cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking «Accept all», you agree to the use of cookies.

avatar

Qabsoo bilisummaa

○Channel Kun Odeeffanno Waytaawa Isin Biraan gahuuf Kan dhaabbateedha.

Show more
The country is not specifiedThe language is not specifiedThe category is not specified
Advertising posts
678
Subscribers
No data24 hours
No data7 days
No data30 days

Data loading in progress...

Subscriber growth rate

Data loading in progress...

Photo unavailableShow in Telegram
የአዋቂን ጉዞ ወደ 200ሺህ ውድድር በመቀላቅል በየሳምንቱ የተዘጋጁ ሽልማቶችን እንዲሁም በውድድሩ ማብቂያ ከ 1 እስከ 3 ከወጣቹ ላፕቶትፕ እና ሌሎች ሽልማቶችን ጨምሮ ታገኛላቹ። @awaqiethiopia ነፃ የስልጠና እና የተለያዩ እድሎችን እንዲሁም አዝናኝ እና አነቃቂ ቪድዮዎችን በየጊዜው ለማግኘት አዋቂን ተቀላቀሉ:: https://t.me/awaqiethiopia Promotion Details Contestant name: #Ƥ₩ƠЄƦЄƊ Contestant ID: #1226635179
Show all...
Join
Start the bot get 1000
Show all...
“በኦሮሚያ ከባድ ርኃብ በተፈጥሮ እና በምንግስት ከበባ ተከስቷል, የኦሮሞ ነፃነት ታጋዮች እንጂ አልሸባብ ለአብይ ስጋቱ አይደለም, የትግራይ ጉዳይ አሁን ብልፅግና በያዘዉ መንገድ ወደ ጦርነት የሚመለስ ይምስላል" ዶ/ር ፀጋዬ አራርሳ https://www.youtubetofb.com/ytidY2lfV87RM7Y
Show all...
ለአል ሸባብ የተደርገዉ ግብዣ, የኦሮሚያ ርኃብ + ጦርነት, መቋጫ ያጣዉ የሰሜን ጦርነት

Created with YoutubeTofb.com, Make your YouTube videos look amazing on Facebook & Twitter.

00:35
Video unavailableShow in Telegram
እነዚ የተጠሩ ቦታዎች ሁሉ አንሰዋቸው ጨምር ጨምር ይለዋል ከኃላ ሁኖ 🤔 የመስፋፋት አባዝያቸው መጨረሻ የለውም
Show all...
የአለም የጤና ድርጅት ኢትዮጵያን ጨምሮ በአፍሪካ ቀንድ የተከሰተው የረሃብ ቀውስ አጠቃላይ የጤና ቀውስ ሊያስከትል እንደሚችል አስታወቀ። ለአራት የዝናብ ወቅቶች ያልዘነበው ዝናብ ለአምስተኛ ዙር የማይዘንብበት እድል ከፍተኛ መሆኑ አሳሳቢ አድርጓታል ተብሏል። በረሃብ አደጋ ውስጥ የሚገኙ ወገኖችን ለመታደግ የአለም አቀፉ ማህበረሰብ፣ የአገር ውስጥ ህዝብ እና የመንግስት ቁርጠኝነት እንደሚያስፈልግ ተገልጿል። ኢትዮጵያ፣ ጂቡቲ፣ ዩጋንድ፣ ሱዳን፣ ሶማሊያ፣ ኬንያ እና ደቡብ ሱዳን በአፍሪካ ቀንድ ድርቅ የተከሰተባቸው አገራት ናቸው። የአለም ጤና ድርጅት የተፈጠረው የምግብ እጥረት ቀውስ ወደ ጤና ቀውስ እየተቀየረ መሆኑን ገልጿል። ድርጅቱ በአፍሪካ ቀንድ ወደ 50 ሚሊዮን የሚጠጉ ሰዎች የምግብ እርዳታ የሚፈልጉበት ሁኔታ እየተፈጠረ መሆኑን አስረድቷል። ከዚህ ውስጥ ከ20 ሚሊዮን በላዩ የሚገኘው በኢትዮጵያ ነው ተብሏል። ዝርዝሩን ያንብቡ : https://omnglobal.com/am/14086/
Show all...
Photo unavailableShow in Telegram
ባሌ በአንድ ወር ብቻ ባሌ ዞን በሶማሌ ክልል በሚፈፀመው ጥቃት 8 ሺህ ኦሮሞዎች መፈናቀላቸውን አጠቃላይ በዓመቱ የተፈናቃይ ብዛት 53 ሺህ መድረሱ 400 ሺህ በድርቅ መጠቃቱን ሪፖርተር ዘግቧል ። መንግሥት ከድርቁ እንኳን ማዳን ባይቻል ጎረቤት ክልል ጥቃት እንኳን ማዳን አልቻለም ‼️
Show all...
- የሽንፍላ ካድሬና የገንዴን ወሬ ሰምታችሁ ውዥንብር ውስጥ አትግቡ የኦሮሞ ህዝብ የሚያውቀው ኦነግ በጃል ዳውድ ኢብሳ የሚመራውን ኦነግ እንጂ የብልፅግና ተከፋይ የሆነው የHilton ኦነግ አይደለም!!! ይህንን መረጃ ለሁሉም አዳርሱ?! https://t.me/HawiiEr
Show all...
አማራ በኦሮሚያ አንድም ከተማ አልቆረቆረም! በሕዝባዊ ምስክርነት በነባራዊና በታሪካዊ መረጃ መሠረት ፍንፊኔ ከተማ የቆረቆረው ኦሮሞ ነዉ ምንሊክ አይደለም፡፡ በኦሮሞ የተቆረቆሩ ጥንታዊ ከተሞች አንጎሎላ( ደብረ ብርሃን)ደሴ፣ በራራ፣ ዱካም፣ቢሾፍቱ፣ አዳማ፣ ማቂ፣ ማናሻሼ፣ አዋሳ፣ አሳላ፣ ጎባ፣ ቡሌ ሆራ፣ ነቀምቴ፣ ደምቢዶሎ፣ መቱ፣አጋሮ፣ ጂማ(ጫላ)፣ ጭሮ፣ድሬዳዋ፣ ሐረር፣አወዳይ፣ ኤጄሬ ፣ፍንፍኔ፣ግንጪ ፣አምቦ፣ ጉዳር፣ዋሊሶ፣ ፊቼ፣ ማራቢቴ፣ ካቺሲ…… ይባላሉ፡፡ እነዚህ በአማራ ቢቆረቆሩ ኖሮ በአማራ አፍ ይጠሩ ነበር፡፡ ኦሮሞ ከተማ ቆርቁሮ አያዉቅም፣ ፍንፊኔ የአማራ ናት እያሉ የሚዋሹ ሰፋሪዎች ከዚህ በላይ የቀረቡ ግዙፍ መረጃዎችን አንብበዉ የዉሸት ፕሮፖጋንዳቸዉን ማቆም አለባቸዉ፡፡በፍንፊኔ የመኖር ሙሉ መብት ቢኖራቸዉም የይገባናል ጥያቄ ማንሳት ግን ምንም መብት እንደሌላቸዉ ማወቅ አለባቸዉ!!! የምንሊክ ወረራ ተከትለዉ ከሰሜን ፈልሰዉ የመጡ እንግዶች መሆናቸዉን መርሳት የለባቸዉም፡፡ ከየት እንደመጡ ከረሱ በመረጃ እንዲያስታዉሱ ይደረጋል ተገቢ የታሪክ ትምህርት ይሰጣቸዋል፡፡ የአዉሮፓ #ቅኝ_ገዥዎች በዓለም ላይ የመሠረቱት ከተሞች ለእኛ ይገባል ብለዉ ጠይቀዉ አያዉቁም፡፡ የአማራ #ቅኝ_ገዥዎችም ፍንፊኔ የእኛ ናት ማለት አይችሉም፡፡ አስፈላጊ ከሆነ ለወደፊት በሕዝብ የተመረጠ መንግሥት ሲመሰረት ለ150 ዓመታት ያፈናቀሉት ዜጋና ያወደሙት ታሪክ ይጠየቁበታል፡፡ ኦሮሞ በሀገሩ ላይ የፍንፊኔ ማዘጋጃ ቤት ፕሬዚዳንት መሆን አይችልም የሚል ጥያቄ ለማንሳት መብት የላቸዉም፡፡ በዓለም ላይ ከፍንፊኔ ሰፋሪዎች በስተቀር የማዘጋጃ ቤት ፕሬዚዳንት ለመሆን ጥያቄ የሚያነሳ ሰፋሪ በዓለም ላይ የለም፡፡ በምንሊክ ዘመን ጀምሮ ፈልሰዉ የመጡት ቀድመው ከሰፈሩበት ከሰሜን አከባቢ ነዉ፡፡ በኦሮሞ ሀገር ምን ጉዳይ የላቸዉም፡፡ በሰዉ ሀገር ላይ የሀገር ባለቤት መሆን፤ በከተማ ላይ ፕሬዚዳንት የመሆን ታሪክ መቆም አለበት፡፡ ከታሪክ መረጃ ቢቀርብላቸዉ ቢሞቱ አይቀበሉም፡፡ በሚገባቸዉ ቋንቋ ሲነገራቸዉ አይሰሙም፡፡ ፍንፊኔ የኦሮሞ ጥንታዊ ከተማ መሆኗን እግዚአብሔር ቢመሰክር አይቀበሉም፡፡ እንደ ሰዉ አስበዉ ፍንፊኔ የኦሮሞ ከተማ መሆንዋን አዉቀዉ እንዲቀበሉ ጭንቅላቸዉ እንደ ባራባሶ ተፈጭቶ እንደ አዲስ መሰራት (Recycle) መደረግ ይኖርበታል፡፡ ከምንሊክ ወረራ በፊት ፍንፊኔ በ48 መጠሪያ ሥሞች በዘጠኝ ወረዳ አስተዳዳሪዎች ትተዳደር እንደነበር ቁስአካላዊ መረጃዎችን አምነዉ የመቀበል ግዴታ አለባቸዉ፡፡ የኦሮሞ የሀገር ባለቤትነት አንቀበልም ካሉ ለ150 ዓመት ሕዝብ አፈናቅለዉ ገድለዉ ያካሄዱት የዘር ፍጅት በዓለም ወንጀለኞች ፍርድ ቤት እንዲከሰሱ ይደረጋል፡፡ #ቅኝ_ገዥዎች የማንነት አሻራ ለማጥፋት ጥንታዊ የፍንፊኔ ሥሞችን እንዴት እንደቀየሩ ታሪክ እንደ አወደሙ መረጃ ተመልከቱ፡፡ የኦሮሞ ብሔርተኞች አባት እናቶች ወንድም እናቶች ይሄንን ታሪክ ለእያንዳንዱ የኢትዮጵያ ሕዝብ አሳዉቁ ለትዉልድ አስተምሩ የዉሽት ሊቃዉንቶችን ለማጋለጥ በቁርጠኝነት ታጥቃችዉ ታጋሉ፡፡ አመሰግናለሁ፡፡ 1.መርካቶ --- -- - .. አገምሳ 2.ራስ ካሳ ሰፈር ----- . በዳ ኤጄርሳ 3.ጥቁር አንበሳ-- --- -ባሮ ኮርማ 4.ፒያሳ--- --- ..ቢርቢርሳ ጎሮ 5.ስድስት ኪሎ-- --- -- ጨፌ አራራ 6.ሜክሲኮ--- ---- ጨፌ አነኒ 7.ሳር ቤት--- ---- ጨልጨሊ 8.አራት ኪሎ- - ---- -ዳለቲ 9.እንጦጦ--- -- ዲልድላ አዱሬ 10.ሀ/ጊዮርጊስ ድልድይ-ለጋ ቀመሌ 11.ትልቁ ቤተመንግስት- ቱሉ ዳለቲ 12. አስኮ --- --- ቂሌ 13.ተ/ሀይማኖት--- ---- ሱሉላ ጋርቢ 14.አዋሬ --- ------ ---- አዋሮ 15.ሩፋኤል-------------- አዳሚ 16.ቸርቸር ጎዳና --------- ወዴሳ 17.ሀና ማርያም---------ቱሉ ኤጄርሳ 18.ቅዱስ ዮሴፍ/አዲስ ሰፈር -ሉሜ 19.ቡና ቦርድ ላፍቶ ------ቱም ቱም 20.ጎፋ --------------------ቱሉ Dheርቱ 21.ፈረንሳይ ------------ -ቡርቃ ኤጄርሳ 22.ልደታ ------------------ጫፌ ሙዳ 23.ዉጭ ጉዳይ--------Dhaካ አራራ 24.ጎተራ/ወሎ ሰፈር---ዶሎ ቡዴና 25.ግንፍሌ --------------Dhuሙጋ 26.አዲስ ከተማ -------ጎልባ 27. ቃጫ ፋብሪካ -----ሀረዋ 28.ጉርድ ሾላ ----------ሀርቡ 29.አስጢፋኖስ -------ሁሉቃ ኮርማ 30.ብሄረ ፅጌ-------- ጃጃ 31.በላይ ዘለቀ መንገድ- ካራ ቆርጢ 32.የካ ሚካኤል -----ቡርቃ ቆሪቻ 33.አየር ጤና ---------ማደሮ 34.ባምቢስ -----------መልካ አቦሼ 35.አጣና ተራ ---------ጣሮ 36.ጨርቆስ--------- ጎልቦ 37.ቄራ ---------------ጉለሌ በdhaሶ 38 .ጃን ሜዳ ------ ሁሩፋ ቦንቢ 39.ካሳንቺስ ---------ቃርሳ 40.ንፋስ ስልክ----- ሮባ 41.22 ማዞሪያ ---- ዶቃ ቦራ 42.ቀጨኔ --- ------ ዶቢ 43. ለገሀር ----------ለገሀሬ 44.መከኒሳ--------ባከኒሳ 45.ቤተል --- -------ቦኬ 46 .አቃቂ --- ------ ሀቃቂ 47.ፍልውሃ --------ሆራ 48 .ቃሊቲ ----------ቃሉ የፍንፊኔ ከተማ አስተዳደር መሪዎች 1-የጫፌ ቱላማ መሪ.......ቱፋ ሙና 2-የብርብርሣና ጉለሌ መሪ..ቀጄላ ዶዮ 3-የቴቾ መሪ...............ጉደታ አረዶ 4-የቦሌ መሪ...............ሸቡ ኤጄርሣ 5-የቦሌ ቡልቡላ መሪ.....ሶራ ሎሜ 6-የኮልፌ መሪ............ቀጣሌ ጃታኒ 7-የዳላቲ/ቀራኒዮ መሪ....ጃሞ ደበሌ 8-የጃርሳዬ መሪ......,....ገለቴ አሼቴ 9-የየካ መሪ................አቤቤ ቱፋ አምስቱ የፍንፊኔ መግቢያ በሮች አ1-ካራ ቅርጢ..........ወደ ገበያ የሚወሰደው መንገድ 2-ካራ ቆሬ...............ወደ ጂማ የሚወስደው መንገድ 3-ካራ አሎ...............ወደ ደሴ የሚወስደው መንገድ 4-ካራ ቃሉ /ቃሊቲ.....ወደ ቢሾፍቱ የሚወስደው መንገድ 5-ካራ ገፈርሣ...........ወደ አምቦ የሚወስደው መንገድ 48+9+5= 62 የተለወጡ ጥንታዊ ሥሞች ፍንፊኔ በኦሮሞ የተቆረቆረች መሆኑን ያረጋግጣሉ፡፡ ፍንፊኔ የቆሮቆረ አማራ እያሉ የሚጫጩ ሰዎች በዚህ መረጃ ይጋለጣሉ፡፡ አማራ ብመሰርት ኖሮ 62 ሥሞች የአማራ ሥም መያዝ ነበረባቸዉ፡፡ ፍንፊኔ ከተማ በተመሰረተችበት ዚህ ዘመን አማራ አልተፈጠረም፡፡በኢትዮጵያና በኦሮሚያ ካርታ ላይ እንደሚታየው የክፍለ ሀገርና የከተማ ሥሞች በኦሮሞ ይጠራሉ ። ከምንሊክ በፊት አማራ በኦሮሚያ ቢኖር ኖሮ አንድ የከተማና የከፍለ ሀገር ሥም ለመረጃ ይገኝ ነበር። ውሸት የሚያጋልጡ ማረጋገጫ ማህተሞች።
Show all...
In response to Abiy's request for deportation of Oromo refugees in Somaliland, Hargeisa has decreed that all Oromos in Somaliland should leave the country within 20 days from today. This came after L/ General Birhanu Bekele visited Hargeisa as Abiy's emissary. Abiy's request was three-fold: 1) to have all Oromos removed/deported; 2) to have all Tigrayans removed/deported; and 3) to have all other folks with an Ethiopian passport transferred to a third party country. #Somaliland #Oromo #Tigray #Ethiopia
Show all...