cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking «Accept all», you agree to the use of cookies.

avatar

❤️RIDE (™️) Drivers Update

ይህ ቻናል ከራይድ ሀሳብ መለዋወጫ ግሩፕ (RIDE group) በተጨማሪ ኦፊሻል የአሰራር መረጃ ሲኖር ማሰራጫ መንገድ ነው

Show more
Advertising posts
26 418Subscribers
+13724 hours
+2107 days
+3230 days
Posting time distributions

Data loading in progress...

Find out who reads your channel

This graph will show you who besides your subscribers reads your channel and learn about other sources of traffic.
Views Sources
Publication analysis
PostsViewsSharesViews dynamics
01
❤️ RIDEም ተቀላቅሏል! የከተማችንን መንገዶች እናፅዳ - እናሳምር #RIDE8294 👍 ጥቅሙ ለሁላችንም በመሆኑ እርስዎም በ CBE 1000623230248 የቻሉትን ያህል በማዋጣት የሕዝብ መፀዳጃ ቤቶችን በመገንባት ክብርን ጠብቆ የመፀዳዳት ባህልን ለማዳበር አሻራዎን ያኑሩ:: RIDE የከተማችን መንገዶች ንፁህና ያማሩ እንዲሆኑ በ ጠቅላይ ሚንስትር ቢሮ የተጀመረውን ፕሮጀክት ተቀላቅሎ የሚቻለውን ገንዘብ አዋጥቷል:: እርስዎም ይቀላቀሉ!
3 59310Loading...
02
📣ውድ የራይድ ቤተሰብ- በብዙ ቦታዎች በተከሰተው የኔትወርክ መቆራረጥ ምክንያት በአባላት ጥያቄ መሰረት የዛሬው ሴሚናራችን ለነገ ተሸጋግሯል:: ሰዓቱን ቀድመን የምናሳውቅ ይሆናል
5 1225Loading...
03
🚖 RIDE Electric Vehicle Seminar 1 - ዛሬ ከሰዓት 9 ሰዓት ላይ ይደረጋል:: ጥያቄዎችን በመጠየቅ ይሳተፉ ግንዛቤዎንም ያስፉ https://t.me/rideFamilyDriver?livestream=a7be8e413d9abbb615
5 7536Loading...
04
✨የRIDE Vision 2030 ዘርፋችን ውስጥ በዋነኝነት የሚጨምረው እሴት የRIDE አባላት በሙሉ ወደ ምቹ የኤሌክትሪክ መኪና እንዲቀይሩ ብድርና መኪና ማቅረብ ሲሆን በተጨማሪም የክፍያ አሰራራችንን 100% ወደ ዲጂታል የምንቀይር ይሆናል:: የርቀት ጉዟችን ዛሬ በአንድ እርምጃ ይጀምራልና የለውጥ አጋር በመሆን ስኬታችንን ይካፈሉ
5 8195Loading...
05
📺👏የRIDEን የ10 ዓመት ስኬታማ ጉዞ ከጥንስሱ ጀምሮ እናስቃኛችሁ:: በዚህ ጉዞ ተሳታፊ የሆናችሁ በሙሉ እናመሰናለን
6 7397Loading...
06
✨የመኪና ጉብኝት በ Launching ceremony ላይ https://vm.tiktok.com/ZMMgdtcSj/
6 6738Loading...
07
✨እራስዎን እዚህ ቦታ ላይ ቁጭ ብለው ይመልከቱ:: አሁን የያዙትን መኪና ወደዚህ ለመቀየር ቀላል እንደሆነ ብንነግርዎ ምን ይሰማዎታል? የ Electric መኪና Transition ሴሚናራችንን መጭው እሁድ April 28 ከጠዋቱ 4 ሰዓት ላይ በOnline ይከታተሉ:: ጥያቄዎችን ከአባላት ተቀብለን የምናንሸራሽር ሲሆን በዚህ ሴሚናር ተገኝተው ግንዛቤን ይጨብጡ:: ሊንክ ቅዳሜ በSMS እንልካለን
6 8905Loading...
08
💥መኪናዎን ወደዘመናዊ Electric መኪና መቀየር ይፈልጋሉ? የ Electric መኪና Transition ሴሚናራችንን መጭው እሁድ April 28 ከጠዋቱ 4 ሰዓት ላይ በOnline ይከታተሉ:: ጥያቄዎችን ከአባላት ተቀብለን የምናንሸራሽር ሲሆን በዚህ ሴሚናር ተገኝተው ግንዛቤን ይጨብጡ:: ሊንክ ቅዳሜ በSMS እንልካለን
6 3857Loading...
09
✨እነሆ በይፋ ተጀመረ! RIDE የኤሌክትሪክ መኪና ጉዞውን አስጀመረ:: በRIDE Vision 2030 ሁሉም የRIDE አባላት መኪናቸውን ወደ Electric እንዲቀይሩ እንዲሁም የጉዞ ክፍያቸውን ደግሞ Cashless ለማድረግ አብረን የምንሰራ ይሆናል
7 42130Loading...
10
📺ይህንን ተጭነው Live ከአድዋ ሚውዝየም የምናስተላልፈውን ፕሮግራም በቀጥታ ይመልከቱ https://vm.tiktok.com/ZMMbc1D85/
6 0117Loading...
11
👏ዝግጅታችን ከትንሽ ደቂቃዎች በሁዋላ ይጀምራል
6 5493Loading...
12
🎉ዛሬ አርብ ጠዋት ከ5 ሰዓት ጀምሮ እስከ 6:30 ድረስ RIDE ለአጋር አሽከርካሪዎቹ ትልቅ ፕሮጀክት ይፋ ያደርጋል:: ዝግጅቱን ለመከታተል የምንልከውን የLive Streaming ሊንክ ይጠብቁ
6 7277Loading...
13
📺 እንሆ ቀኑ ደረሰ- አርብ ጠዋት በ5 ሰዓት በTiktok እና Youtube ቀጥታ ስርጭት ከዝግጅት ቦታው ይጠብቁን!
8 7116Loading...
14
✨👏💥በዚህ ሳምንት ትልቅ Surprise ይኖረናል! ይከተሉን
9 9126Loading...
15
📣Press Release - RIDE ከ VISA ጋር የውጭ ካርድ ለመቀበል በዛሬው እለት በስይፋ ስራ አስጀመረ #RIDE8294 #VISA #ENAT_Bank በዛሬው እለት በሸራተን አዲስ የተካሄደው ጋዜጣዊ መግለጫ ከዚህ ቀደም ከVISA ጋር ባሰርነው የፓርትነርሽፕ ውል መሰረት የSystem Integration መጨረሳችንን እና ወደስራ መግባታችንን ያመላከተ ነው:: የRIDE ደንበኞች በVISA card የራይድ አፕ ላይ ለአገልግሎት መክፈል የሚችሉ ሲሆን ለወደፊትም ለሚለቀቁ አገልግሎቶች ፈር ቀዳጅ እንደሆነ እናምናለን:: በዝግጅቱ ላይ ፓርትነራችን ENAT BANK የተገኘ ሲሆን- ይህ አገልግሎት እንዲሳካ በጋራ እንደምንሰራ የትብብር ምህዳራችንን የምናሰፋ ይሆናል
3 9545Loading...
16
https://vm.tiktok.com/ZMM4kYtXt 🔴LIVE:- የRIDEን እና VISAን Partnership ጋዜጣዊ መግለጫ ከSheraton Addis Live ይመልከቱ
8 1555Loading...
17
🚨መኪና ሲቀይሩ ታርጋ ከRIDE System ላይ ያስቀይሩ:: ከስልክዎ ላይ ያልተመዘገበ መኪና ይዞ መስራት አልያም በህግ ያልተፈቀደ መኪና ይዞ መስራት ፈፅሞ የተከለከለ ሲሆን ይህንን ተፃራሪ ሁኖ መገኘት System ላይ Suspend ከመደረግ ባሻገር ለሚመጣው የህግ ተጠያቂነት ሙሉ ሃላፊነቱን ጥሰት ፈፃሚው የሚወስድ ይሆናል
11 4898Loading...
18
✨RIDE ፖይንትዎን ወደሽልማት ይቀይሩ! RIDE Plus ለማውረድ Android https://play.google.com/store/apps/details?id=com.ridetm Ios https://apps.apple.com/us/app/ride-plus/id6443848297
7 6980Loading...
19
🦾Desta AI ሮቦቷ ለምን ወደኢትዮዽያ መጣች? ይህንን 1 ደቂቃ ቪድዮ ይመልከቱ https://vm.tiktok.com/ZMMCe1YJm
9 5273Loading...
20
Media files
10 2233Loading...
21
🆘 እንዴት ማንነቱ በሲስተም ያልተመዘገበ ሰው ከመንገድ ላይ ያሳፍራሉ? #SAFETY ⚠️ ስለደህንነትዎ ቆም ብለው ያስቡ! ተሳፋሪ ከመንገድ ሲያነሱ በRIDE Street Pickup ማስጀመርያ ብቻ ይጠቀሙ:: የተሳፋሪውን ቁጥር ካስገቡ በሁዋላ ፎቶውን ያንሱ ደህንነትዎም ይጠብቁ:: RIDE Plus ለማውረድ Android https://play.google.com/store/apps/details?id=com.ridetm Ios https://apps.apple.com/us/app/ride-plus/id6443848297
11 0326Loading...
22
🆘ማስታወሻ! ችግር ከገጠመዎ በአፕዎ ውስጥ SOS የሚለውን ይጫኑ
9 5223Loading...
23
⭐️የውጭ ካርድ ክፍያ ወደአካውንትዎ እንዴት ይገባል? ይህንን አጭር ቪድዮ ይመልከቱ:: እገዛ ከፈለጉ በ8812 ይደውሉ https://youtu.be/hcmrJkUhZ_4?si=Avhe8rgscnQDpjM5
7 7531Loading...
24
❤️🕌 ለእስልምና እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለ1445ኛ የዒድ ዓልፈጥር በዓል አደረሳችሁ/አደረሰን #RIDE8294 ምስል:-በአፍሪካ የመጀመርያው መስጂድ አል ነጃሺ
12 2236Loading...
25
✨RIDE ፖይንትዎን ወደሽልማት ይቀይሩ! RIDE Plus ለማውረድ Android https://play.google.com/store/apps/details?id=com.ridetm Ios https://apps.apple.com/us/app/ride-plus/id6443848297
15 4364Loading...
26
✨ማስታወሻ:- ከRIDE ሲስተም ውጭ በRIDE ስም የትራንስፖርት አገልግሎት መስጠት ፈፅሞ አንቀበልም:: በመሆኑም- የRIDEን ሲስተሞች ብቻ የሚጠቀሙ አባላት በርከት ያለ ስራዎችን በSystem የሚያገኙ ሲሆን- ቀጥሎ ለምናቀርባቸው ጥቅሞችም ቀደምት ተጋሪ የሚሆኑ ይሆናል:: ለRIDE ታማኝነትዎ ትልቅ ዋጋ አለው!
10 1055Loading...
27
💥RIDE የSystem Security Upgrade እያደረገ ነው:: ድርጅታችን ከዚህ ቀደም ሲጠቀምበት ከነበረው የደንበኛ ተሳፋሪ መለያ ስልክ ቁጥር በተጨማሪ የEthiopia National ID የሆነውን ፋይዳ ቁጥር እንደተሳፋሪ መለያ (KYC) ሊያቀርብ መሆኑን በአክብሮት እንገልፃለን:: ይህ ፕሮጀክት በሚቀጥሉት 2 ዓመታት በየረድፉ የሚተገበር ሲሆን አጠቃላይ የአገልግሎታችንን ጥራትና ደህንነት በእጅጉ እንደሚያጎለብት ሙሉ እምነት አለን:: ለውጭ ሃገር ተገልጋዮች ህጋዊ ዶክመንታቸውን በመጠቀም RIDE ሲስተሞች ላይ Verified የሚሆኑበት ሲስተምም እንደሚተገበር ከወዲሁ እናሳውቃለን:: ከRIDE ጋር ወደፊት!
10 2268Loading...
28
✨Identity Check:- ውድ የRIDE ቤተሰብ- በሲስተማችን ውስጥ ተመዝግበው የሚሰሩ አባላት የያዙት አካውንት የራሳቸው መሆኑን ለማረጋገጥና የሚሰሩበት መኪና ሲስተማችን ላይ የተመዘገበ መሆኑን ለማመሳከር ከ April 19 ጀምሮ ለ 1 ወር የሚቆይ የonline ፍተሻ ስለምናደርግ ቀና ትብብርዎን ከወዲሁ እንጠይቃለን:: ለእርስዎ የተመደበልዎ account supervisor በቴሌግራም አልያም በWhatsApp ቀጥታ ቪድዮ የእርስዎን ማንነትና የመኪናዎን ታርጋ በማመሳከር አካውንትዎን የሚያስቀጥልልዎ ሲሆን- በማንኛውም ምክንያት ማጣራት ያልቻልናቸው አካውንቶች እስኪጣሩ በግዜአዊነት Suspend እንደሚደረጉ ከወዲሁ እናሳውቃለን:: ይህ ፍተሻ የጋራ ደህንነታችንን ስለሚያጎለብት ስለቀና ትብብርዎ በድጋሚ እናመሰግናለን::
11 25356Loading...
❤️ RIDEም ተቀላቅሏል! የከተማችንን መንገዶች እናፅዳ - እናሳምር #RIDE8294 👍 ጥቅሙ ለሁላችንም በመሆኑ እርስዎም በ CBE 1000623230248 የቻሉትን ያህል በማዋጣት የሕዝብ መፀዳጃ ቤቶችን በመገንባት ክብርን ጠብቆ የመፀዳዳት ባህልን ለማዳበር አሻራዎን ያኑሩ:: RIDE የከተማችን መንገዶች ንፁህና ያማሩ እንዲሆኑ በ ጠቅላይ ሚንስትር ቢሮ የተጀመረውን ፕሮጀክት ተቀላቅሎ የሚቻለውን ገንዘብ አዋጥቷል:: እርስዎም ይቀላቀሉ!
Show all...
👍 26 8🔥 5😢 3
📣ውድ የራይድ ቤተሰብ- በብዙ ቦታዎች በተከሰተው የኔትወርክ መቆራረጥ ምክንያት በአባላት ጥያቄ መሰረት የዛሬው ሴሚናራችን ለነገ ተሸጋግሯል:: ሰዓቱን ቀድመን የምናሳውቅ ይሆናል
Show all...
👍 34😢 12🔥 4
🚖 RIDE Electric Vehicle Seminar 1 - ዛሬ ከሰዓት 9 ሰዓት ላይ ይደረጋል:: ጥያቄዎችን በመጠየቅ ይሳተፉ ግንዛቤዎንም ያስፉ https://t.me/rideFamilyDriver?livestream=a7be8e413d9abbb615
Show all...
❤️RIDE (™️) Drivers Update

ይህ ቻናል ከራይድ ሀሳብ መለዋወጫ ግሩፕ (RIDE group) በተጨማሪ ኦፊሻል የአሰራር መረጃ ሲኖር ማሰራጫ መንገድ ነው

👍 14😢 3
✨የRIDE Vision 2030 ዘርፋችን ውስጥ በዋነኝነት የሚጨምረው እሴት የRIDE አባላት በሙሉ ወደ ምቹ የኤሌክትሪክ መኪና እንዲቀይሩ ብድርና መኪና ማቅረብ ሲሆን በተጨማሪም የክፍያ አሰራራችንን 100% ወደ ዲጂታል የምንቀይር ይሆናል:: የርቀት ጉዟችን ዛሬ በአንድ እርምጃ ይጀምራልና የለውጥ አጋር በመሆን ስኬታችንን ይካፈሉ
Show all...
45👍 20🔥 5
📺👏የRIDEን የ10 ዓመት ስኬታማ ጉዞ ከጥንስሱ ጀምሮ እናስቃኛችሁ:: በዚህ ጉዞ ተሳታፊ የሆናችሁ በሙሉ እናመሰናለን
Show all...
👍 24 16
✨የመኪና ጉብኝት በ Launching ceremony ላይ https://vm.tiktok.com/ZMMgdtcSj/
Show all...
TikTok · miki noub

Check out miki noub’s video.

👍 7
✨እራስዎን እዚህ ቦታ ላይ ቁጭ ብለው ይመልከቱ:: አሁን የያዙትን መኪና ወደዚህ ለመቀየር ቀላል እንደሆነ ብንነግርዎ ምን ይሰማዎታል? የ Electric መኪና Transition ሴሚናራችንን መጭው እሁድ April 28 ከጠዋቱ 4 ሰዓት ላይ በOnline ይከታተሉ:: ጥያቄዎችን ከአባላት ተቀብለን የምናንሸራሽር ሲሆን በዚህ ሴሚናር ተገኝተው ግንዛቤን ይጨብጡ:: ሊንክ ቅዳሜ በSMS እንልካለን
Show all...
👍 38 14
💥መኪናዎን ወደዘመናዊ Electric መኪና መቀየር ይፈልጋሉ? የ Electric መኪና Transition ሴሚናራችንን መጭው እሁድ April 28 ከጠዋቱ 4 ሰዓት ላይ በOnline ይከታተሉ:: ጥያቄዎችን ከአባላት ተቀብለን የምናንሸራሽር ሲሆን በዚህ ሴሚናር ተገኝተው ግንዛቤን ይጨብጡ:: ሊንክ ቅዳሜ በSMS እንልካለን
Show all...
👍 45 10
✨እነሆ በይፋ ተጀመረ! RIDE የኤሌክትሪክ መኪና ጉዞውን አስጀመረ:: በRIDE Vision 2030 ሁሉም የRIDE አባላት መኪናቸውን ወደ Electric እንዲቀይሩ እንዲሁም የጉዞ ክፍያቸውን ደግሞ Cashless ለማድረግ አብረን የምንሰራ ይሆናል
Show all...
👍 82🔥 12😢 12 5
📺ይህንን ተጭነው Live ከአድዋ ሚውዝየም የምናስተላልፈውን ፕሮግራም በቀጥታ ይመልከቱ https://vm.tiktok.com/ZMMbc1D85/
Show all...
Watch LIVE videos on TikTok!

Watch, follow, and discover more trending content.

👍 5