en
Feedback
ኑ በገና፣ ክራር፣ መሰንቆ እንማማር

ኑ በገና፣ ክራር፣ መሰንቆ እንማማር

Open in Telegram

ልናስተምራችህ በ Telegram መጥተናል። ለመማር ከፈለጉ አሁኑኑ ቻናላችንን ይቀላቀሉ። ለውጡን ለእኛ👏 ለበለጠ @Melaku_2112 👈 ያግኙን። #በገና #ክራር #መዝሙር ፖርትፎሊዮ ማስፈንጠሪያ ሊንክ 1: http://www.youtube.com/@deaconmelakuberihun ሊንክ 2: https://t.me/yebegenabeteseb12 ሊንክ 3: https://www.facebook.com/profile

Show more
735
Subscribers
+624 hours
+287 days
+15230 days
Posts Archive
ባለንና በተሰጠን በርትተን እንበልፅግ ልክ እንደ እነ ቀነኒሳ በቀለ ። የብዙዎቻችን ችግር የቻልነውን ሳይሆን ያቃተንን፣ የቀረበንን ሳይሆን የራቀንን፣ እሺ ያለንን ሳይሆን እንቢ ያለንን፣ የሚያስፈልገ
+3
ባለንና በተሰጠን በርትተን እንበልፅግ ልክ እንደ እነ ቀነኒሳ በቀለ ። የብዙዎቻችን ችግር የቻልነውን ሳይሆን ያቃተንን፣ የቀረበንን ሳይሆን የራቀንን፣ እሺ ያለንን ሳይሆን እንቢ ያለንን፣ የሚያስፈልገንን ሳይሆን የማያስፈልገንን እየተከተልን ነው በእጃችን የያዝነውን በጣም የሚያስፈልገንን እስከ ማጣት የምንደርሰው። እግዚአብሔር ሀገራችንን ይጠብቅልን👏👏👏 እናመሰግናለን አትሌቶቻችን👏😘👏

ቢያበሉኝ ቢያጠጡኝ. ሰላም መላኩ.m4a7.41 MB

ይህም በእግዚአብሔር ዐይን ቀላል ነገር ነው ደግሞም  በእጃችሁ አሳልፎ ይሰጣል። ነገስት ካልዕ  3:18

ሰላም እንዴት አላችሁ። ክራር፣ በገና እና መሰንቆ አሪፍ አቃ በተመጣጣኝ ዋጋ ከፈለጉ ይደውሉልን። 0982547191
+1
ሰላም እንዴት አላችሁ። ክራር፣ በገና እና መሰንቆ አሪፍ አቃ በተመጣጣኝ ዋጋ ከፈለጉ ይደውሉልን። 0982547191