cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking «Accept all», you agree to the use of cookies.

avatar

SOS HGS & KG, Harar Learning Center 2020

This is Official SOS HGS & KG ,Harar Telegram Channel. *Designd for Students at any class level in order to address such * Short Notes * Exams * Supplementary Materials like Videos, voices, Photos Cont: 0932301038/0910669638/ 0912691010

Show more
Advertising posts
1 652
Subscribers
+324 hours
+257 days
+7730 days

Data loading in progress...

Subscriber growth rate

Data loading in progress...

ሐምሌ 4 ቀን 2016 ዓ/ም ለተማሪዎችና ለወላጆች የ2016 ት/ዘመን የወላጆች ቀን በዓል ሐምሌ 7 ቀን እንደሚከበር መልዕክት ማስተላለፋችን ይታወሳል። ይሁንና የ2016 ዓ/ም የ12 ክፍል መልቀቂያ online ፈተና እየተሰጠ ባለበት የ2ኛ ደረጃ ትምህርት ግቢ ውስጥ ምንም አይነት እንቅስቃሴና ተግባር ማከናወን ስለማይቻል የወላጆች ቀን የሚከበርባቸውን ቅድመ ዝግጅቶች በተሟላ ሁኔታ መስራት አመቺ ስላልሆነ በዓሉ በሚቀጥለው ሳምንት ቅዳሜ ሐምሌ 13 ቀን 2016 ዓ/ም እንዲከበር ት/ቤቱ ወስኗል። በተጨማሪም የ2016 ዓ/ም የ12 ክፍል ተማሪዎች የምረቃ በዓል በዚሁ ዕለት እንዲካተት ምቹ ሁኔታ ለመፍጠር በዓሉን ወደ ሚቀጥለው ሳምንት ማሸጋገር አስፈላጊ ሆኗል። ስለዚህ መላው ወላጆችና ተማሪዎች የ2016 ት/ዘመን የወላጆች ቀን በዓል ሐምሌ 13 ቀን 2016 ዓ/ም እንደሚሆን አውቃችሁ በዕለቱ በመገኘት የበዓሉ ተሳታፊዎች እንድትሆኑ ት/ቤቱ ያሳስባል። የት/ቤቱ አስተዳደር
Show all...
የ2016 ዓ/ም የ6ኛ ክፍል ክልል አቀፍ ፈተና ውጤት ይፋ ተደረጓል። * በሀረሪ ክልል የ2016 ዓ/ም የ8ኛ ክፍል ክልል አቀፍ ፈተና ውጤት ይፋ ተደርጓል፡፡ በመሆኑም ተፈታኝ ተማሪዎች ከዚህ በታች በተቀመጠው ሊንክ በመጠቀም ውጤታችሁን ማየት የምትችሉ መሆኑን ቢሮው ያሳውቃል ፡፡ https://harari6.ministry.et/ Harari Region Education Bureau communication
Show all...
ማሳሰቢያ ለኤስ ኦ ኤስ ሔርማን ግማይነር ት/ቤት ማህበራዊ ሳይንስ ተፈታኝ ተማሪዎች በሙሉ: የዩኒቨርስቲ መግቢያ ፈተና ከረቡዕ ሐምሌ 3; 2016 ዓ.ም ጀምሮ በት/ቤታችን በበይነ መረብ (online) የሚሰጥ መሆኑ ይታወቃል ። ስለሆነም ማክሰኞ ጠዋት 3፡00 ጀምሮ ኦረንቴሽን ስለሚሰጥ በሰዓቱ ት/ቤት መገኘት ይኖርባችኋል ። መልካም የዝግጅት ጊዜ። ት/ቤቱ
Show all...
Repost from N/a
Photo unavailableShow in Telegram
🎉🎉🎉CONGRATULATIONS 🎉🎉🎉
Show all...
የ2016 ዓ/ም የ8ኛ ክፍል ክልል አቀፍ ፈተና ውጤት ይፋ ተደረጓል። * በሀረሪ ክልል የ2016 ዓ/ም የ8ኛ ክፍል ክልል አቀፍ ፈተና ውጤት ይፋ ተደርጓል፡፡ በመሆኑም ተፈታኝ ተማሪዎች ከዚህ በታች በተቀመጠው ሊንክ በመጠቀም ውጤታችሁን ማየት የምትችሉ መሆኑን ቢሮው ያሳውቃል ፡፡ https://harari.ministry.et/ Harari Region Education Bureau communication
Show all...
ምዝገባ ሐምሌ 1 ይጀመራል።
Show all...
ማሳሰቢያ ለኤስ ኦ ኤስ ት/ቤት ተማሪዎችና ወላጆች ለሁሉም የኤስ ኦ ኤስ ሔርማን ግማይነር ትት/ቤት ተማሪዎች (ከ1ኛ እስከ 12ኛ ክፍል) ከሐምሌ 15 ጀምሮ ለ1ወር የሚቆይ ልዩ የክረምት ትምህርት በተወሰኑ የትምህርት ዓይነቶች በተመረጡ መምህራን የሚሰጥ መሆኑን እያሳወቅን አስፈላጊውን ቅድመ ዝግጅት እንድታደርጉ እናሳስባለን። ስለሆነም ከሐምሌ 8 እስከ 12 ባለው ጊዜ ት/ቤት በመምጣት መመዝገብ ይኖርባችኋል ። ማሳሰቢያ : ባልተመዘገቡ ተማሪዎች ቦታ አዲስ ተማሪ የምንቀበል መሆኑን እናሳውቃለን ። ትምህርት ቤቱ
Show all...
ሰኔ 25 ቀን 2016 ዓም ለተማሪዎችና ለወላጆች       የ2016 ትምህርት ዘመን እየተጠናቀቀ በመሆኑ ተማሪዎችና ወላጆች ያለባቸውን ማንኛውንም ንብረትና ገንዘብ አጠናቀው በማስገባት ክሊራንስ አንዲወስዱ በተደጋጋሚ ማሳወቃችን ይታወሳል።     ይሁንና የትምህርት ተቋሙን ማስታወቂያዎች፣ ህጎችና  መመሪያዎች ችላ በማለት እስከአሁን  የመፀሐፍና የወርሃዊ ክፍያ ክሊራንስ ያልወሰዱ ተማሪዎች የትምህርት ውጤት እና ሪፖርት ካርድ የማይሰራላቸው መሆኑን ወላጆች አውቀው በአስቸኳይ ሀላፊነታቸውን እንዲወጡ ከወዲሁ እናሳስባለን። የት/ቤቱ አስተዳደር
Show all...
Choose a Different Plan

Your current plan allows analytics for only 5 channels. To get more, please choose a different plan.