766
Subscribers
-524 hours
-87 days
-2030 days
Posts Archive
ተለቀቀ ዋሪዳ 6😍😍
ያ አህለል ጀና (የጀነት ሰዎች) | #ዋሪዳ_6 | YA AHLEL JENNAH | አዲስ ነሺዳ
Medina Tube
https://t.me/medina_tube
አህሉልጀና (የጀነት ሰዎች) ዻጉሜ አምስት (5) ነገ በአንባሳደር ሲኒማ አዳራሽ በድምቀት ይካሄዳል፡፡
***
የመግቢያ ትኬቶችን በተለያዩ አማራጮች ማግኘት የሚችሉ ሲሆን ባሉበት ሁነው በንግድ ባንክ አካውንታችንም በኦንላይን መክፈል ይችላሉ፡፡
****
የአንድ ሰው የመግቢያ ዋጋ
NORMAL : 300 ብር
V I P : 400 ብር
የትኬት መሸጫ ቦታዎች
1,መረካቶ አልተውባ መጽሀፍ መደብር
2,ፒያሳ አል ቁድስ መጽሀፍ መደብር
3, ቤተል ሚስተር ኮፊ
4, ኮልፌ BY (ቢዋይ) ህንጻ 69 ቁጥር
በሞባይል ባንኪንግ መክፈል ለሚፈልጉ ቤተሶቦች
ከታች ባለው ስልክ ቁጥር በመደወል አካውንት ቁጥር መቀበል ይችላሉ!
0911102654 | አንዋር ኢብራሂም
0911227666 | አሕመድ ኑርዬ
0913842186 | ሙዐዝ ሀቢብ
ማሳሰቢያ፦ በሞባይል ባንኪንግ የከፈሉበትን የባንክ ደረሰኝ በ ቴሌግራም ቦት
https://t.me/WaridaOnlineTicket_bot ላይ በመላክ የመግቢያ ትኬትዎን በስልክዎ መቀበል ይኖርብዎታል፡፡
*********
ሰላም ፍቅር አንድነት
👫 ይጋብዙ እና ገንዘብ ይስሩ !
🎁 አንድ ሰው ሲጋብዙ 1 ብር ይሰራሉ ።
እስካሁን የጋበዙት ሰው መጠን: 0 ሰው
🔰 መጋበዣ ሊንክ : https://t.me/hulepay_official_bot?start=r01607359820
✅ ዛሬውኑ ጀምሮ ገንዘብ ያካማቹ እና በቴሌብር ይቀበሉ ።
የግብረ-ሰዶም ሸሪዐዊ ቅጣቱ፡-
ከነቢያችን (ሶለላሁ ዐለይሂ ወሰለም) በተገኘው ሐዲሥ መሰረት፡ በዚህ ተግባር ላይ ሆኖ ንሰሀ (ተውበት) ከማድረጉ በፊት በአይን ምስክሮች የተገኘ፣ ለአካለ መጠን የደረሰ ሰው ቅጣቱ ‹‹መገደል›› ነው፡፡ ይህም የድርጊቱን አስቀያሚነት፡ ማኃበረሰብ የሚበክል ትውልድ እንዳይቀጥል የሚያደርግ እንቅፋት በመሆኑ ነው፡፡ ሐዲሡ እንዲህ ይነበባል👇
ዐብደላህ ኢብኑ ዐባስ (ረዲየላሁ ዐንሁማ) እንደነገረን የአላህ መልክተኛ (ሶለላሁ ዐለይሂ ወሰለም)፡- "የሉጥ ህዝቦችን አይነት ስራ የሚሰራን ሰው ካገኛችሁት የሚፈጽመውንም፣ የሚፈጸምበትንም ሰው ግደሉ" (ቲርሚዚይ 1456፣ አቡ ዳዉድ 4462፣ ኢብኑ ማጀህ 2561)፡፡
