመለከቷት እናት የተማሪ ናትናኤል ደመላሽ እናት ስትሆን ከዚህ በፊት የልብ ህክምና ስትከታተል ነበር። አሁን ላይ ግን ችግሩ ከፍ ስላለ ቀዶ ህክምና እንደሚያ
የእርዳታ ጥሪ ‼️ ከላይ በምስሉ ላይ የምትመለከቷት እናት
የተማሪ ናትናኤል ደመላሽ እናት
ስትሆን ከዚህ በፊት የልብ ህክምና ስትከታተል ነበር። አሁን ላይ ግን ችግሩ ከፍ ስላለ ቀዶ ህክምና እንደሚያስፈልጋት ተነግሮናል። ይህንን ቀዶ ጥገና ለማካሄድ የተጠየቀው ገንዘብ እስከ 760,000 ብር ነው። የሰው መድሃኒቱ ሰው ነውና የአቅማችንን በማጋራት የእኝህን እናት ህይወት እንታደግ። ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን አካውንቶች በመጠቀም የአቅማችንን እንደግፋቸው። ንግድ ባንክ 1000298948935 Natnael Demelash አቢሲኒያ ባንክ 69362826 Natnael Demelash Contact: +251993655876 ተማሪ ናትናኤል ደመላሽ የ አዳማ ሳይንስ እና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ የአምስተኛ ዓመት የፓወር እና ኮንትሮል ኢንጂነሪንግ ተመራቂ ተማሪ ነው።

📢📢📢📢📢📢📢📢📢📢📢📢📢                               🔔 ማስታወሻ 🔔       ሉቃስ 24 ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ "⁴⁶ እንዲህም አላቸው፦ ክርስቶስ መከራ ይቀበላል በሦስተኛውም ቀን ከሙታን ይነሣል፥ ⁴⁷ በስሙም ንስሐና የኃጢአት ስርየት ከኢየሩሳሌም ጀምሮ በአሕዛብ ሁሉ ይሰበካል ተብሎ እንዲሁ ተጽፎአል። ⁴⁸ እናንተም ለዚህ ምስክሮች ናችሁ።" 🙋‍♂️🙋‍♀️ሻሎም ሻሎም በጌታ የተወደዳችሁ ቅዱሳን እንደምን ናችሁ? ⚪️ የጌታ ሰላምና ጸጋ ይብዛላችሁ👋 ዛሬ 11: 30⏱ ጀምሮ 🧎‍♀‍➡️🧎‍➡️ ነገ ስለ ሚኖረን Mini Mission በሕብረት የጸሎት ጊዜ ስለ ሚኖረን ሁላችንም እንገኝ።                      🗣👥ተጠራርተን                @ቻፕል እንምጣ! #የመንግስቱ አገልጋዮች ናችሁ!

Mini Mission Registration 🔶🔶🔶🔶🔶🔶🔶🔶🔶🔶🔶🔶🔶🔶🔶🔶 ቀን: ቅዳሜ,  ግንቦት 3 Le mini Mission register lemareg keser yetekemetewun Google form link bemetekem register argu, letechemari information degmo kesr balut selkoch medewel techelalachu: https://docs.google.com/forms/d/e/1FAIpQLSevtCL7A3dB8hnJ0g2PVGG67MxOsfg3__Slwdd0kpqeZeXxXA/viewform 0936292022 - Feben Alebachew 0977951226 - Ayalkebet ---------------------------------------------------------------------- Be team ena be family yewsdachehutn postawoch lememeles demo enezin selkoch tetekemu, be bank lemelak kasfelegachu degmo keser yalewun ye bank account tetekemu. 0936292022 - Feben Alebachew 0942533187 - Elshaday Samuel Bank account: 1000624353475 - feben alebachew & / elshaday samuel

✝️እንኳን ለጌታችን እና ለመድሃኒታችን ለክርስቶስ ኢየሱስ የትንሳኤ መታሰቢያ በአል ሁላችሁንም በሰላም አደረሳትሁ!!!!✝️ እንደሚታወቀው በቅርቡ የማረሚያ ቤት የወንጌል አገልግሎት ይኖረናል። በዚህም
✝️እንኳን ለጌታችን እና ለመድሃኒታችን ለክርስቶስ ኢየሱስ የትንሳኤ መታሰቢያ በአል ሁላችሁንም በሰላም አደረሳትሁ!!!!✝️ እንደሚታወቀው በቅርቡ የማረሚያ ቤት የወንጌል አገልግሎት ይኖረናል። በዚህም ቤት የሄድን ለዚህ አገልግሎት የሚውሉ እቃዎችን ይዘን እንድንመጣ እናሳስባለን። ሌሎችም የፌሏችን አባላት ሁሉ ካላችሁ ላይ በዚህ አገልግሎት ላይ እንድትሳተፉ አደራ እንላለን። ከምንም በላይ ግን ለዚህ አገልግሎት በጸሎት እንድንተጋ ይሁን። ለዚህ የሚሆኑ እቃዎች፥- 🔸 መጽሃፍ ቅዱስ 🔸 መንፈሳዊ መጽሃፍት 🔸 ልብስ 🔸 ጫማ 🔸 ካልሲ 🔸 ሳሙና 🔸 የንጽህና መጠበቂያዎች 🔸በገንዘብ እና በሌሎችም በምትችሏቸው መንገዶች ሁሉ ማገልገል ትችላላችሁ። በገንዘብ ለመደገፍ የምትፈልጉ 1000301154945 ሩሃማ ታደሰ screenshot https://t.me/Rumi_t 🟪 ቤት የሄድን ልጆች ይዘን መምጣታችንን እንዳንረሳ!!!! 🟪 መቅረት አይታሰብም!! የጌታ ሰላምና ጸጋ ይብዛላችሁ!!! #የመንግስቱ አገልጋዮች ናችሁ!

✨️✨️🎈🎉🎇🎆🎉🎇🎆🎈✨️✨️ Amen, Hallelujah “God raised Jesus from the dead, and we are all witnesses of this." Act 2:32 🎉Our
✨️✨️🎈🎉🎇🎆🎉🎇🎆🎈✨️✨️          Amen, Hallelujah “God raised Jesus from the dead, and we are all witnesses of this."            Act 2:32 🎉Our hope of salvation doesn't only die on the cross He is also risen and alive!🎉 ✨️May you feel the love of God on this blessed day, give thanks for the cross, and rejoice in the resurrection of the Crucified Jesus Christ. 🎆🎇🎇🎇🎇🎇🎆🎆🎇🎇🎇🎇🎇 ♦️Not only this let's pray for those who haven't hope of salvation and wandering souls and share the death and resurrection of Almighty. Have a blessed day #He_is_risen

እንዴት ናችሁ Actions? ባለፈው አዲሰ ኪዳን የወሰዳችሁ ፈጠን ብላችሁ ይሄኛውን ፎርም እንድትሞሉ ይሁን! ♦️ምን አልባት ፎርሙን ለመሙላት የማይመቻችሁ ከሆነ @fitsumtsega1 ላይ Inbox አድርጉ።

We've invited you to fill out a form, but only those who took the Bible.

መዝ.96:1-13 📅የዚህ ሳምንት ያልተደረሱ የሕዝብ ክፍል ምልጃ ለሐመር-በና ሕዝብ ነውና ሳምንቱን ሙሉ ይህንን ሕዝብ በእግዚአብሔር ፊት ይዘናቸው እንቀርባለን። #የመንግሥቱ #ምስክሮች #ነን!
መዝ.96:1-13  📅የዚህ ሳምንት ያልተደረሱ የሕዝብ ክፍል ምልጃ ለሐመር-በና ሕዝብ ነውና ሳምንቱን ሙሉ ይህንን ሕዝብ በእግዚአብሔር ፊት ይዘናቸው እንቀርባለን። #የመንግሥቱ #ምስክሮች #ነን!

🔆🔆💫💫💫💫🌟💫💫💫💫🔆🔆                       🗣 ማስታወቂያ "ወደ እግዚአብሔር ቤት እንሄድ ባሉኝ ጊዜ ደስ አለኝ።" (መዝሙረ ዳዊት 122:1)  🙌 ጸጋና ሰላም ለእናንተ ይሁን።   👨‍🏫👩‍🏫ውድ የaction team አባላት እንዴት ናችሁ? 📌ነገ ከ🕖11:30 ጀምሮ        🧎‍♂️የጸሎትና                             📃ስልጠና ጊዜ ስለሚኖረን              @ቻፕል በጊዜ እንድንመጣ ይሁን! #የመንግሥቱ #ምስክሮች #ነን

📢📢📢📢📢📢📢📢📢📢📢📢📢                               🔔 ማስታወሻ 🔔       “እኛስ ያየነውንና የሰማነውን ከመናገር ዝም ማለት አንችልም አሉአቸው።”   — ሐዋርያት 4፥20 🙋‍♂️🙋‍♀️ሻሎም ሻሎም በጌታ የተወደዳችሁ ቅዱሳን እንደምን ናችሁ? ⚪️ የጌታ ሰላምና ጸጋ ይብዛላችሁ👋 ዛሬ 11: 30⏱ ጀምሮ 🗣📖 Out-reach ስለምኖረን ሁላችንም                      🗣👥ተጠራርተን                @ቻፕል እንምጣ! #የመንግስቱ አገልጋዮች ናችሁ! 👬 ሌሎች የአገልግሎት ቲሞች ውስጥ ያሉ ጎደኞቻችሁን መጋበዝ ትችላላችሁ

Repost from ASTU-ECSF
🔥👉 DAY 5 👈🔥 እግዚአብሔር የሰውን ልጅ እጅግ ስለሚወደው ሰው በሃጢአት ምክንያት ያጣውን ህብረት ለመመለስ ይህን ሃጢያቱን ለማስወገድ መቅጣት ነበረበት። እርሱ ቅዱስ ነውና ሀጢያት ባለበት
🔥👉 DAY 5 👈🔥 እግዚአብሔር የሰውን ልጅ እጅግ ስለሚወደው ሰው በሃጢአት ምክንያት ያጣውን ህብረት ለመመለስ ይህን ሃጢያቱን ለማስወገድ መቅጣት ነበረበት። እርሱ ቅዱስ ነውና ሀጢያት ባለበት አይገኝም ህብረትም ሊያደርግ አይችልም። ስለዚህም ሰውን ስለ ሀጢያቱ ለመቅጣት ‘’ማንን ልቅጣ?’’ ሲል ኢየሱስ በእኛ ቦታ ቆሞ "በእርሱ ፈንታ እኔን ቅጣኝ፣ እነርሱ በነፃ ይለቀቁ" አለ (ማር 10:45 )። ለዚህ ነው ሮማዊያን እንደ ወንበዴ፣ አይሁዳዊያን ደግሞ በእንጨት ላይ ሲሰቀለ እንደ ተረገመና በእግዚአብሔር እንደተጠላ የቆጠሩት (ገላ 3:13) ። እርሱ ቅዱስና ያለተንኮል ነውርም የሌለበት ከሀጠአተኞችም የተለየ ከፍ ከፍ ያለ (ዕብ 7:26) ነው። አሜን የተሰቀለው ቅዱስ ነው። ያዳነን ቅዱስ ነው። 📖We proclaim God's knowledge with the idea of WHO JESUS IS THE CRUCIFIED and WHAT HE HAS DONE ON THE CROSS.!✝️ The challenges has three hash tags, lists; #16_Days_Challenge #THE_SERVANT_OF_THE_KINGDOM #THE_CRUCIFIED_IS_THE_HOLY You Are Invited To Join The Challenge👍🔥 Hosted BY:- AAU(6K & EiABC), AASTU, ASTU, BDU, UG, AMU, HU, WCU, MWU, DU, JU, GU, MKU, DTU, DMU!! In collaboration with EvaSUE and Great Commission Digital Strategy Team! ተባረኩ!!

በዚህ ሳምንት የምንጸልይለት የሕዝብ ክፍል
በዚህ ሳምንት የምንጸልይለት የሕዝብ ክፍል

Repost from ASTU-ECSF
🔥👉 DAY 4 👈🔥 በእግዚአብሔር እና በኃጢአተኛ ሰዎች መካከል ያለው ክርስቶስ “የአስታራቂ አገልግሎቱ” የንጉሣዊ አገዛዝን ተግባር ማካተት እና መቆጣጠር እንዳለበት በራሱ የተረጋገጠ ነው። ያለ
🔥👉 DAY 4 👈🔥 በእግዚአብሔር እና በኃጢአተኛ ሰዎች መካከል ያለው ክርስቶስ “የአስታራቂ አገልግሎቱ” የንጉሣዊ አገዛዝን ተግባር ማካተት እና መቆጣጠር እንዳለበት በራሱ የተረጋገጠ ነው። ያለ ንጉስነት አገልግሎት ክርስቶስ ነቢይ እና ካህን ሆኖ ያከናወናቸው ተግባራት የለምና። በብሉይ ኪዳን ተስፋ የተሰጠበት መሲሕ ንጉሥ እንደሚሆን እና የአዲስ ኪዳን ታሪክ ሥጋ የለበሰ አምላክ በእውነትም ንጉሥ እንደሆነ በሁሉም የመጽሐፍ ቅዱስ ገፅ የተመሰከረለት ነው። በሁሉ ላይ ሁለንተናዊ ነው፣ ከፍተኛውን እና ዝቅተኛውን የሚገዛ፣ ሁሉንም ሥልጣናትና ኃይላትን ከእግሩ በታች አድርጎ የሚገዛ -እርሱ[ክርስቶሰ] የነገሥታት ንጉሥ ነው። ጌትነቱ በነፍስም ሆነ በሥጋ፣ በጊዜም ሆነ በዘለአለማዊነት ውስጥ ምንም ሳይገድበው፣ የእኛ የሆንነውን እና ያለንን ሁሉ እያንዳንዱን ነገር የሚገዛ የነገሥታት ንጉሥ ነው። 📖We proclaim God's knowledge with the idea of WHO JESUS IS THE CRUCIFIED and WHAT HE HAS DONE ON THE CROSS.!✝️ The challenges has three hash tags, lists; #16_Days_Challenge #THE_SERVANT_OF_THE_KINGDOM #THE_KING_(THE_LION) You Are Invited To Join The Challenge👍🔥 Hosted BY:- AAU(6K & EiABC), AASTU, ASTU, BDU, UG, AMU, HU, WCU, MWU, DU, JU, GU, MKU, DTU, DMU!! In collaboration with EvaSUE and Great Commission Digital Strategy Team! ተባረኩ!!

poem 1 semaryawinete.wav79.35 MB

ተዝናኑበት ድንገት ወንድማችን ቤካ የቀዳውን አግኝቼ ነው::

🔆🔆💫💫💫💫🌟💫💫💫💫🔆🔆                       🗣 ማስታወቂያ "ወደ እግዚአብሔር ቤት እንሄድ ባሉኝ ጊዜ ደስ አለኝ።" (መዝሙረ ዳዊት 122:1)  🙌 ጸጋና ሰላም ለእናንተ ይሁን።   👨‍🏫👩‍🏫ውድ የaction team አባላት እንዴት ናችሁ? 📌ዛሬ ከ🕖11:30 ጀምሮ        🧎‍♂️የጸሎት፣                               🎼 የመዝሙርና 📖ትምህርት(የሐዋርያትና የአባቶች ትጋት) ጊዜ ስለሚኖረን              @ቻፕል በጊዜ እንድንመጣ ይሁን! #የመንግሥቱ #ምስክሮች #ነን