SEIM DENTAL LABORATORY,EDUCATION DEVELOPMENT AND MIDICAL EQUIPMENT IMPORTING P.L.C.🦷🧑🎓🩺🇪🇹
Open in Telegram
Show more
407
Subscribers
No data24 hours
+37 days
+130 days
Posts Archive
Repost from SEIM DENTAL LABORATORY,EDUCATION DEVELOPMENT AND MIDICAL EQUIPMENT IMPORTING P.L.C.🦷🧑🎓🩺🇪🇹
CPD training is properly on Going so register Early
CPD training is properly Going on so register Early
Registration is open👆👆👆 for New students
''SEIM and His family''
''Quality Education for our community''
ኣዳዲስ ተማሪዎችን በመቀበል ላይ ነን ይመዝገቡ ይማሩ ጥራት ያለው ትምህርት ለማህበረሰባችን
ለ2014 ዓ/ም ለ2015 ዓ/ም የጀመራችሁ ለተማሪዎቻችን በሙሉ በቅድሚያ ይቅርታ እንጠይቃለን !! በመቀጠል የ2014 ዓ/ም ተማሪዎች ኣፍ ህክምና ማዕከል እንዲሁም ክሊኒኮች ማለትም የመንግስት ሆስፒታሎች ክሊንካል ፕራክትስ ተማሪዎችን የምንቀበለው የቀለም ትምህርታቸው ስጭርሱ ነው ብለውናል፣ ስለሆነም እስከ ሚያዚያ 30/2014ዓ/ም ደረስ የቀለም ትምህርታችሁን እንዲታጠናቅቁ ትምህርት ቤቱ(ኮሌጁ) ስነ ስረስዓት እና እውቀትን በትክክል ለእናንት ለተማሪዎች የሚያስተላልፉ መምህራን መድቦ ኣዘጋጅቷል !! Clinical practice በተመለከተ ከግንቦት 1/9/2016ዓ/ም ጀምሮ መሆኑን በትህትና ከወዲሁ አሳወቅናችሁ!! ኮሌጁ!!
ነገ ጠዋት 3:00 ሰዓት ይጀመራል👆
CPD የተመዘገባችሁ ባለሙያዎች የባንክ ስሊፕ እና ሙሉ ስም ላኩልን
