cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking «Accept all», you agree to the use of cookies.

avatar

@Yefkr_Gojo

የፍቅር ጎጆ ስለ ፍቅር ይሰበካል በፍቅር ሙድ ይያዛል ውዶች ቁም ነገር እየተማሩ የሚዝናኑበት ምርጥ ቻናል ትፈልጋላቹ ይኸውላቹ ከእናንተ ሚጠበቀው Join Jion ብቻ Yafkrgojoooooo Join jion *https://t.me/yefkr_gojoo CONTACT Minewer PHONE ☎0989686903 Join Jion ብቻ

Show more
Advertising posts
261
Subscribers
No data24 hours
No data7 days
No data30 days

Data loading in progress...

Subscriber growth rate

Data loading in progress...

▬▬ ሳቅ ለጤናችን ያለው ጠቀሜታ ▬▬ ➠ የጭንቀት ሆርሞኖችን መቀነስ። ➠ በሽታ የመከላከል አቅማችንን ይጨምራል። ➠ የልብ ጤናን ያሻሽላል። ➠ የደም ግፊትን ይቀንሳል። ➠ ሆድ አካባቢ ያሉ ጡንቻዎችን ማሳሳብ። ➠ ከልብ ከሳቅን በኋላ ጡንቻዎቻችን ለ 45ቨ ደቂቃ ያህል ዘና እንዲል ያደርጋል። ➠ ጥሩ እንቅልፍ እንድንተኛ ያደርጋል። ➠ ከሰዎች ጋር ያለንን ግንኙነት ይጨምራል። ➠ ሳቅ ከአንጎላችን ውስጥ አላስፈላጊ የሆኑ ንጥረ ነገሮችን በማስወገድ ጥሩ ስሜት እንዲሰማን ያደርጋል።
Show all...
እውነታ!! "በየትኛውም ወቅት በአፍሪካ ምድር ላይ የታዩ መሪዎች ሁሉም ማለት በሚያስደፍር ሁኔታ ነጋዴዎች ናቸው፤ ሁሉም ገዢዎች ናቸው ንግዳቸው ግን አትርፈው ለመሸጥ ነው" ለመሸጥ እስከሆነ ማንም ይግዛኝ፡ የምሸጥበት ዋጋ ነው የሚያሳስበኝ የመጣው የሄደው የዳበሰኝ ሁሉ ወዳጄ የሚመስለኝ ሳቅ የሚጭርልኝ ገዝግዞ አዳክሞ ሊጥለኝ መሰለኝ!! ብሩህ ቀን ያምጣልን!!
Show all...
"ኢትዮጵያ" ወርቅ ናት እናቴ ባለቅኔ አንድምታ በሊቃውንት ልሳን ታስራ የምትፈታ የስልጣኔ ህዳግ መንደርደሪያ ዋልታ የተራሮች እናት የምድር ከፍታ ጉብታየ አንችነሽ ማማ የትም ቦታ            አንች ማለት እማ           የእግዜር ውቅር አለት           አምባ ነሽ ለፍጥረት           የእውነት ከተማዋ           የፍቅር ጽዋዋ የት ሊገኝ እንዳንች ሀገር ብሎ መኩሪያ የእናት የአባት ጥሪት አልማዝ ወርቅ መቆያ ማን እለ እንዳች እምዬ ኢትዮጵያት?
Show all...
#ሀገር ዛሬ ሞተች በ ያንተና በኔ ስራ ተወጥረን በዘር በሀይማኖት መታቀብን ፈጥረን ትዉልድ የሚያጠፋ ሀገር የሚበትን መርዝ ስንጠነስስ ሰርክ ሳይታክተን በጠበበ መንደር እልፍ ሀገርን ሆና ጨቅሎቿን ከቤቷ እሷ ከጎዳና ሳትበላ እያበላች ሳጠጣ እያጠጣች በነሱ ፌሽታ ዉስጥ እርሷ እያበበች ይኸዉ ለሰዉ ኖራ ደሟን እንደሰጠች በኛ አይነቱ መሃል  ሀገር ዛሬ ሞተች
Show all...
▬▬ የሰው ልጅ ታማኝ ጓደኛ ▬▬ ➠ የሰው ልጆች ታማኝ ጓደኛ እና አስተዋይ እንስሳ ውሻ ነው። ➠ ውሾች በሚያንቀላፉበት ወቅት በብዛት ህልም ያልማሉ። አብዛኛው ህልማቸው ደግሞ ስለ አሳዳጊያቸው እና ስለሚወዱት ሰው ነው። በቅርቡ በተሰራ ምርምር መሰረት ያለሙትን ህልም ልክ እንደ ሰው ማስታወስ ከሚችሉ አስተዋይ እንስሳት መካከል ውሾች ይገኙበታል። ➠ ውሾች አስተዋይ እንስሳ ከመሆናቸው የተነሳ እስከ 200 ቃላትን መማር ይችላሉ። ➠ የውሾች የማሽተት ችሎታ  ከሰው ልጆች በ10,000 እጥፍ ይበልጣል። ➠ ውሾች ኮምፓስን በየእለቱ ይጠቀማሉ። ይህ ኮምፓስ በተፈጥሮ የተሰጣቸው ልዩ መሳርያ ነው። ውሾች ሰገራቸው የሚጥሉት ወደ ሰሜን ወይም ወደ ደቡብ አቅጣጫ ዞረው ነው። ይህንንም የሚከውኑት ልክ እንደ ኮምፓስ የመሬት መግነጢሳዊ አቅጣጫ ተከትለው ነው።
Show all...
🌺✿»🌺 አይንሽን ጨፍኚ 🌹❣️💘 ልዩ ተሰጥኦ አለሽ፤ ታጣቂ ዘራፊ በአይንሽ አይተሽ ብቻ፤ ልብ የምታጠፊ የሆዴን የአንጀቴን፤ ልነግርሽ መጥቼ ዲዳ ሆኜ ቀረሁ፤ አይንሽን አይቼ ጀግና ወንድ ተብሎ፤ በኔ አፍ ሚጠራ አይንሽን እያየ፤ የልቡን ሚያወራ ለደቂቃ አይንሽን፤ አተኩሬ ባየው አትጠራጠሪ፤ ወድያው እሞታለሁ የልቤን ያንጀቴን፤ ልትሰሚኝ ከፈለግሽ እባክሽ አዋሪኝ፤ አይንሽን ጨፍነሽ @Yfiker_Gojo1
Show all...
😂😂
Show all...
#ኑዛዜ... ኑርልኝ ብትይኝ እነሆ ኖርኩልሽ ሙትልኝም ብትይ እነሆ ሞትኩልሽ ህይወትና ህልፈት ለእኔ አንድ ናቸው ከፈጣሪ ተቀብዬ ለአንቺ የሰጠሗቸው፡፡
Show all...
የፍቅር ጎጆ ስለ ፍቅር ይሰበካል በፍቅር ሙድ ይያዛል ውዶች ቁም ነገር እየተማሩ የሚዝናኑበት ምርጥ ቻናል ትፈልጋላቹ ይኸውላቹ ከእናንተ ሚጠበቀው Join Jion ብቻ Yafkrgojoooooo Join jion *https://t.me/yefkr_gojoo CONTACT Minewer PHONE ☎0989686903 Join Jion ብቻ
Show all...
@Yefkr_Gojo

የፍቅር ጎጆ ስለ ፍቅር ይሰበካል በፍቅር ሙድ ይያዛል ውዶች ቁም ነገር እየተማሩ የሚዝናኑበት ምርጥ ቻናል ትፈልጋላቹ ይኸውላቹ ከእናንተ ሚጠበቀው Join Jion ብቻ Yafkrgojoooooo Join jion *

https://t.me/yefkr_gojoo

CONTACT Minewer PHONE ☎0989686903 Join Jion ብቻ

.💐አስተዉሉ እህቶቼ...💐 #ስንቶቻችን ነን ክብራችንን ምንጠብቀዉ?? ሼር ✍ #እናቴ (ዝሙት) መስራት እፈልጋለሁ... . አንዲት ወጣት እንስት እናቷን ዝሙት ትፈጽም ዘንድ ታስፈቅዳታለች። . እናትየውም በእርግጥም የፈለግሽውን ነገር ከመፈጸምሽ በፊት ለአንድ ሳምንት የማዝሽን መፈጸም ይኖርብሻል ስትል አቋሟን ታሳውቃለታለች። . #እናትየውም እንዲህ ስትል ታዛታለች ወደ ንጉሱ ቤተ መንግስት ሂጂና ልክ ንጉሱ ከቤተ መንግስት ሲወጣ እራሱን እንደሳተ ሰው ውደቂ . ▶️ #ልጅየውም ልክ እንደተባለችው እራሷን ስታ ትወድቃለች ንጉሱም እራሱ ከሰረገላው ላይ ወረደና ሙሉ እንክብካቤ እንዲደረግለትና ቤቷ እንዲያደርሷት አዘዘ . ▶️ #በሚቀጥለው ቀንም ንጉሱ ከቤተመንግስት ሲወጣ አሁንም ራሷን ስታ ወድቃለች ንጉሱም ችላ ብሎ አለፈ ዞር ብሎ እንኳን አልተመለከታትም . የንጉሱ ተከታይም ከወደቀችበት አነሳት በሶስተኛው ቀን እሱም ይተዋትና የዘበኞች አለቃ ያነሳታል . ▶️ #በአራተኛው ቀን አለቃውም ትቷት አንድ ተራ ወታደር ያነሳታል በሚቀጥለው ቀን ግን እሱም ቀርቶ ሰዎች እየገፉ ወደ ዳር ያወጧታል። እንደተለመደው በመጨረሻው ቀንም እራሱን እንደሳተ ሰው ወደቀች . #ይሄኔ ግን ፊቷን ከሚልሳት ውሻ ውጪ ምንም ነገር አላገኘችም . ከዚያም የእናቷ ተግባር የታከለበት ምክሯን እንዲህ ለገሰች . 🎖🎖በማህብረሰቡ ውስጥ ክብሯን ያጣች ሴት ምሳሌም ይሄው ነው በመጀመሪያ የተከበረች ሴት በመሆኗ ሁሉም ይንሰፈሰፍላታል . ☞ክብሯን ስታጣ ግን ፈላጊዋ ይጠፋል ሁሉም እንዳሻው ይጫወትባታል ☞በመጨረሻ ግን ማንም የማይፈልጋት ርካሽ እቃ ትሆናለች። ስትል ልጇን በጥበብ አስተማረቻት። ~~~~ ⭐️ፈጣሪን መፍራት ጥበብ ነው! ከሀጢያት መራቅ ማስተዋል ነው። ⭐️ሴቶች ለወደፊት ትዳር ካሰባችሁ ከዚና መራቅ አለባችሁ ⭐️በዚህ በአለንበት ዘመን ሰውን ያንበረከከ ትልቁ ሀጢያት እንደ ቻይና ልብስ የተያዘ ፋሽን ቢኖር "ዝሙት" ነው ⚠️⚠️እህቶቼ ተጠንቁቁ SHARE 🔗SHARE ╔════════════╗ ☪ JOIN: @yasin_nuru         ☪ ☪ JOIN: @yasin_nuru         ☪   ╚════════════╝
Show all...