ASTUECSF ACTION OFFICIAL
Open in Telegram
224
Subscribers
No data24 hours
No data7 days
-130 days
Posts Archive
🔹🔹🔹🔹🔹🔹🔹🔹🔹🔹🔹🔹🔹🔹
🔔 የህብረት ፀሎት 🔔
“ጌታ ቅርብ ነው። በነገር ሁሉ በጸሎትና በምልጃ ከምስጋና ጋር በእግዚአብሔር ዘንድ ልመናችሁን አስታውቁ እንጂ በአንዳች አትጨነቁ።”
— ፊልጵስዩስ 4፥6
🙋♂️🙋♀️ሻሎም ሻሎም Actions እንደምን ናችሁ?
⚪️ የጌታ ሰላምና ጸጋ ይብዛላችሁ👋
ዛሬ 11: 30⏱ ጀምሮ
📌በህብረት 🙏የፀሎት ጊዜ ስለሚኖረን ሁላችንም
🗣👥ተጠራርተን
@ቻፕል እንምጣ!
👬 ሌሎች የአገልግሎት ቲሞች ውስጥ ያሉ ጓደኞቻችሁን መጋበዝ ትችላላችሁ!
#የመንግስቱ #አገልጋዮች #ናችሁ!
👉ነገ ከDS team ጋር የሚኖረንን ስልጠና እንደባለፈው በጊዜ ስለምንጀምር
🕦11:30 LT ላይ
🔸️የኮምፒውተር ID.
🔸ኮምፒውተራችሁ Online charged ከሆነ charger በመያዝ
@ቻፕል ከች እንበል።
📌Divider እናዘጋጃለን::
📍ካፌ በጊዜ ገብታችሁ በቶሎ እንምጣና
ጸሎት እንጀምራለን።
⚠️ከሶፍትዌሮቹ የሚሰራላችሁን መጫን አለባችሁ፣ ግዴታም ነው። ጭነን መምጣታችን 50% ሰዓታችንን በአግባቡ እንድንጠቀም ይረዳናልና።
#የመንግሥቱ #ምስክሮች #ነን
🙋♂️🙋♀️ሰላም Action እንዴት ናችሁ?
እነዚህ ከላይ የተለቀቁት ሶፍትዌሮች(Adobe Illustrator) እሁድ ቀን በ DS team ለሚሰጠን ሥልጠና(Training) እንዴት በራሳችን የተለያዩ ግራፊክስ ምስል(Graphics image) ተጠቅመን Digital mission መሥራት እንደምንችል ለማሳየት የሚረዱን ናቸው።
〽️ ስለዚህም ከእነዚህ ሶፍትዌር የሚሰራላችሁን (software version) ኮምፒውተራችን ላይ በማውረድና በመጫን ተዘጋጅተን እንድንመጣ በጌታ ፍቅር እንጠይቃለን።
📍ኮምፕውተር የሌላችሁ ምንም ችግር የለውም እዛው አብረናቸው ስለምንሰራ አያሳስባችሁ:: ነገሩን ለመረዳት ማስታወሻ መያዝ ይቻላል::
ኮምፕውተር ያላችሁ ግን ማናችሁም መያዝ ይጠበቅባችኋል::
😍እንወዳችኋለን🥰
Repost from Adobe DOWNLOAD
📀 Adobe Illustrator 2021 25.0.0.60
💻 Supported Windows OS:
Windows 10 (64-bit)
Windows 8.1 (64-bit)
Repost from Adobe DOWNLOAD
📀 Adobe Illustrator CC 2020.24.0.2.373
💻 Supported Windows OS:
Windows 10 (64-bit)
Repost from Adobe DOWNLOAD
📀 Adobe Illustrator CC 2019.23.1.0.670
💻 Supported Windows OS:
Windows 10 (64-bit)
Windows 8.1 (64-bit)
Windows 7 (64-bit)
🔹🔹🔹🔹🔹🔹🔹🔹🔹🔹🔹🔹🔹🔹
🔔 የህብረት ፀሎት 🔔
“ጌታ ቅርብ ነው። በነገር ሁሉ በጸሎትና በምልጃ ከምስጋና ጋር በእግዚአብሔር ዘንድ ልመናችሁን አስታውቁ እንጂ በአንዳች አትጨነቁ።”
— ፊልጵስዩስ 4፥6
🙋♂️🙋♀️ሻሎም ሻሎም Actions እንደምን ናችሁ?
⚪️ የጌታ ሰላምና ጸጋ ይብዛላችሁ👋
ዛሬ 11: 30⏱ ጀምሮ
📌በህብረት 🙏የፀሎት ጊዜ ስለሚኖረን ሁላችንም
🗣👥ተጠራርተን
@ቻፕል እንምጣ!
👬 ሌሎች የአገልግሎት ቲሞች ውስጥ ያሉ ጓደኞቻችሁን መጋበዝ ትችላላችሁ!
#የመንግስቱ #አገልጋዮች #ናችሁ!
📍📍📍📍📍📍📍📍📍📍📍📍📍📍
ሻሎም ሻሎም 👋 Actions እንደምን ናችሁ?
ጌታ ቢፈቅድና ብንኖር የፊታችን እሁድ ማለትም ግንቦት 18 በሚኖረን የአምልኮ ጊዜ የAction team ወርሀዊ መዋጮ ይሰበሰባል።
📌 ስለዚህም ሁላችን በእለቱ 30 30 ብር ይዘን እንድንገኝ ይሁን።
የጌታ ጸጋ ይብዛላችሁ🙌
#የመንግሥቱ #ምስክሮች #ነን !
ሰላም ሰላም ቤተሰቦች እንደምን አላችሁ? ከጎናችን ስላሉት ሰዎች እና ስላልተደረሱት
👉መጸለይ(pray)
👉መንከባከብ(care)
👉ማካፈል(share)
እንዳይረሳ:: መጪው በmobilization subteam አዘጋጅነት ከ Digital Strategy Team ጋር ስልጠና ይኖረናል:: ይህም ADOBE ILLUSTRATER በመጠቀም ለወንጌል የሚሆኑ ጽሁፎችን ለማዘጋጀት እና በማህበራዊ ሚዲያ ወንጌልን መስራት እንዴት እንደምንችል የምናይ ይሆናል:: ለዚህም pc ያላችሁ ይህን App በመጫን እንድትዘጋጁና በዛ ቀን አብረናቸው የምንሰራ ይሆናል::
መዝ.96:1-13
📅የዚህ ሳምንት ያልተደረሱ የሕዝብ ክፍል ምልጃ ስልጤ ሕዝብ ነውና ሳምንቱን ሙሉ ይህንን ሕዝብ በእግዚአብሔር ፊት ይዘናቸው እንቀርባለን።
#የመንግሥቱ #ምስክሮች #ነን!
👍🍏🍒🍅💐ሰላም ዉድ ቤተሰቦች 💓💔💖💙🍉🍄🍊🍌🍍በትላንትናው እለት በነበረን የ mobilization subteam ፕሮግራም መጠቀማችሁን የነገራችሁን አላችሁ:ሌሎቻችሁም ብዙ እንደተጠቀማችሁ ተስፋ አለን::💐ማንኛውም አስተያየት እና ጥያቄ 💕እንቀበላለን:: አቤኒ
👉ያለውን documentary ከታች እንለቅቃለን በደንብ ለማየት ሞክሩ::❤️
👉ለመጽሃፉ ቃል ክብር እና ትልቅ ቦታ ያላቸውን ሰዎች አሁንም እግዚአብሄር ይፈልጋል::
👉ለዚህ ዘላለማዊ ወንጌል እናንተን እዚህ ምድር አድርጎአቹዋል:: ስለ እውነት እንድታውቁም ዘላለማዊ እና እውነተኛ መምህር ከእናንተ ጋር ነው::
💐💐💐💐💐ሰላም ሰላም የጌታ ቤተሰቦች💐💐ጌታ ቢፈቅድ እና ብንኖር መጪው እሁድ 💐የ💐MOBILIZATION SUB TEAM DAY💐ስለሆነ በጊዜ 11:00 ሰዓት ጀምሮ 💐የተለያዩ ፕሮግራሞችን አዘጋጅቶ ይጠብቁዋችሗል:: በፕሮግራሙም 💐ጸሎት
💐ስነ-ጽሁፍ
💐አምልኮ
💐ትምህርት
💐Documentary Film
💐4 laws show
💐 እና ሌሎችም ፕሮግራሞች ይኖሩናል:: 💐
💐እነዚህን ፕሮግራሞች ለማካሄድ የፕሮግራም ሰዓታችን ወደ 11:00 አቅርበነዋል 💐በጊዜ ካፌ ሰቅላችሁ እንድንገናኝ እናሳስባለን:: 💐💐💐💐💐መልካም ሳምንት!!😍
👉👉👉👉👉👉👉11:00 ሳት👈👈👈👈👈👈👈
ማንም ካፌ (10:30)የማይሰቅል እንዳይኖር!!!
🔹🔹🔹🔹🔹🔹🔹🔹🔹🔹🔹🔹🔹🔹
💐 Mobilization Subteam day💐
“አንተ የመድኃኒቴ አምላክ ነህና በእውነትህ ምራኝ፥ አስተምረኝም፤ ቀኑን ሁሉ አንተን ተስፋ አድርጌአለሁ።”
— መዝሙር 25፥5
ሻሎም ሻሎም 👋 Actions! እንዴት ናችሁ?
🔹ነገ ከ🕖11:00 ጀምሮ በMobilization Subteam የተዘጋጀ ልዩ ፕሮግራም ይኖረናል።
👉እንዲሁም ለቀጣይ ሁለት አመታት የሚያገለግሉ የተተኪ መሪዎች ምርጫ ይካሄዳል።
ስለዚህም ሁላችንም ፕሮግራሞች እንዳያመልጡን
በጊዜ @ቻፕል እንድንመጣ ይሁን!
#የመንግሥቱ #ምስክሮች #ነን!
📢📢📢📢📢📢📢📢📢📢📢📢📢
🔔 ማስታወሻ 🔔
“እኛስ ያየነውንና የሰማነውን ከመናገር ዝም ማለት አንችልም አሉአቸው።”
— ሐዋርያት 4፥20
🙋♂️🙋♀️ሻሎም ሻሎም Actions እንደምን ናችሁ?
⚪️ የጌታ ሰላምና ጸጋ ይብዛላችሁ👋
ዛሬ 11: 30⏱ ጀምሮ
🗣📖 Out-reach ስለሚኖረን ሁላችንም
🗣👥ተጠራርተን
@ቻፕል እንምጣ!
#የመንግስቱ አገልጋዮች ናችሁ!
👬 ሌሎች የአገልግሎት ቲሞች ውስጥ ያሉ ጓደኞቻችሁን መጋበዝ ትችላላችሁ!
🔹🔹🔹🔹🔹🔹🔹🔹🔹🔹🔹🔹🔹
ሻሎም ሻሎም 👋 Actions እንደምን ናችሁ?
ጌታ ቢፈቅድና ብንኖር የፊታችን እሁድ ለቀጣይ ሁለት አመታት የሚያገለግሉ ተተኪ መሪዎች ምርጫ ይካሄዳል።
📌እናም ሁላችንም ባለንበት የእግዚአብሔር ፈቃድ እንዲፈጸም በፀሎት እንትጋ።
የጌታ ጸጋ ይብዛላችሁ🙌
#የመንግሥቱ #ምስክሮች #ነን !
Repost from ASTU-ECSF
⚠ Attention ⚠️
Yemaremiya bet agelgelot
🔶🔶🔶🔶🔶🔶🔶🔶🔶🔶🔶🔶🔶🔶
ለማረሚያ ቤት አገልግሎት በየTeamኡ እንደተነገረዉ በመስጠት አገልግሎት የምትካፈሉ ሆላችሁ የምትሰጡትን ነገር እስከ አርብ (ግንቦት 10) ድረስ አዘጋጅታችሁ እንድትጨርሱ እና ከዚህ በታች በተዘረዘሩት ስልኮች እየደወላችሁ እንድትሰጡ በትህትና እንጠይቃለን።
Dursitu 0949419079
Naol 0935890881
Lielt 0926107454
Kirubel 0901622568
በገንዘብ ምታገለግሉ ተማሪዎች ደግሞ ከስር የተቀመጠዉን ባንክ ቁጥር መጠቀም ትችላላችሁ።
1000301154945 ሩሃማ ታደሰ screenshot በህ account ላኩ https://t.me/Rumi_t
ምንም ከራሳችሁ የምትሰጡት ነገር ከሌላችሁ ሳሙና ገዝታችሁ መስጠት ትችላላችሁ።
#Action_team and #LoveAid_team
To everyone!
💐💐💐💐💐ሰላም ሰላም የጌታ ቤተሰቦች💐💐ጌታ ቢፈቅድ እና ብንኖር መጪው እሁድ 💐የ💐MOBILIZATION SUB TEAM DAY💐ስለሆነ በጊዜ 11:00 ሰዓት ጀምሮ 💐የተለያዩ ፕሮግራሞችን አዘጋጅቶ ይጠብቁዋችሗል:: በፕሮግራሙም 💐ጸሎት
💐ስነ-ጽሁፍ
💐አምልኮ
💐ትምህርት
💐Documentary Film
💐4 laws show
💐 እና ሌሎችም ፕሮግራሞች ይኖሩናል:: 💐
💐እነዚህን ፕሮግራሞች ለማካሄድ የፕሮግራም ሰዓታችን ወደ 11:00 አቅርበነዋል 💐በጊዜ ካፌ ሰቅላችሁ እንድንገናኝ እናሳስባለን:: 💐💐💐💐💐መልካም ሳምንት!!😍
