cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking «Accept all», you agree to the use of cookies.

avatar

AAU Info Home

This channel is dedicated to provide info properly for all AAU. "Home of Info" is the perfect channel for you. USE IT👇👇 FOR AAU PROMOTION AND OTHERS For more info @Pitersimon

Show more
Ethiopia7 239The language is not specifiedEducation54 294
Advertising posts
1 744
Subscribers
+224 hours
+217 days
+12030 days
Posting time distributions

Data loading in progress...

Find out who reads your channel

This graph will show you who besides your subscribers reads your channel and learn about other sources of traffic.
Views Sources
Publication analysis
PostsViews
Shares
Views dynamics
01
‼️ update‼️ # FBE እስካሁን ለተፈጠረው መጉላላትና ውዝግብ ይቅርታ እየጠየቅን ተማሪው የባይንደር ዋጋ በዛብን ብሎ ባቀረበው ቅሬታ መሠረት ከብዙ ውጣ ውረድ በሗላ ከሌላ ድርጅት ከበፊቱ መለስተኛ በሆነ ጥራት 250 ብር ብቻ ያገኘን መሆኑን እያሳወቅን የመፅሄትና ባይንደር ዋጋ ግን በድምሩ 1,050 ብር መሆኑን እንገልፃለን። 👉ባይንደር ብቻ የምትፈልጉ 250 ብር 👉ፎቶ ሹቱ ከሰኔ 05-10 ይካሄዳል። 👉ወንዶች ሱፍ ሴቶችም ለፎቶ የሚሆን ልብስ እንድታዘጋጁ። 👉 19 23 19 781 አቢሲኒያ ባንክ በደረሰኝ እንድታስገቡ እያልን ለፎቶ ሹት ፕሮግራም ስትመጡ የከፈላችሁበትን ደረሰኝ እና Last Word ይዛችሁ እንድትመጡ  እናሳስባለን። ❗️ማሳሰቢያ፦ 👉 ከዚህ ውጭ ተማሪዎችን ህገ ወጥ በሆኑ መልኩ በወረደ ዋጋ ባይንደር እናሰራላችሗለን እያላችሁ  የምትንቀሳቀሱ ልጆች እንዳላችሁ ደርሰንባችሗል ስለሆነም  ከዚህ ድርጊታችሁ እንድቆጠቡ እያሳሰብን ይህ ሳይሆን ቀርጦ በተማሪዎች ላይ ለሚደርሰው ማንኛውም አይነት መጭበርበር ሃላፊነት የምትወስዱ መሆኑን እንገልፃለን። 👉 ተማሪዎችም ከተመራቂ ተማሪዎች ኮሚቴ ውጭ ህጋዊ እውቅና እና ዋስትና ከሌላቸው አጭበርባሪዎች ራሳችሁን እንድጠብቁ እናሳስባለን። ✅FBE GC Committee
1653Loading...
02
STARTED at AAU, FBE REGISTER OFFICE
2960Loading...
03
hy selam library ye pc charger agnche newber fbe 3floor ke airpod ga yetefabet kale postew ena yngrugn @bekiam13
3340Loading...
04
Media files
4793Loading...
05
Introducing Sheger Soft Drinks and Fries - your one-stop shop for refreshing soft drinks and delicious fries in the Addis Ababa CBE community! Quench your thirst with our wide selection of high-quality, chilled soft drink options. From classic Colas to tropical fruit flavors, we've got something to satisfy every taste bud. And what goes better with a cold drink than a hearty helping of crispy, golden fries? Our fries are made fresh to order using only the finest potatoes, fried to perfection. But the best part? We offer these tasty treats at unbeatable prices that won't break the bank. Whether you're grabbing a quick bite on your lunch break or enjoying a refreshing drink with friends, Sheger Soft Drinks and Fries has you covered. Located right in the heart of the Addis Ababa College of business and economics, we're your convenient, affordable go-to for all your soft drink and fry cravings. Stop by today and experience the difference quality and value can make!
10Loading...
06
Media files
4657Loading...
07
Thank you!
3520Loading...
08
Attention ‼️ የexit exam Password እና Username ነገ ብቻ ስለሚሰጥ ምታችሁ እንድትወስዱ It's for Regular and extension students.
59215Loading...
09
CoBE Students Career Development Center (SCDC) @ AAU: Dear CoBE students who took Rejoice Africa training please fill the evaluation form by following the link below. 👇 https://forms.gle/BD9cu7RQspopPr6k8
4383Loading...
10
የ DELL pc charger ትናንት ማታ FBE Library 2nd floor በተለምደው 3rd ተበሎ በምጠራዉ ጥዬ ነበረ ያገኘ ካሌ Please! contact me through 0904104774 Please!
4443Loading...
11
አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ በፕሮፌሰር አሸናፊ ከበደ የሰየመውን ሙዚቃዊ ጥበባት ማዕከል የኢትዮጵያን ትናንት እንዲሁም ዛሬን ወደ ነገ በሚያሻግር መልኩ ያደራጀ ሲሆን ይህን መሰል ድልድይነትና ቀጣይነት በሁሉም ተቋሞቻችን አሰራር መድገም አስፈላጊ ነው። የኢ.ፌ.ዴ.ሪ ጠቅላይ ሚኒስተር ዐብይ አሕመድ (ዶ/ር) በማዕከሉ ምርቃት ከተናገሩት
5040Loading...
12
🙋‍♂ ሰላም ዉድ ተመራቂያን 🤞 የፎቶ ሹት ፕሮግራሞቻችን 👉 ረቡዕ ጥዋት Accounting regular ረቡዕ ከሰዓት Accounting Extension 👉 ሀሙስ ጥዋት padm Regular ሀሙስ ከሰዓት padm extension 👉አርብ ጥዋት Economics regular አርብ ከሰዓት Economics extension 👉ቅዳሜ ጥዋት Management regular ቅዳሜ ከሰዓት Management extension 👉 እሁድ ጥዋት IS ተማሪዎች እሁድ ከሰዓት Masters ተማሪዎች መሆኑን እንገልፃለን። ቦታ👉 እሸቱ ጮሌ(Fbe)      👉ዋና ግቢ ክፍያ ሞባይል ባንኪንግ አይቻልም። 192319781( Abatihun Dese, Firaol Zewdu &Belay...) አቢሲኒያ ባንክ አስገብታችሁ ደረሰኙን ለፎቶ ሹት ስትመጡ ይዛችሁ ተገኙ።
1 0306Loading...
13
🙋‍♂️ ሰላም ዉድ ተመራቂያን 🤞 የፎቶ ሹት ፕሮግራሞቻችን 👉 ረቡዕ ጥዋት Accounting regular ረቡዕ ከሰዓት Accounting Extension 👉 ሀሙስ ጥዋት Management Regular ሀሙስ ከሰዓት management extension 👉አርብ ጥዋት Padm regular አርብ ከሰዓት padm extension 👉ቅዳሜ ጥዋት Economics regular ቅዳሜ ከሰዓት Economics extension 👉 እሁድ ጥዋት IS ተማሪዎች እሁድ ከሰዓት Masters ተማሪዎች መሆኑን እንገልፃለን። ቦታ👉 እሸቱ ጮሌ(Fbe)      👉ዋና ግቢ ክፍያ ሞባይል ባንኪንግ አይቻልም። 192319781( Abatihun Dese, Firaol Zewdu &Belay...) አቢሲኒያ ባንክ አስገብታችሁ ደረሰኙን ለፎቶ ሹት ስትመጡ ይዛችሁ ተገኙ።
10Loading...
14
የ HP pc charger ትናንት ማታ FBE Library 2nd floor በተለምደው 3rd ተበሎ በምጠራዉ ጥዬ ነበረ ያገኘ ካሌ Please! contact me. 0900629439 Thank you!!
2051Loading...
15
#slightly #used smart phone የምሸጥ ካለ በውስጥ መስመር ያውራኝ ! ገጂ ነኝ ! https://t.me/hp_dell_lenevo_all +251930972752 #Slightly_used_smart_phone
1930Loading...
16
የ HP pc charger ትናንት ማታ FBE Library 2nd floor በተለምደው 3rd ተበሎ በምጠራዉ ጥዬ ነበረ ያገኘ ካሌ Please! contact me. 0900629439 Thank you!!
5212Loading...
17
አንጋፋው አዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ በያሬድ የሙዚቃ ትምህርት ቤት በፕሮፌሰር አሸናፊ ከበደ ስም የሰየመዉን በአይነቱ በኢትዮጵያ የመጀመሪያ የሆነውን የሙዚቃዊ ጥበባት ማዕከል በደማቅ ስነ -ስርዓት አስመረቀ። @AAU_Info_Home
5530Loading...
18
Notice Ministry of peace in collaboration with ministry of education going to complete preparation to recruit summer national volunteers to provide voluntary community services. This has positive advantages for university students to contribute in nation building, national reconciliation, building sustainable peace and strengthening social interaction. Criterias for recruitment 1,Be Ethiopian 2,Regular student of Addis Ababa university 3,Committed and motivated to voluntary service 4, Who has a willing to attend strictly inauguration training in universities. 5,Willing to provide voluntary service for one month at every site he/she assigned. 6,Has no any health problems that is constraint to provide voluntary service. 7, Disciplined and free from any addiction. 8, Ready to obey rules and regulations of the training center 9, Ready to stay with other fellow sisters and brothers during service. 10, Ready to accept and implement instructions in the area he/she assigned. If you are ready here is the link to register 2nd and 3rd year students are highly encouraged. https://docs.google.com/forms/d/e/1FAIpQLSfxOurw7PUaLfAjPn47_WDlQs2pR_8PGPDtSxZPU22RQclOaQ/viewform
5248Loading...
19
Addis Ababa University Business School; Working on a project with a university in Germany to increase the contribution of women in the field of logistics. Apart from the financial sector, the business school is also working in cooperation with the Ethiopian Maritime Transport and Logistics Organization to address the lack of manpower in the sector. The educational institution is supporting the financial sector of the country by creating industry linkages with various government and private institutions. Dr. Solomon Markos, the head of the Addis Ababa University Business School, said that in cooperation with the Ethiopian Maritime Transport and Logistics Organization, he has implemented a project that takes into account the needs of the institution's human resources. Dr. Solomon said that the Department of Logistics and Supply Chain has launched a project in cooperation with the Technical University of Berlin to increase the contribution of women in the sector and to increase the research capacity of the sector. Addis Ababa University Business School is training more than 6,400 students in different fields by formulating new programs based on the needs of employers in order to be able to manage the country's business operations with knowledge. AAU
4762Loading...
20
Media files
5031Loading...
21
‼️ መፅሄት እና ባይንደር‼️ የተከበራችሁ የቢዝነስና ኢኮኖሚክስ ኮሌጅ የማታ(extension)፤ መደበኛ(regular) እንዲሁም የማስተርስ ተመራቂ ተማሪዎች በሙሉ እንኳን ለምረቃ መርሃ ግብራችን በሰላም አደረሳችሁ እያልን ከዚህ በፊት ይሰራ እንደነበረው ዘንድሮም መመረቂያ ባይንደር እና መፅሄት ባማረ መልኩ የሚሰራ መሆኑን እንገልፃለን። ስለሆነም ማሰራት የምትፈልጉ ተመራቂ ተማሪዎች በሙሉ ለመፅሄትና ባይንደር ማሰሪያ የሚውል 1050(አንድ ሺ ህ ሃምሳ) ብር ብቻ በኮሚቴው አካውንት ቁጥር 👉 19 23 19 781 አቢሲኒያ ባንክ በደረሰኝ እንድታስገቡ እያልን ለፎቶ ሹት ፕሮግራም ስትመጡ የከፈላችሁበትን ደረሰኝ እና Last Word ይዛችሁ እንድትመጡ ስንል እናሳስባለን። ❗️ማሳሰቢያ፦ 👉ባይንደር ብቻ የምትፈልጉ 400 ብር 👉ፎቶ ሹቱ ከሰኔ 05-10 ይካሄዳል። 👉ወንዶች ሱፍ ሴቶችም ለፎቶ የሚሆን ልብስ እንድታዘጋጁ። 👉ከ ሰኔ 04 በሗላ ብር የማንቀበል መሆኑን ከወዲሁ እንገልፃለን። ጥያቄ ካላችሁ @abuu19 ማቅረብ ትችላላችሁ። ✅FBE GC Committee @AAU_Info_Home
4173Loading...
22
🔉Internship Opportunity | DEREJA.com Position: Data Validation and Communication Intern needed! Requirements: - Bachelor's degree in any field. - Excellent analytical and problem-solving skills. - Strong attention to detail and accuracy. - Effective communication and interpersonal skills. - Ability to work independently and as part of a team. - Proficiency in Microsoft Office 👉 Working time - Monday - Friday, Internship Duration - 1 month. ✅Benefits - Transportation allowance - 2600 - Mobile airtime Deadline: June 10th 2024 Click here to apply: https://forms.gle/WoRQEHRgYbS5VYf99 👉N.B - A personal computer (PC) and a new SIM CARD is required to apply for this position @AAUMEREJA
4965Loading...
23
የኢድ አል አድሃ አረፋ በዓል እሁድ ሰኔ 9 ይከበራል። በዛሬው ዕለት ጨረቃ #በመታየቷ የዙልሒጃ ወር ነገ አንድ ብሎ ይጀምራል። የኢድ አል አድሃ አረፋ በዓል እሁድ ሰኔ 9 ይከበራል። #Haramain @AAU_Media @AAU_Media
4740Loading...
24
FBE library  G+1 ,ማክሰኞ ቀን 7:00 ሰዓት አካባቢ  ማራዘሚያ የሰጠውሽ ልጅ or  ሌላም ሰው አግኝቶት ከሆነ contat me 0910556047   or @neguisru
4880Loading...
25
ለ 2016 ዓ/ም ተመራቂ ተማሪዎች: የወጭ መጋራት(cost sharing) ፎርም እስከ ነገ ማለትም ግንቦት 30 እንድትሞሉ።
5734Loading...
26
አዲሱን የያሬድ ሙዚቃ ት/ቤት ገጽታ በስመጥሩ ፕሮፌሰር አሸናፊ ከበደ "ባለዋሽንቱ እረኛ" የሙዚቃ ቅንብር ይጎብኙ።
5590Loading...
27
#Update በሰኔ 2016 ዓ.ም የሚሰጠውን የመውጫ ፈተናን በድጋሚ (Re-exam) ለመውሰድ ያመለከታችሁ በምዝገባ ወቅት የተላከላችሁን የቴሌ ብር የክፍያ ማረጋገጫ (Tele Birr Payment Transaction Code) በመጠቀም የመፈተኛ የይለፍ ቃል (Password) https://exam.ethernet.edu.et በኩል ማግኘት የምትችሉ መሆኑን ትምህርት ሚኒስቴር አሳውቋል፡፡ ለመጀመሪያ ጊዜ የመውጫ ፈተና የምትፈተኑ ዕጩ ተመራቂዎች የይለፍ ቃል (Password) የምታገኙት ከምትማሩበት ተቋም ብቻ መሆኑ ተገልጿል፡፡ Note: ማንኛውም የድጋሚ (Re-exam) ተፈታኝ በምዝገባ ወቅት ያልተሟሉ መረጃዎችን በሲስተሙ በኩል ማሟላት ይጠበቅበታል። ሁሉም ተፈታኞች ወደፊት በሚገለፀው ፕሮግራም መሰረት የሞዴል ፈተናን መውሰድ ይኖርባቸዋል ተብሏል።
5934Loading...
28
I found this Id at the Eshetu Chole Building .... anyone to whom this ID belongs can call 0966752075 and take it
5310Loading...
29
ለጥንቃቄ‼️
5954Loading...
30
ግንቦት 27፣2016 የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ንግድ ስራ ት/ቤት፤ በሎጂስቲክስ መስክ የሴቶችን አስተዋፅኦ ለማሳደግ ጀርመን ከሚገኝ ዩኒቨርሲቲ ጋር ፕሮጀክት ቅርፆ እየሰራ መሆኑን ተናገረ፡፡ የንግድ ስራ ት/ቤቱ ከፋይናንስ ዘርፍ ባሻገር ከኢትዮጵያ የባህር ትራንስፖርትና ሎጅስቲክስ ድርጅት ጋር በመተባበር በዘርፉ ያለውን የሰው ኃይል እጥረት ለመቅረፍም እየሰራሁ ነው ብሏል፡፡ የትምህርት ተቋሙ ከተለያዩ የመንግስትና የግል ተቋማት ጋር በአጠቃላይ የኢንዱስትሪ ትስስር በመፍጠር የሀገሪቱን የፋይናንስ ዘርፍ ላይ ድጋፍ እያደረገ መሆኑ ተነግሯል፡፡ በሎጂስቲክስ መስክ ከኢትዮጵያ የባህር ትራንስፖርትና ሎጅስቲክስ ድርጅት ጋር በመተባበር የተቋሙን ሰዉ ኃይል ፍላጎትን ታሳቢ ያደረገ ፕሮጀክት ተግባራዊ ማድረጉን የሚናገሩት የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ንግድ ስራ ት/ቤት ኃላፊው ዶ/ር ሶሎሞን ማርቆስ ናቸው፡፡ የሎጂስቲክስና ሳፕላይ ቼይን ትምህርት ክፍል በዘርፉ የሴቶችን አስተዋፅኦ ከፍ ለማድረግ ጀርመን ከሚገኘዉ ቴክኒካል ዩኒቨርሲቲ ኦፍ በርሊን ጋር በመተባበር ፕሮጀክት ቅርፆ ወደ ተግባር መግባቱንና የዘርፉን የምርምር አቅም ለማሳደግም የፒ ኤች ዲ ፕሮግራም መጀመሩንም ዶ/ር ሶሎሞን ተናግረዋል። የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ንግድ ስራ ት/ቤት በሀገሪቱን የንግድ ስራዎችን በእዉቀት ለመምራት እንዲቻል በቀጣሪዎች ፍላጎት ላይ የተመሰረቱ አዳዲስ ፕሮግራሞችን በመቅረፅ በልዩ ልዩ መስኮች በአጠቃላይ ከ 6,4ዐዐ በላይ ተማሪዎችን እያሰለጠነ መሆኑን ሰምተናል፡፡ ሙሉ ዘገባውን ለማድመጥ ይህንን ማስፈንጠሪያ ይጫኑ…. https://tinyurl.com/ywu2nfvh ምህረት ስዩም
5801Loading...
31
#መፅሄት ማሰራት የምትፈልጉ የዚሕ አመት የቢዝነስ እና ኢኮኖሚክስ ኮሌጅ እጩ ተመራቂ የማታ/extension/ ተማሪዎች ስም ፣ስልክ እና ዲፓርትመንት @abuu19 ላይ መላክ ትችላላችሁ ወይም +251930671122 ይደውሉ ። @AAU_Info_Home
5470Loading...
32
MASTWAL ALEEMU ይህ መታወቂያ የጠፋብሽ ልጅ በአምስተኛ 5ተኛ በር በኩል ከደንብ አስከባሪዋች ማግኘት ትችያለሽ።
5822Loading...
33
. Anti-Plagiarism Policy of AAU
5867Loading...
34
https://t.me/hAmster_kombat_bot/start?startapp=kentId1776186400 Play with me, become cryptoexchange CEO and get a token airdrop! 💸 2k Coins as a first-time gift 🔥 25k Coins if you have Telegram Premium
6111Loading...
35
https://t.me/tapswap_mirror_1_bot?start=r_1776186400 🎁 +2.5k Shares as a first-time gift
5151Loading...
36
አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ራስ ገዝ የመሆን ሒደቱን ለማጠናቀቅ በቀጣይ አምስት ዓመታት 60 ቢሊዮን ብር እንደሚያስፈልገው ተገለፀ። ዩኒቨርሲቲው የራስ ገዝነት መንገዱን ከጀመረ ስምንት ወራትን ያስቆጠረ ሲሆን፤ የሽግግር ሒደቱ ሁለት ዓመት ይፈጃል ተብሏል። አሁን ላይ የፋይናንስ አቅርቦት እጥረት ለሽግግር ሒደቱ ችግር እንደሆነባቸው የሽግግር ሒደቱ እስከሚጠናቀቅ የዩኒቨርሲቲው ፕሬዝዳንት በመሆን እያገለገሉ ያሉት ሳሙኤል ክፍሌ (ዶ/ር) ተናግረዋል። ዩኒቨርሲቲው ራስ ገዝ ለመሆን ለሚሠራቸው ሥራዎች በቀጣይ አምስት ዓመታት 60 ቢሊዮን ብር የሚያስፈልገው ሲሆን፤ ከመንግሥት እና ከተቋሙ ገቢ በሚቀጥሉት አምስት ዓመታት 25 ቢሊዮን ሊያገኝ እንደሚችል ገልፀዋል። የ 35 ቢልዮን ብር ክፍተት ሊፈጠር እንደሚችልም አስረድተዋል፡፡
1 4572Loading...
37
Media files
6343Loading...
38
Student who are listed above kefeta project internship program .you have orientation and  certificate paper  program for the future  where and how to work . Date Coming Saturday Place: G-20. Time:3:00Lt
10Loading...
‼️ update‼️ # FBE እስካሁን ለተፈጠረው መጉላላትና ውዝግብ ይቅርታ እየጠየቅን ተማሪው የባይንደር ዋጋ በዛብን ብሎ ባቀረበው ቅሬታ መሠረት ከብዙ ውጣ ውረድ በሗላ ከሌላ ድርጅት ከበፊቱ መለስተኛ በሆነ ጥራት 250 ብር ብቻ ያገኘን መሆኑን እያሳወቅን የመፅሄትና ባይንደር ዋጋ ግን በድምሩ 1,050 ብር መሆኑን እንገልፃለን። 👉ባይንደር ብቻ የምትፈልጉ 250 ብር 👉ፎቶ ሹቱ ከሰኔ 05-10 ይካሄዳል። 👉ወንዶች ሱፍ ሴቶችም ለፎቶ የሚሆን ልብስ እንድታዘጋጁ። 👉 19 23 19 781 አቢሲኒያ ባንክ በደረሰኝ እንድታስገቡ እያልን ለፎቶ ሹት ፕሮግራም ስትመጡ የከፈላችሁበትን ደረሰኝ እና Last Word ይዛችሁ እንድትመጡ  እናሳስባለን። ❗️ማሳሰቢያ፦ 👉 ከዚህ ውጭ ተማሪዎችን ህገ ወጥ በሆኑ መልኩ በወረደ ዋጋ ባይንደር እናሰራላችሗለን እያላችሁ  የምትንቀሳቀሱ ልጆች እንዳላችሁ ደርሰንባችሗል ስለሆነም  ከዚህ ድርጊታችሁ እንድቆጠቡ እያሳሰብን ይህ ሳይሆን ቀርጦ በተማሪዎች ላይ ለሚደርሰው ማንኛውም አይነት መጭበርበር ሃላፊነት የምትወስዱ መሆኑን እንገልፃለን። 👉 ተማሪዎችም ከተመራቂ ተማሪዎች ኮሚቴ ውጭ ህጋዊ እውቅና እና ዋስትና ከሌላቸው አጭበርባሪዎች ራሳችሁን እንድጠብቁ እናሳስባለን። ✅FBE GC Committee
Show all...
STARTED at AAU, FBE REGISTER OFFICE
Show all...
hy selam library ye pc charger agnche newber fbe 3floor ke airpod ga yetefabet kale postew ena yngrugn @bekiam13
Show all...
Photo unavailableShow in Telegram
3👍 1
Introducing Sheger Soft Drinks and Fries - your one-stop shop for refreshing soft drinks and delicious fries in the Addis Ababa CBE community! Quench your thirst with our wide selection of high-quality, chilled soft drink options. From classic Colas to tropical fruit flavors, we've got something to satisfy every taste bud. And what goes better with a cold drink than a hearty helping of crispy, golden fries? Our fries are made fresh to order using only the finest potatoes, fried to perfection. But the best part? We offer these tasty treats at unbeatable prices that won't break the bank. Whether you're grabbing a quick bite on your lunch break or enjoying a refreshing drink with friends, Sheger Soft Drinks and Fries has you covered. Located right in the heart of the Addis Ababa College of business and economics, we're your convenient, affordable go-to for all your soft drink and fry cravings. Stop by today and experience the difference quality and value can make!
Show all...
Photo unavailableShow in Telegram
👍 8
Thank you!
Show all...
Photo unavailableShow in Telegram
Attention ‼️ የexit exam Password እና Username ነገ ብቻ ስለሚሰጥ ምታችሁ እንድትወስዱ It's for Regular and extension students.
Show all...
👍 1🥰 1
CoBE Students Career Development Center (SCDC) @ AAU: Dear CoBE students who took Rejoice Africa training please fill the evaluation form by following the link below. 👇 https://forms.gle/BD9cu7RQspopPr6k8
Show all...
Training Evaluation Form

This is an evaluation form that is meant to evaluate the overall training process that Rejoice Africa gave at A.A.U 6-Killo and FBE campus in collaboration with Student carrier development center. We would like all participants of the training to fill out the form below honestly and let us know how each training topic helped them grow and related to them as an individual. Thank you for giving your time.

የ DELL pc charger ትናንት ማታ FBE Library 2nd floor በተለምደው 3rd ተበሎ በምጠራዉ ጥዬ ነበረ ያገኘ ካሌ Please! contact me through 0904104774 Please!
Show all...