cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking «Accept all», you agree to the use of cookies.

avatar

አማራ ባንክ

Zethio Abay YouTube and telegram channel

Show more
The country is not specifiedThe language is not specifiedThe category is not specified
Advertising posts
166Subscribers
No data24 hours
No data7 days
No data30 days

Data loading in progress...

Subscriber growth rate

Data loading in progress...

አንድ አባት ከሞት አፋፍ ላይ ሆኖ ልጁን እንዲህ ሲል ተናገረው "ይህ የእጅ ሰዓት አባቴ የሰጠኝ ነው፤ 200 ዓመታት ሆኖታል። ነገር ግን ላንተ ከመስጠቴ በፊት ሂድ እና ሰዓት ቤቶች ስንት ሊገዙህ እንደሚችሉ ጠይቀህ ና።" አለው።ልጁም ጠይቆ መጣ እና "አሮጌ ስለሆነ 5 ብር እንገዛሃለን" እንዳሉት ነገረው። አባቱም ድጋሚ ሸቀጣሸቀጥ መሸጫ ሱቆች ጋር ሄዶ እንዲጠይቅ ይነግረዋል። ልጁም ጠይቆ ይመጣ እና አሁንም ከ5 ብር በላይ እንደማይገዙት ይነግረዋል። "ሙዚየም ሄደህ ጠይቅ" ይለዋል አባቱ። ልጁም ጠይቆ ከመጣ በኋላ "አንድ ሚሊዮን ብር እንደሚገዙኝ ነገሩኝ" አለ። አባቱም "እንድታውቅ የፈለኩት የአንተንም ትክክለኛ ዋጋ (ቦታ) የሚሰጥህ ትክክለኛ ቦታ ላይ እንድትገኝ እንጂ የተሳሳተ ቦታ ላይ ሄደህ ሳይሳካልህ ሲቀር እንዳትናደድ ነው። ምንጊዜም ያንተን ዋጋ የሚያውቁ ብቻ ናቸው ክብርም አድናቆትም የሚሰጡህ ስለዚህ የተሳሳተ ቦታ ላይ አትገኝ!! ውድ እቃ ያለ ቦታው ርካሽ ነው::
Show all...
DV 2023 እንዴት ራሳችን መሙላት እንችላለን? ዲቪ 2023 ለመሙላት መከተል ያለብንን መንገዶች እነሆ ›በመጀምሪያ ዲቪ መሙላት የምንችለዉ ከ መስከረም 27,2014 በኢትዮጵያ ወይም በፈረንጆች ኦክቶበር ሀሙስ 07/2021 ጀምሮ ህዳር 09/2021 ለሊት 6፡00 ድረስ ብቻ ነው። DV-2023 Program: Online Registration DV-2023 Program: The online registration period for the DV-2023 Program begins on Wednesday, October 7, 2021 at 12:00 noon, Eastern Daylight Time (EDT) (GMT-4), and concludes on Tuesday, November 09, 2021 at 12:00 noon, Eastern Standard Time (EST) (GMT-5). Individuals who submit more than one entry during the registration period will be disqualified. DV-2023 Program Instructions ›የዲቪ ፎርሙን ከመሙላታችን በፊት ማሟላት ያሉብን ነገሮች፦ እያንዳንዱ የ DV አመልካች የትምህርት / የሥራ ልምድ ማሟላት አለበት ማለትም በ ፕሮግራሙ መሰረትም- • ቢያንስ የሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ወይም ተመጣጣኝ, የ 12 ዓመት ትምህርት በሚገባ ያጠናቀቀ / ያጠናቀቀች። ወይም • ባለፉት አምስት ዓመታት ውስጥ የሁለት አመት የሥራ ልምድ ያለው። •ጉርድ ፎቶ ግራፍ በመቀጠልም www.dvlottery.state.gov በሚለው ዌብ ሳይት መግባት ›ዌብ ሳይቱ ዉስጥ ገብተን Entry ሚለውን በመጫን መቀጠል በፎቶ መልክ የተቀመጠልንን Authentication code በድጋሚ በመጻፍ ወደ ፎርም መሙያዉ መግባት። ፎርም አሞላል 1. Name - ስም - Last/Family Name (የመጨረሻ/የቤተሰብ ስም ወይም የአያት ስም) ፣ Middle Name- (የመካከለኛ ስም ወይም የአባት ስም) ፣ First Name (የመጀመሪያ ስም ወይም የእርሶን ስም) በፓስፖርትዎ ላይ ያለውን ስም ሳያሳስቱ በእንግሊዝኛ መጻፍ። 2. Gender - ፆታ - ወንድ (Male) ወይም ሴት(Female) መምረጥ። 3. Birth date - የልደት ቀን - መጀመሪያ Month (ወር) ፣ Day (ቀን) ፣ Year ( ዓመት) በፈረንጆች አቆጣጠር በተሰጠው ቦታ መጻፍ።. 4. City Where You Where Born - የተወለዱበትን ከተማ. 5. Country Where You Were Born - የተወለዱበትን ሀገር 6. Country of Eligibility for the DV Program - ለ DV መርኃ-ግብር ብቁ የሆነ ሀገር ማለትም yes ሚለዉ ላይ በመተው ማለፍ 7. Entrant Photograph - የመግቢያ ፎቶግራፍ ማስገባት - የቅርብ ጊዜ ጉርድ ፎቶግራፍ -ፎቶ ግራፉ በደንብ የሚታይ ልኬቱ 600ፒክስል * በ600 ፒክስል የሆነ መጠኑ ከ 240 ኪሎባይት የማይበልጥ ከለር ፎቶ ግራፍ ፣JPEG Format መሆን አለበት። 8. Mailing Address - የፖስታ መላኪያ አድራሻ መሙላት 9. Country Where You Live Today - አሁን የምንኖርበትን ሀገር መምረጥ 10. Phone Number - ስልክ ቁጥር ማስገባት ለኢትዮጲያ +251 ብለን በመጀመር ስልካችንን ማስገባት / አለማስገባትም ይቻላል 11. E-mail Address - የ ኢሜል አድራሻንን ማስገባት 12. What is the highest level of education you have achieved, as of today? የትምህርት ደረጃችንን መምረጥ 13. What is your current marital status?- በአሁን ሰአት ያለን የትዳር ሁኔታ መምረጥ 14 . Number of Children - የልጅ ብዛት በቁጥር መጻፍ እያንዳንዱ የተወለዱ ሕጻናት እንዲሁም የማደጎ ልጆች፣ የእንጀራ ልጆች በእርስዎ ፎርም ውስጥ እያንዳንዱ ያላገቡ ህጻናት, ምንም እንኳን ልጅዎ ከእርስዎ ጋር አብረው ባይኖሩም መሞላት አለባቸዉ። »በመጨረሻም continue በማለት Confirmation Number ያለበትን ወረቀት ፕሪንት በማድረግ ማስቀመጥ እና በ Confirmation Number ን DV-2023 ሲወጣ ማየት እንችላለን። DV-2023 Submission Confirmation : Entry success በዚ መሰረት ፎርሙን በመሙላት እድላችሁን መሞከር ትችላላችሁ ፔጃችንም መልካም እድል ይመኝላቹሀል ይሄን መረጃ ለወዳጆ ሼር ያርጉ @zethioabay
Show all...
ውድ የአማራ ባንክ አክሲዮን ማህበር ባለአክሲዮኖች በሙሉ አማራ ባንክ አ.ማ እንኳን ለ2014 ዓ.ም አዲስ አመት እና የመስቀል በዓል በሰላም አደረሳችሁ!! አማራ ባንክ ምሥረታውን በማጠናቀቅ ስራ ለመጀመር ከሚያስፈልጉት ቅድመ ሁኔታዎች መካከል የባንኩ ዳይሬክተሮች ቦርድ አባላት እና ዋና ስራ አስፈፃሚ በኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ መስከረም 14/2014 ዓ.ም የፀደቀ ሲሆን፤ በቀጣይ ባንኩ ከብሔራዊ ባንክ ፍቃድ ለማግኘት እንዲያስችለው ባለአክሲዮኖች በሰነዶች ማረጋገጫና ምዝገባ ኤጀንሲ ፊት ቀርባችሁ በባንኩ መመስረቻና መተዳደሪያ ደንብ ላይ ፊርማችሁን እንድታኖሩ ይጠበቃል። ከዚህ ቀደም ውክልና የሰጣችሁ ባለአክሲዮኖች በወኪሎቻችሁ አማካኝነት የሚፈርምላችሁ ሲሆን፤ ውክልና ያልሰጣችሁ ባለአክሲዮኖች ግን በቅርብ ቀን በምናስታውቀው ቀንና ቦታ በመቅረብ ባንኩን ስራ ለማስጀመርና የባንኩ ባለአክሲዮኖች መሆናቸሁን ለማረጋገጥ መፈረም የሚጠበቅባችሁ መሆኑን እናስታውቃለን። ለበለጣ መረጃ 0921943382 0921607902 ይደውሉ። የአማራ ባንክ አክሲዮን ማህበር የዳይሬክተሮች ቦርድ
Show all...
መልካም አዲስ አመት! 🌼🌼🌼 🌼🌼🌼 🌼 🌼 🌼 🌼 🌼 🌼 🌼 🌼 🌼 🌼🌼🌼 🌼 🌼 🌼 🌼🌼🌼 🌼 🌼 🌼 🌼 🌼 🌼🌼🌼 🌼🌼🌼 🌼 🌼 HAPPY NEW YEAR መልካም አዲስ አመት 2014 @Zethioabay
Show all...
መልካም አዲስ አመት! 🌼🌼🌼 🌼🌼🌼 🌼 🌼 🌼 🌼 🌼 🌼 🌼 🌼 🌼 🌼🌼🌼 🌼 🌼 🌼 🌼🌼🌼 🌼 🌼 🌼 🌼 🌼 🌼🌼🌼 🌼🌼🌼 🌼 🌼 HAPPY NEW YEAR መልካም አዲስ አመት 2014 @Zethioabay Amhara bank s.c
Show all...
አማራ ባንክ ለዕድለኞች መልካም ዜና የዞ መጠቷል! አማራ ባንክ በ2014 መባቻ ሥራ ለመጀመር ሙሉ ዘግጅቱን አጠናቋል! የአማራ ባንከ በለድርሻዎች በሙሉ እንኳን ደሥ አላቸሁ! ባንኩ ከብሄራዊ ባንክ ፈቃዱን እንደተቀበለ በአዳዲስና የዘመኑን ቴክኖሎጅ ታሳቢ ያደረገ የባንክ አገልግሉት ለመስጠት ሙሉ ዝግጅቱን ጨርሷል! ሥራ ሲጅምር በመላ ሐገሪቱ ለሚከፈቱ ከ200 በላይ ቅርንጫፎች ደንበኞችን በቀላሉ ለማሰባሠብ የቴሌግራም ቻናል ከፍቶ እያስተዋወቀ ይገኛል፡፡ https://t.me/zethioabay ሰፊ የደንበኛ መደላድል ለመፍጠርም የቴሌገራም ቻናላቸንን ለብዙ ሠዎች ለሚያስተዋውቁ ደንበኞች በአዲስ አመት ጠቀም ያለ ሽልማት አዘጋጅቶ ይጠብቃቸኋል፡፡ ለቴሌግራም ቻናል ቤተሰቦቻችን https://t.me/zethioabay እንኳን ለአዲሱ አመት በሰላም አደረሳችሁ! # አማራ ባንክ በሥራ መጀመሪያ ፕሮግራሙን እንዲሁም አዲሱን_አመት ምክንያት በማድረግ እስከ #መስከረም_5 2014 ድረስ የሚቆይ ልዩ የሽልማት ፕሮግራም አዘጋጅቷል። በዚህም መሰረት እድለኞችን በርካታ # ስጦታዎችን ለመሸለም ተዘጋጅተናል! # 1ኛ . ለ200 እድለኞች ከ300,000 ብር በላይ ዋጋ የሚያወጡ ባለ 3 እግር ተሽከርካሪዎችና እያንዳንዳቸው ከ50,000 ብር በላይ ግምት ያላቸው ሙሉ የቤት እቃዎች # 2ኛ . ለ 220 እድለኞች 50ሺ ብር እና እያንዳንዳቸው ከ15,000 ብር በላይ ዋጋ ያላቸው የማቀዝቀዣ ፍሪጆች፤ # 3ኛ . ለ 245 እድለኞች 10ሺ ብር እና እስከ 7,000 ብር የሚያወጡ Infinix ሞባይል ቀፎዎች # 4ኛ . ለ 150 እድለኞች 10ሺ ብር እና የTECHNO SPARK የሞባይል ቀፎዎች # 5ኛ . ለ 100 እድለኞች 5ሺ ብር እና የTechno spark የሞባይል ቀፎች እንዲሁም ሌሎች ተጨማሪ የአዲስ አመት ስጦታዎችን አዘጋጅተናል። #ይፍጠኑ እስከ # መስከረም_5 2014 ድረስ የእነዚህ አጓጊ ሽልማቶች ባለ እድል ይሁኑ። ልብ ይበሉ! በሽልማት ፕሮግራሙ ከመሳተፍዎ በፊት # በጥንቃቄ መመሪያዎችን ያንብቡ! ለመሸለም እነዚህን መመሪያዎች በጥንቃቄ ይከተሉ። 1.መጀመርያ ከታች ባለው ማስፈንጠርያ የቴሌግራም ቻናላችንን ይቀላቀሉ። https://t.me/zethioabay 2. በመቀጠል ይህንን መልዕክት ከ50 በላይ ለሆኑ ሰዎች በፍጥነት ሼር ( Forward) ያድርጉ፤ (ልብ ይበሉ! ብዙ ሰዎችን # add ባደረጉ ቁጥር የሽልማት ዕድልዎን ያሠፋሉ!) https://t.me/zethioabay
Show all...
አማራ ባንክ

Zethio Abay YouTube and telegram channel

አማራ ባንክ ለዕድለኞች መልካም ዜና የዞ መጠቷል! አማራ ባንክ በ2014 መባቻ ሥራ ለመጀመር ሙሉ ዘግጅቱን አጠናቋል! የአማራ ባንከ በለድርሻዎች በሙሉ እንኳን ደሥ አላቸሁ! ባንኩ ከብሄራዊ ባንክ ፈቃዱን እንደተቀበለ በአዳዲስና የዘመኑን ቴክኖሎጅ ታሳቢ ያደረገ የባንክ አገልግሉት ለመስጠት ሙሉ ዝግጅቱን ጨርሷል! ሥራ ሲጅምር በመላ ሐገሪቱ ለሚከፈቱ ከ200 በላይ ቅርንጫፎች ደንበኞችን በቀላሉ ለማሰባሠብ የቴሌግራም ቻናል ከፍቶ እያስተዋወቀ ይገኛል፡፡ https://t.me/amarabank ሰፊ የደንበኛ መደላድል ለመፍጠርም የቴሌገራም ቻናላቸንን ለብዙ ሠዎች ለሚያስተዋውቁ ደንበኞች በአዲስ አመት ጠቀም ያለ ሽልማት አዘጋጅቶ ይጠብቃቸኋል፡፡ ለቴሌግራም ቻናል ቤተሰቦቻችን https://t.me/amarabank እንኳን ለአዲሱ አመት በሰላም አደረሳችሁ! # አማራ ባንክ በሥራ መጀመሪያ ፕሮግራሙን እንዲሁም አዲሱን_አመት ምክንያት በማድረግ እስከ #መስከረም_5 2014 ድረስ የሚቆይ ልዩ የሽልማት ፕሮግራም አዘጋጅቷል። በዚህም መሰረት እድለኞችን በርካታ # ስጦታዎችን ለመሸለም ተዘጋጅተናል! # 1ኛ . ለ200 እድለኞች ከ300,000 ብር በላይ ዋጋ የሚያወጡ ባለ 3 እግር ተሽከርካሪዎችና እያንዳንዳቸው ከ50,000 ብር በላይ ግምት ያላቸው ሙሉ የቤት እቃዎች # 2ኛ . ለ 220 እድለኞች 50ሺ ብር እና እያንዳንዳቸው ከ15,000 ብር በላይ ዋጋ ያላቸው የማቀዝቀዣ ፍሪጆች፤ # 3ኛ . ለ 245 እድለኞች 10ሺ ብር እና እስከ 7,000 ብር የሚያወጡ Infinix ሞባይል ቀፎዎች # 4ኛ . ለ 150 እድለኞች 10ሺ ብር እና የTECHNO SPARK የሞባይል ቀፎዎች # 5ኛ . ለ 100 እድለኞች 5ሺ ብር እና የTechno spark የሞባይል ቀፎች እንዲሁም ሌሎች ተጨማሪ የአዲስ አመት ስጦታዎችን አዘጋጅተናል። #ይፍጠኑ እስከ # መስከረም_5 2014 ድረስ የእነዚህ አጓጊ ሽልማቶች ባለ እድል ይሁኑ። ልብ ይበሉ! በሽልማት ፕሮግራሙ ከመሳተፍዎ በፊት # በጥንቃቄ መመሪያዎችን ያንብቡ! ለመሸለም እነዚህን መመሪያዎች በጥንቃቄ ይከተሉ። 1.መጀመርያ ከታች ባለው ማስፈንጠርያ የቴሌግራም ቻናላችንን ይቀላቀሉ። https://t.me/amarabank 2. በመቀጠል ይህንን መልዕክት ከ50 በላይ ለሆኑ ሰዎች በፍጥነት ሼር ( Forward) ያድርጉ፤ (ልብ ይበሉ! ብዙ ሰዎችን # add ባደረጉ ቁጥር የሽልማት ዕድልዎን ያሠፋሉ!) https://t.me/amarabank
Show all...
Amhara Bank s.c

ማንኛውንም ወቅታዊ መረጃ በፍጥነት ያደርሶታል አማራ ባን በምስረታ ላይ

Show all...
😘ብቀላ😘 🔥 ምእራፍ 1 ✍ደራሲ ማሪኮሪሊ ቬንዳታ 🔥ተርጓሚ ታደለ ገ/ሕይወት . . #የተመሰከረለት ልብ አንጠልጣይና ዘመን አይሽሬ ልብወለድ ነዉ..እኔ መረጥኩላችሁ ያላነበባችሁት ጀምሩት ታተርፉበታለችሁ። . . ይህን ታሪክ የምጽፍ ሰው የሞትኩና የተረሳሁ ነኝ» የሞትኩ በውልና በምስክር በሕግና በተረጋገጠ ማስረጃ የተቀበርኩ ነኝ " ስሜን ጠርታችሁ ማንኛውንም የትውልድ ሀገሬን ሰው ብትጠይቁ በ1884 በኔፕልስ ተነስቶ በነበረው የኮሌራ በሽታ ከተቀሰፉት ሰዎች አንዱ ነው' አስከሬኑም በአባቱ መቃብር ቤት በመበስበስ ላይ ነው ይሏችኋል። እኔ ግን አሁን በሕይወት እገኛለሁ " የሰላሳ ዓመት ዕድሜዬ ሕይወት አፋፊ ደሜ በደም ስሮቹ ሲቅበዘበዝ ይሰማኛል " ዓይኖቼ ሰርጸው ያያሉ" እጆቹ ሞጭጨው ይይዛሉ 'ብብቶቼ የጎረምሳ ጠረን ያመነጫሉ' የሸገገ ቁመናዬ የመኸር ዘመን ኣፍላ እድሜውን ገና ወጥቶ አልታከተም። አዎን!ሞቷል ተብዬ ቢወራብኝም እኔ ገና በሕይወት እገኛለሁ። ይህም ብቻ አይደለሁም በአባወራነት እድሜዬ ማግስት ትካዘዬ የጠበሰው ክፉ ምልክትም ይዣለሁ። ጥቁር ሀር ይመስል የነበረ ፀጉሬ ዛሬ አጫ በረዶ መስሎ ነጥቷል። ብዛቱና ዘንፋላነቱ ግን ያው ነው። ሀኪሞች በፀጉሬ ንጣት የተከራከሩት ትዝ ይለኛል። በረዶ የመሰለ ፀጉሬን ሶስት ሆነው እያዩ እያንዳዱ በየተራ "ከዘር ሐረግ ተያይዞ የተወረሰ ሽበት ነው?" አለ ሌላው "ከድንገተኛ ከባድ ድንጋጤ የመጣ ነው።'' "አንድ የሆነ ንዳድ አቃጥሎት ነው። " ሦስቱም ላደረጉት መላ ምት እኔ አንድም መልስ አልነበረኝም። ካለአንዴ በስተቀር ለአንድም ሰው የሕይወቴን ታሪክ አላዋየሁም። በሕክምና ሙያውና በደግነቱ የታወቀ አንድ ደገኛ ሰው አንድ ጊዜ ታሪኬን ድንገት አጫወትኩትና ከመጀመሪያ እስከመጨረሻ በመደነቅና በጥሞና አድምጦ ሲጨርስ «በታሪክህ ውስጥ የእብደት ምልክቶች ይታዩኛል» አለኝ ። ከዚያ ወዲያ ታሪኬን ለማንም ሰው ተናግሬ አላውቅም። አሁን ግን ተደብቆ የኖረውን ታሪኬን በእውነትና ያለፍርሀት ጽፌ ለሕዝብ ማሳወቅ አለብኝ ብዬ ቆርጫለሁ ። ድንግል የተፈጥሮ ዛፍና ቅጠል ፤ ከሰው ልጆች ስልጣኔ የራቀ የተፈጥሮ ልምላሜ ፤ የአእዋፍ ዝማሬና ፤ የዱር አራዊት ድምጽ ከቦኛል። እዚህ በደቡብ አሜሪካ ጫካ ከንፋስ ሹክሹክታ በስተቀር ከእረፍቴ የሚቀሰቅሰኝ የለም። ስለዚህ በዚህ የፀጥታ አፍታ ታሪኬን ለዓለም ማሰማት አለብኝ። በእንዲህ ያለ ሰላማዊ አጋጣሚ ምሬት ያስጨነቀውን ልቤን ከፍቼ ከጭንቀቴ መገላገል አለብኝ። ዓለም ታሪኬን ማወቅ አለበት። ሞቷል ግን አሁንም ይኖራል! ይህ እንዴት ሊሆን ይችላል? ትሉኝ ይሆናል። ስሙኝ ወዳጆቼ ሙታን ዘመዶቻችሁ በእርግጥ የሞቱና የማይነሱ መሆናቸውን ለማረጋገጥ አስከሬናቸውን አቃጥላችሁ ማጥፋት አለባችሁ። ያለበዚያ ግን ምን እንደሚፈጠር ማወቅ አይቻልም። ሞተ የተባለው ሰው ሕይወት ዘርቶ ትንፋሽ አበጅቶ በነፍስ አውጭኝ ጉልበቱ ሳጥኑን በረቃቅሶ ቢወጣስ? ሞቷል ብለን አልቅሰን የቀበርነው እንደአላዛር የመቃብር ቤት ከፍቶ ብቅ ቢልስ? ሞቷል ብለን አልቅሰን የሀዘን ልማድ የሚጠይቀውን ሁሉ ፈጽመን የቀበርነው ሙት ታማኝ ወዳጅነታችንን ለመፈተን የመቃብር ቤት ሰብሮ ቢመጣስ? በተለይ ሀብቱን የምንወርስ ዘመዶቹ ሰውየውን ሳይሆን የምንወደው ሀብቱን ስለሆነ ከሙታን የተነሳውን ወገናችንን ብናምን እንኳን አንቀበለውም ። እንዲህ ያሉ ያለጊዜያቸው መቃብር ቤት ገብተው የሚመለሱ ለምስኪንነታቸው ምን ዓይነት ሀዘኔታ ይገባቸው እንደሁ እግዜር ይወቅ! ወደራሴ ታሪክ ልመለስ ፤ እኔ ፋቢዮ ሮማኒ በቅርቡ ሞተ የተባልኩ ስለአንድዋ ዓመት የሕይወት ጣጣዬ ላስፍር። በቁጥር አንዲት ዓመት ነገር ግን በሕይወት ዘመን የሚያጋጥመውን መከራ ሁሉ አምቃ ፣ በመርፌዋ ሕሊናዬን ወግታ ፤ ልቤን በሾተልዋ ሰንጥቃ ፤ ደሙ የማይነጥፍ ፤ የቁስሉ ስፋት የማይገጥም መከራ ስለሰጠችኝ ጅራፋም ዓመት ላውጋ። ከባለፀጋ ቤት ስለተወለድኩ ድህነትን አላውቅም። አባቴ ጌታ ፍሊፓ ሮኒ ያለ ሀብቱን በሙሉ አውርሶኝ ሲሞት የአሥራ ሰባት ዓመት ልጅ ነበርሁ። ሳላስበው በድንገት የዚያ ሁሉ ሀብት አዛዥ ናዛዥ ሆንኩ። ብዙ ዓይነት ጓደኞች ነበሩኝ ። መጪ ሕይወቴን የሚተነብዩም ነበሩኝ። እንደነሱ አባባል የኔ ሕይወት መጨረሻው የማያምር ፤ ቁማርተኛ ፤ አባካኝ ፤ ሰካራምና የመጥፎ ጠባይ መጠራቀሚያ መሆን ነበር። የሚያስገርመው ግን ተቃራኒውን ጠባይ ይዤ ወጣሁ። ቁማርተኝነት የሚያስከትለውን የቁም ቅዠት ጅልነት! መጠጥ የሚያስከትለውን የጤንነትና የእምነት ጠንቅነት እየተገነዘብኩ ሄድኩ። ቁማርና መጠጥ በደህነት ላይ የሚያንዣብቡ ወጥመዶች ናቸው የምል ሆንኩ። ስለዚህ ለራሴ የሚጠቅመኝን የሕይወት መስመር መረጥኩ። ንፉግ ወይም አባካኝ ሳልሆን የመሀሉን መስመር ይዤ ተጓዝሁ። አእምሮን ወይም አካልን ከሚያደክም ነገር ሁሉ ተቆጥቤ የሰላም ሕይወት መምራት ጀመርኩ። በነጭ እብነበረድ ከተሠራው የአባቴ ቪላ የኔፕልስን ወደብ ወደታች እያየሁ የደስታ ጊዜዬን በብርቱካን ዛፎች ጥላ ስር እያሳለፍኩ አበባ አይቼ እና አሽትቼ ፤ በአእዋፍ ዝማሬ ረክቼ መኖር ጀመርኩ " እርጋታ እንጂ ውካታ በሌለበት የአባቴ ግቢ ጠቢባን ተጨንቀው ከቀረጹት የምንጭ መፍለቂያ እየዘለለ በሚንሿሿው ፏፏቴ የበጋውን ንዳድ እያቀዘቀዘልኝ ፤ በተድላ ደስታ ለጥቂት ዓመታት ያለ ሀሳብ ኖርኩ። በመጽሐፍትና ባማሩ ሥዕሎች ተከብቤ ፍላጎታቸዉ ከሞላ ጎዶል ከፍላጎቴ ጋር በሚጣጣም በጓደኞቼ እየተጎበኘሁ አቻ በሆነ የማድነቅ ችሎታ ታዋቂ የፅሁፍ ሥራዎችን ወይም የኖረ ወይንጠጅ ጣዕም እያወዳደርን ደስ ብሎኝ ለመኖር ታደልኩ። ሴቶችን አልቀርብም ነበር። እውነቱን ለመናገር ሆን ብዬ እርቃቸው ነበር። ቢያጋጥሙኝና ብቀርብም እንዳጋጣሚ አልፎ አልፎ ነው። ለጋብቻ የደረሱ ሴቶች ልጆች ያሉዋቸው ወላጆች በየጊዜው ሲጋብዙኝ የተለያየ ምክንያት እየፈጠርኩ ከግብዣቸው እቀር ነበር። በጣም የማምንባቸው መጽሐፎቼ ከሴቶች እንድርቅ መክረውኛልና። ከሴት ፍቅር ይልቅ በእውነተኛ ጓደኝነት እምነት ስለነበረኝ ጥሩ ጓደኛም አፈራሁ። መጽሐፎቼ እንደመከሩኝ አርባ ክንድ ከሴት ራቅሁ። ይህ ዝንባሌዬ እንደ ድካም እየተቆጠረብኝ በጓደኞቼ ዘንድ መዘበቻ አደረገኝ። ቢሳለቁብኝም ስሜቴን አላስቆጡትም። በጓደኝነት ስለማምን በዚያን ጊዜ ጓደኝነት ከሕይወት ዋጋ በላይ የሚከብድብኝ የማምነውና የሚያምነኝ የሕይወት መስዋትነት እንኳን ቢያስፈልግ ለመሰዋት የማላመነታለት ጉዶ ፌራሪ የሚባል ጓደኛ ነበረኝ። ታዲያ ጉዶ ፈራፊም ለሴቶች ግዴለሽነቴን እያነሳ እንደሌሎቹ ሁሉ ይቀልድብኛል። ሌሎች የሚሉኝን ሁሉ ይለኛል። "ከሴት ልጅ መንታ ከንፈር ወለላ ማር መጠህ እስካልቀመስክ ድረስ ሕይወትን ቀመስኩ ማለት አይቻልም። የከዋክብትን ሚስጥር መገንዘብ የሚቻለው የጥልቅነቱ ሚስጢር ወሰን የሌለውን የሴትን ልጅ የውስጥ ዓይን ትክ ብለው ሲመለከቱት ብቻ ነው። በጉጉት የተዘረጉ ክንዶችን በሴት ልጅ ቀጭን ወገብ ላይ ሳይጠመጥሙ በፍላጐት የሚነዝረውን ልብ ከራስ ልብ ንዝረት ጋር ሳያዳምጡ ሕይወትን ኖርኩ ማለት አይቻልም። እነኝህ የሙጥኝ ያልካቸውን የጥንት መጻሕፍት የጻፉ ደስታ አልባ ፈላስፎች በውስጣቸው የወንድነት መንፈስ አልነበራቸውም። ደማቸዉ ደም ሳይሆን ውሀ ነበር። በሴቶችም ላይ ያወረዱት ውርጅብኝ የሚያንጸባርቀው ድክመታችውንና በሕይወት ላይ ያላቸውን ቅሬታ ነው። የሕይወት ዋናው ገጸበረከት ሳይደርሳቸው የሚያመልጣቸው ሁሉ ሌሎች እንዳይደርሳቸው ተሟጋች ሆነው ይቀራሉ። አንተ ግን ጎረምሳ ህ! አፍላ ፍላጎትህ ያልረካ፤ ዓይንህ ከሩቅ የሚጠቅስ
Show all...
TPLF እና OLA ወታደራዊ ጥምረት ፈጠሩ። በኢትዮጵያ መንግስት በአሸባሪነት የፈረጀው ራሱን የኦሮሞ ነጻነት ጦር በማለት የሚጠራው (በመንግስት ደግሞ ሸኔ ተብሎ የሚጠራው) በኦሮሚያ ክልል የሚንቀሳቀሰው የታጠቀ ኃይል ከTPLF ጋር ወታደራዊ ጥምረት መፍጠሩን አስታውቋል። በሀገሪቱ አሁን ያለው ብቸኛ መፍትሔ "ይህንን መንግስት ማስወገድ ነው" ለዚህም ከTPLF ጋር ጥምረት ፈጥረናል ሲሉ የኦሮሞ ነጻነት ጦር አዛዥ ኩምሳ ዲሪባ ዛሬ ለAP ተናግረዋል። ጥምረቱ "በTPLF ሃሳብ አመንጪነት" ከጥቂት ሳምንታት በፊት መፈጸሙን ጨምረው ገልጸዋል። ጥምረቱ የጋራ ጠላትን በጋራ መፋለም በሚል መርህ በተለይ ወታደራዊ ትብብር ለማድረግ ከስምምነት መደረሱን አመልክተዋል። ሁለቱ አካላት በወታደራዊ ስምምነቱ መሰረት ወታደራዊ የሆኑ መረጃዎችን መቀባበል መጀመራቸውን የገለጹት የታጣቂ ቡድኑ መሪ ለጊዜው ጎን ለጎን ሆነው መዋጋት አለመጀመራቸውን እና ምናልባትም "ያንን የምናደርግበት ጊዜ ሊመጣ ይችላል" ብለዋል። አሁን ከTPLF ጋር ከተደረገው ወታደራዊ ጥምረት ጎን ለጎን ከሌሎች የፖለቲካ አጋሮች ጋር ንግግር መጀመራቸውን ለAP የተናገሩት አቶ ኩምሳ ዲሪባ የጠ/ሚ ዐብይ አህመድን መንግስት የሚቀናቀኑ እና አጋር መሆን የሚሹ ሌሎች የፖለቲካ ፓርቲዎች በሀገሪቱ እንዳሉ ጠቁመዋል። ከሮይተርስ ጋር በሳተላይ ስልክ የተናጋገሩት ዶክተር ደብረፅዮን ገ/ሚካኤል ከቡድኑ ጋር ንግግር እየተደረገ መሆኑን ቢያረጋግጡም ተጨማሪ ዝርዝር ከመናገር ተቆጥበዋል። ጨምረውም "በኢትዮጵያ የወደፊት ዕጣ ላይ ድርሻ ካላቸው ወገኖች ጋር በጋራ መሥራት ምንም አዲስ ነገር የለውም" ሲሉ ተናግረዋል። መንግስት ከወራት በፊት "ሸኔ" እያለ የሚጠራውን የታጠቀ ኃይል እና TPLFን በአሸባሪ ድርጅትነት መፈረጁ ይታወቃል። @zethioabay
Show all...