cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking «Accept all», you agree to the use of cookies.

avatar

አስሐማ (ነጃሺ )የቢሾፍቱ ሙስሊም ወጣቶች ጀመዐ!!

ይህ አስሐማ (ነጃሺ) የቢሾፍቱ ሙስሊም ወጣቶች የበጎአድራጎት ጀመዓ ነው! ይቀላቀሉን! 👷‍♂️👳‍♂️እኔ አህለልኸይርነቴን አሳልፌ አልሰጥም !!!🤲 ሀሳብ አስተያየት መስጠት ለምትፈልጉ 👇👇👇👇👉@AbduAlnjashi1 👈 👉 @ @AmireasitBot👈 ለመቀላቀል እና ጀመዐውን ማገዝ ለምትፈልጉ በ ንግድ ባንክ 1000411453212

Show more
Advertising posts
280
Subscribers
No data24 hours
-27 days
-930 days

Data loading in progress...

Subscriber growth rate

Data loading in progress...

ተፍሲር ቁጥር 01 ገጽ በገጽ የቀረበ 🔰🔰🔰♻️♻️♻️🔰🔰🔰 https://t.me/ISLAMICBOOKSANDAPPS/200241 ተፍሲር ቁጥር 02 ገጽ በገጽ የቀረበ 🔰🔰🔰♻️♻️♻️🔰🔰🔰 https://t.me/ISLAMICBOOKSANDAPPS/200242
Show all...
[🌹]አሰላሙ አለይኩም  [🌹]    [🌹] ወራህመቱላሂ   [🌹]        [🌹]ወበረካቱሁ [🌹 ታላቅ የኸይር ስራ ጥሪ እንደሚታወቀው አስሃማ ( ነጃሺ ) የሙስሊም ወጣቶች ጀመዓ ከያዛቸው ትልልቅ የኸይር ስራ ተግባራት ለየቲሞች እና አቅመ ደካማ ተማሪዎች የ ት/ት ቁሳቁስ ማሟላት ዋነኛ የጀመዓው ተግባር መሆኑ ይታወቃል። በመሆኑም ጀመዓችን ይህን መልካም ተግባሩን አጠናክሮ በመቀጠል በዚህ ዓመት ድጋፍ ያደረገላቸውን 75 ተማሪዎች ጨምሮ ለ 2016 ዓ.ል የ ት/ት ዘመን 100 ለሚሆኑ አቅመ ደካማ ተማሪዎች የደብተር፣ብዕር እና መሰል የት/ት መሳሪያዎች እገዛ ለማድረግ ከተለያዩ የህብረተሰብ ክፍሎች በማሰባሰብ ላይ ይገኛል። ስለሆነም ⭐️ የጀመዓው አባላት እንዲሁም ይህ መልዕክት የደረሳችሁ በሙሉ ከ 1 ደብተር ጀምሮ ለጀመዓው ገቢ በማድርግ፤ ⭐️ጀመዓው የሚደግፋቸውን የቲምና አቅመ ደካማ ተማሪዎች በቀጥታ በማግኘት፤ ⭐️አልያም የመማሪያ ቁሳቁስ መግዣ ገንዘብ ለጀመዓው በመስጠት ለዚህ ትልቅ ተግባር የበኩላችሁን እንድታበረክቱ ስንል በትህትና ጥሪያችንን እናስተላልፋለን። ለበለጠ መረጃ 0972371741 0931428881 ድጋፍ ለማድረግ የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ 1000411453212 Zeyd Sadik Rahmet Remedan Habiba Nasir "አላህ ባርያውን በምርዳት ላይ ዘውታሪ ነው፤ባርያው ወንድሙን በመርዳት ላይ እስካለ ድረስ" ረሱል (ሰ.ዐ.ወ) "አንድ ሙዕሚን ከኸይር ስራ በቃኝ እይልም የመጨረሻ መዳረሻው ጀነት እስከሚሆን ድረስ" ረሱል (ሰ.ዐ.ወ) 🌹🌹🌹እኔም ባቅሜ አህለል ኸይር ነኝ!! አህለል ኸይርነቴን አሳልፌ አልሰጥም!!🌷🌷🌷
Show all...
#ክፍል 1 "ሐ" በነቢያቶቻችን (ኢየሱስ፣ ሙሴ፣ አብርሃም፣ ወዘተ...) ስም የሚደረግ ሕገወጥ ንግድ ይቁም:: ማንም ሰው እነዚህ ነቢያት (ኢየሱስ፣ ሙሴ፣ አብርሃም ወዘተ...) የኛ ናቸው የሚል ካለ ማስረጃ ያምጣ። https://t.me/Xaaliburidallah
Show all...
አሰላሙ አለይኩም ወሪህመቱላሂ ወበረካቱ ታላቅ የዳዕዋ ፕሮግራም በቢሾፍቱ ከተማ የተወደዳችሁ እና የተከበራችሁ የቢሾፍቱ እና አካባቢዋ ነዋሪዎች በሙሉ እነሆ እንደተለመደው አስሐማ (ነጃሺ) የቢሾፍቱ ሙስሊም ወጣቶች ጀመዓ የዳዕዋ ስራውን አጠናክሮ በመቀጠል በአይነቱ ለየት ያለ የሙሀደራ ፕሮግራም እሁድ ነሃሴ 28/2015 ከጠዋቱ 2:30 ሰዓት ጀምሮ በሀገራችን እንቁና አንጋፋ ከምንላቸው ዳዒዎች :-ኡስታዝ ሙሀመድ ፈረጅ :-  ኡስታዝ አብዱለጢፍ ጧሀ እና ታላላቅ የከተማችን ኡስታዞች የሚገኙበትን ትልቅ የዳዕዋ ፕሮግራም አዘጋጅተናል። አስታውሱ ነሃሴ 28/2015 ከጠዋቱ 2:30 ሰአት በባህል አዳራሽ!! ይህን ፕሮግራም ከወትሮው ለየት የሚያደርገው ጀመዓው እያከናወናቸው ያሉትን ዘርፈ ብዙ የኸይር ስራ ተግባራት አጠናክሮ ለማስቀጠል በማሰብ የመግቢያ ትኬት አዘጋጅቷል። የትኬት ዋጋ 💯ብር ብቻ። ስለሆነም የፕሮግራሙን የመግቢያ ትኬት በመግዛት እንዲሁም በመሸጥ ተሳታፊ እንድትሆኑ እንጋብዛለን። 👉ትኬቱን መሸጥ ወይም መግዛት የምትፈልጉ በውስጥ መስመር @AbduAlnjashi1 @Umiyenenat አልያም በስልክ ቁጥር +251943670992 +251904438921 መደወል እንደምትችሉ እያሳወቅን 👉 ከሽያጩ የሚገኘው ገቢ ለመሳኪኖች እንዲሁም መስከረም ላይ ለችግረኛ ተማሪዎች የት/ት ቁሳቁስ ድጋፍ እንዲሁም ለመሰል የጀመዓው ኸይር ስራዎች የሚውል መሆኑን በመገንዘብ በዚህ ኸይር ስራ ላይ ሁላችንም እንሳተፍ ስንል በአክብሮት ጥሪያችንን እናስተላልፋለን 🙏 አስሀማ(ነጃሺ) የቢሾፍቱ ሙስሊም ወጣቶች ጀመዓ
Show all...
#ክፍል 1 "ለ" በነቢያቶቻችን (ኢየሱስ፣ ሙሴ፣ አብርሃም፣ ወዘተ...) ስም የሚደረግ ሕገወጥ ንግድ ይቁም:: ማንም ሰው እነዚህ ነቢያት (ኢየሱስ፣ ሙሴ፣ አብርሃም ወዘተ...) የኛ ናቸው የሚል ካለ ማስረጃ ያምጣ። https://t.me/Xaaliburidallah
Show all...
#ክፍል 1 "ሀ" በነቢያቶቻችን (ኢየሱስ፣ ሙሴ፣ አብርሃም፣ ወዘተ...) ስም የሚደረግ ሕገወጥ ንግድ ይቁም:: ማንም ሰው እነዚህ ነቢያት (ኢየሱስ፣ ሙሴ፣ አብርሃም ወዘተ...) የኛ ናቸው የሚል ካለ ማስረጃ ያምጣ። https://t.me/Xaaliburidallah
Show all...
Namni jecha kana ragaan ni morma jedhu jiraa? Mee asi bahaa dubadhaa. https://t.me/Xaaliburidallah
Show all...
#ክፍል #1 #አጠቃላይ በነቢያቶቻችን (ኢየሱስ፣ ሙሴ፣ አብርሃም፣ ወዘተ...) ስም የሚደረግ ሕገወጥ ንግድ ይቁም:: ማንም እነዚህ ነቢያት (ኢየሱስ፣ ሙሴ፣ አብርሃም ወዘተ...) የኛ ናቸው የሚል ካለ ማስረጃ ያምጣ። #ለመኪናዎች ፣ #ባጃጅ ፣ #ሞባይልጥገና #ሱቆች ፣ #ሬስቶራንቶች ፣ወዘተ #በxender ሼር  አድርጉ።  አላህ ይውደደችሁ #ለሀቅ #አገዥ ሁኑ። https://t.me/Xaaliburidallah
Show all...