cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking «Accept all», you agree to the use of cookies.

avatar

Ibro Tec

በዚህ ቻናል ላይ መሰረታዊ የሚባሉ የ technology መረጃዎችን እንዲሁም Tutorials ያገኛሉ። የ You Tube ቻናላችንን subscrib ማድረግዎን እንዳይረሱ የYou Tube ቻናላችን Link👇👇https://youtube.com/channel/UCeKdhbSrLkIXFR2vF4annYw ለማንኛውም አስተያየት , ጥያቄ , Cross @IbroTecowner_bot ይህን ይጠቀሙ

Show more
The country is not specifiedThe language is not specifiedThe category is not specified
Advertising posts
198
Subscribers
No data24 hours
No data7 days
No data30 days

Data loading in progress...

Subscriber growth rate

Data loading in progress...

' 07 ' 👉 የስልክ ቁጥር መለያ - #SafaricomETH ቢዝነስ ዴይሊ ጋዜጣ ፥ ሳፋሪኮም ኢትዮጵያ በቅርብ ጊዜ ውስጥ በኢትዮጵያ ለሚጀምረው የሞባይል ስልክ አገልግሎት የስልክ ቁጥሮች መለያ ቁጥር 07 እንደሚሆን ማስታወቁን ዘግቧል። እንደጋዜጣው ዘገባ ሳፋሪኮም በኬንያ ለሚሰጠው የሞባይል አገልግሎት የሚጠቀመው መለያ ቁጥር 07 ሲሆን አሁን ኢትዮ ቴሌኮም ከሚጠቀምበት መለያ ቁጥር 09. ቀጥሎ በሀገሪቱ ሁለተኛው ይሆናል። ሳፋሪኮም ኢትዮጵያ በአሁን ሰዓት ኢትዮጵያውያን ሰራተኞችን እየቀጠረ ሲሆን ጥር ወር ላይ ብቻ 100 ሠራተኞችን እንደሚቀጥር አሳውቋል። ምንጭ፦ https://www.businessdailyafrica.com/bd/corporate/companies/safaricom-set-use-07-prefix-ethiopia-phones-3655590
Show all...
#EthioTel በጉጉት ስትጠብቁት የነበረው የመደበኛ ባለገመድ ብሮድባንድ ኢንተርኔት አገልግሎት ላይ እስከ 45% ከፍተኛ የዋጋ ቅናሽን ተግባራዊ ማድረጋችንን በደስታ እንገልጻለን፡፡ በተጨማሪም ለነባር ደንበኞቻችን የዋጋ ቅናሹን ተከትሎ የአገልግሎት ፍጥነት በማሳደግ እንዲሁም አንዳንድ የፍጥነት ገደቦች ላይ የዋጋ ቅናሽ ማስተካከያ አድርገናል፡፡
Show all...
Facebook አጠቃላይ የካምፓኒውን ስም META verse ብሎ ቀይሮታል🤔 የስም ለውጥ ብቻ ሳይሆን ፕላትፎርሙ ራሱ ወደ Virtual 3D እንደሚቀየር ማለትም ፌስቡክ ላይ የምናገኛቸውን ሰዎች ልክ በአካል አንደተገናኘን አይነት Feel እንድናደርግ እየሰራ መሆኑን Announce አርጓል!✌️ 📢 | @ibrahimtec
Show all...
ሳምንታዊ ዜናዎች | ከቴክኖሎጂው አለም 📱 🎙 ዝነኛው የDigital ፋይናንስ ካምፓኒ Paypal (ፔይፓል) ታዋቂውን የምስል ማጋሪያ የሆነውን 😳🤔 Pinterestን በ45,000,000,000 ዶላር ( 45 billion $) ለመግዛት እየተነጋገረ ነው!😱 🎙 BloodyStealer የተባለ trojan ዋና ዋና የተባሉ የgaming ፕላትፎርሞች ላይ ያነጣጠረ ጥቃት እየፈፀመ እንደሆነ kaspersky አስታወቀ። 🎙 ፌስቡክ በአዲስ አሰራር ስሙን ቀይሮ ሊመጣ መሆኑ ተነግሯል!😱 🎙 የኤሌክትሪክ መኪናዎችን በመስራት የሚታወቀው Tesla ካምፓኒ አጠቃላይ ካፒታሉ $ 1 Trillion ደረሰ። 🎙 Whatsapp ከመጪው November 1 ጀምሮ በAndroid 4.0 እና ከዚያ በታች ባሉ ስልኮች እንዲሁም ለአይፎን ተጠቃሚዎች ከios 9 በታች መስራቱን እንደሚያቆም ተናግሯል። 🎙 Amazon appstore በWindows 11 ላይ በሙከራ ደረጃ የAndroid አፕ Store ጀምሯል። ይህም በኮምፒውተራችን የስልክ አፕ መጠቀም ያስችለናል! 🎙 Verizon ካምፓኒ ከአማዞን ጋር በገጠራማ ቦታዎች ሳተላይት ኢንተርኔት ለማቅረብ አብረው ለመስራት ተስማምተዋል! 🎙 በኢራን የሚገኝ አንድ የጋዝ station ላይ በደረሰ የሳይበር attack ስቴሽኑን ከስራ ውጪ እንዳደረገው ተነገሯል። ©Google | ©ከተለያዩ የቴክ ብሎጎች ⚠️By yohanaking 📢@ibrahimtec
Show all...
📌 ቲክቶክ የሚፈቅደውን የቪዲዮ ርዝመት መጠን ወደ 5 ደቂቃ አሳድጎታል።⏳ በኔ እይታ አልተመቸኝም⚠️ @ibrahimtec
Show all...
Telegram hits 1 Billion downloads on Google Play Store @ibrahimtec
Show all...
🎯 Music-Player App_Info🌀 Music Player ምርጥ የAudio ና የVideo ማጫወቻ ሲሆን ለኔ ምርጡ Player ነዉ ከሌሎቹ የሚለው ሁሉን በአንድ ይዝዋል ከነዛም ውስጥ ፩ Duplicate/የተደጋገመ ሙዚቃ ካለ Scan አድርጎ ያወጣል. ፪ የፈለጋችሁትን ሙዚቃ Cut ያደርጋል. ፫ የምትሰሙትን ሙዚቃ Record/መቅዳት ያስችላል. ፬ ሙዚቃ ከነ Lyrics ማዳመጥ ያስችላል Lyricsን ባታውቁ ራሱ ከGoogle ላይ ያመጣል. ፭ Popup የሚባል feature አለው Video ከፍተን ሌላ ነገር መጠቀም ያስችለናል like Multitask + Film ላይ Subtitle Add ማድረግም ያስችላል ፮ የትኛውንም ሙዚቃ በራሳችን Photo መቀየር ያስችላል + ያበደ Equalizer ና Theme አለው ስልካችሁን ላይ ልትጭኑት የሚገባ Extreme የሆነ Player🔥 Size_8.5MB OS_Android Virus_Scanned Updated_Version ለ ሰዎች ሼር ማድረግ ትችላላችሁ😇 @ibrahimtec
Show all...
🔊ከዚህ #Speaker ጋር ስልካችሁ📲 ድንገት ቢገናኝ መጀመሪያ ምትከፍቱት ሙዚቃ🎤 ምን ይሆን ነበር?😁 comment 👇👇
Show all...
✅🔸ሳይንስን በስልካችን በእጆቻችን ላይ የሚገኙ ስማርት ስልኮቻችን ብዙ ነገሮችን እንድንከውን በሚያስችሉን ረቂቅ ቴክኖሎጂዎች የተሞሉ ናቸው፡፡ ታድያ ስልካችንን ለፎቶ መነሳት እና ማህበራዊ ሚዲያዎች ፍጆታ ከማዋል ባለፈ ተከታዮቹን መተግበሪያዎች ተጠቅመን ሳይንስን በተለየ መነፅር መመልከት እንችላለን፡፡ 🔻 1. eBird በስነ-አዕዋፍ (Ornithology) ጥናት ላይ በተሰማራ ቤተ-ሙከራ የሚተዳደረው ይህ መተግበሪያ የተለያዩ የአዕዋፍ ዝርያዎችን እንድናውቅና እንድንመረምር ከማስቻል ባለፈ ከዘርፉ ተመራማሪዎች ጋር ጭምር መረጃውን እንድንለዋወጥ ያደርገናል፡፡ በመተግበሪያው አድራሻችንን በማስገባት በዙሪያችን ያሉ ዝርያዎችን ማየት ስንችል የወፍ መገኛ ስፍራዎች ላይ በአጋጣሚ ከተገኘንም ያሳውቀናል፡፡ ታድያ ከበይነ መረብ ውጪም ስለሚሰራ ገጠራማ ቦታዎች ላይ አንቸገርም፡፡ 🔻 2. Star Walk Star Walk በአመሻሹ ሰማይ ካሜራችንን ወደ ከዋክብት እንድናማትር በማድረግ ብቻ በእይታችን ስለገቡትን ከዋክብት እና ፕላኔቶች ገለፃ ያደርግልናል፡፡ ከማርስ የፀሐይ መውጫና መጥለቂያ ሰዓት አንስቶ እጅግ የበዙ ሳይንሳዊ መረጃዎችን ያቀብለናል፡፡ 🔻 3. NASA Globe Observer ይህ መተግበሪያ ከቀድሞዎቹ በተለየ ወደ ረጂነት ይለውጠናል፡፡ በዳመና ሽፋን፣ መሬት ሽፋን እና ወባ ትንኝ ዙሪያ መረጃን የሚሰበስብ ሲሆን እኛም ቢሆን የምንመለከተውን ዳመና ፎቶ በማንሳት ለናሳ እንድናደርስና የአየር ፀባይን በመረዳት ረገድ ሚና እንድንጫወት ያደርገናል፡፡ 🔻 4. MyShake ለምርምር ታስቦ በካሊፎርኒያ ዩኒቨርሲቲ ምሁራን የተሰራ ሲሆን በዙሪያችን እና በዓለም ዙሪያ ያሉ የመሬት መንቀጥቀጥ እንቅስቃሴዎችን ያሳውቀናል፤ እኛ ላይ ቢከሰቱ ምን ማድረግ እንዳለብንም ይነግረናል፡፡ ሌላኛው የዚህ መተግበሪያ ስራ ስልካችን ላይ ተፅዕንዖ ሳያደርስ ያለንበትን ስፍራ የመሬት መንቀጥቀጥ ሁናቴ በመገምገም ምሁራኑ ግምቶችን እንዲያስተካክሉና ህይወትን እነዲያድኑ መረጃ ያቀብላል፡፡ 🔻 5. The Elements (በክፍያ) iOS በሚጠቀሙ ስልኮች ላይ የሚሰራ ሲሆን Periodic Table ላይ የሚገኙትን ንጥረ-ነገሮች አካላዊ ቅርፅ ከመረጃ ደብሎ ያደርሰናል፡፡ ለምሳሌ እያንዳንዱን ንጥረ-ነገር ዙሪያውን ባሻን አቅጣጫ እንድንቃኝና ብሎም ስለ ይዘቱ፣ የግኝት ታሪኩ፣ ጥቅሙ፣ የገበያ ዋጋው ወዘተ… ጥልቅ ትንታኔ ይሰጠናል፡፡ 🔻 6. Wolfram Alpha (በክፍያ) በድረ-ገፁ አማካኝነት የምናገኘው ይህ መተግበሪያ የፊዚክስ እና ኬሚስትሪ ቀመሮችን፣ የቁሶችን ይዘት፣ የምድራችን ንብርብሮችን መረጃ፣ የከዋክብት ካርታን እና ሌሎች መረጃዎችን ያቀርብልናል፡፡ በተጨማሪም ውስብስብ የሂሳብ ኢኩዌዥኖችን የማስላትና የአየር ሁኔታንም የማሳወቅ ስራ ይሰራል፡፡ 🔻 7. Science Journal ይህ የጎግል ምርት በዙሪያችን ያሉ ሁቴዎችን እንድንመዘግብ ያደርገናል፡፡ ለምሳሌ፡- የስልካችንን ሴንሰሮች በመጠቀም ብርሃን፣ ድምፅ፣ ግፊት፣ እንቅስቃሴን ያነባል፡፡ በብሉቱዝ አማካኝነት ከሌሎች ማሳሪያዎች ጋር በመቀናጀትም ይሰራል፡፡ ውጤቶችን በፎቶና ፅሁፍ ሲያስቀርልን እነዚህን መረጃዎች ወደ ሌሎች መሳሪያዎች በማስተላለፍ መጠቀም እንድንችልም ያደርገናል፡፡ ምንጭ፡- popular science
Show all...
✴️ አዲስ ዓይነት የአውሮፕላን ነዳጅ ተሰራ =============== 🧧ተመራማሪዎች የግብርና ተረፈ ምርትን በመጠቀም በዓይነቱ ልዩ የሆነ የአውሮፕላን ነዳጅ ሰሩ፡፡ ለተፈጥሮ በተሻለ ተስማሚ ነው የተባለለት አዲሱ ነዳጅ አሴቶን እና አልኮልን በማቀላቀል የተሰራ ነው፡፡ 🧧የተሻሻሉ ባዮፊውሎች ለከባቢ ተስማሚ ከሆነ ባዮማስ የሚመረቱና ከሌሎች ነዳጆች አንፃር አነስተኛ የበካይ ጋዝ ልቀት ያላቸው ነዳጆች ናቸው፡፡ ምንም እንኳን በዚህ ረገድ አዲሱ ነዳጅ የተሻሻሉ ባዮፊውሎችን አስመልክቶ የተቀመጡ ደረጃዎችን ሙሉ በሙሉ ባያሟላም ለደረጃዎቹ የቀረበና ጥቂት ስራዎች ከተሰሩበትም ተግባር ላይ መዋል የሚችል ነው፡፡ 🧧ከግብርና እና ምግብ የሚመነጩ ተረፈ ምርቶች አንዳንድ የተፈጥሮ ተስማሚነት መስፈርቶችን አሟልተው ከተገኙ ለተሻሻለ ባዮፊውል ምርት ግብዓት ሆነው ማገልገል ይችላሉ፡፡ ይህ የባዮጀት ፊውል ፕሮጀክትም ከተፈጥሮ ግብዓቶች የሚመረት የአውሮፕላን ባዮፊውል ነዳጅ ዋጋ እና የምርት ሰንሰለትን በመመርመር ላይ ይገኛል፡፡ የዚህ ፕሮጀክት ውጤት ታድያ ከፍተኛ ርጥበት ያላቸው የግብርና እና ምግብ ተረፈ ምርቶችን ወደተሻሻለ የአውሮፕላን ባዮፊውል ምርትነት በመውሰድ የገበያ ሰንሰለትን ለመዘርጋት ሊረዳ ይችላል ተብሎለታል፡፡ 🧧በጥናቱ ጥቅም ላይ የዋሉት ግብዓቶች ድንችን ከማቀነባበር ስራ የተገኙ ፈሳሽ ተረፈ ምርቶች ናቸው፡፡ ግብዓቶቹን በመጠቀም አሴቶን፣ ቡታኖል እና ኢታኖልን ወይም በሌላ አጠራር ኤቢኢ ፈርመንቴሽን ሲሰራ ቆይቷል፡፡ እነዚህ ፈሳሽ ውጋጆች ለኬሚካላዊ ለውጥ ወይም ፈርመንቴሽን የተመቹ ቢሆንም ያን ያህል ጥቅም ሳይሰጡ የቆዩ ናቸው፡፡ 🧧በዚህ ፕሮጀክት ላይ የነዚህ ሦስት ምርቶች ውህድ ከሃይድሮጅን ጋር ከተቀላቀሉ እና ኬሚካላዊ ንጠላ (Fractionation) ከተደረገባቸው በኋላ ወደ ሀይድሮ ካርበንነት ሊለወጡ ችለዋል፡፡ በጥናቱ ላይ በተደረጉ ሙከራዎች ነዳጁን በግብርና ተረፈ ምርት አማካኝነት ሙሉ ለሙሉ ወደ ምርት ማስገባት እንደሚቻል የታየ ሲሆን በተፈጥሮ ላይ ሊያደርስ ስለሚችለው ተፅዕንዖ እንዲሁም ምጣኔ ሐብታዊ ሁናቴው ዳሰሳ ተደርጎበታል፡፡ 🧧በዚህ ጥናት ላይ ነዳጁን ለማምረት ጥቅም ላይ የዋለው የድንች ማቀነባበርያ ተረፈ ምርት ይሁን እንጂ ወደፊት ለገበያ የሚበቃ ነዳጅን ለማምረት ግን ከሌሎች የግብርና ምርቶችም የሚወጣ ተረፈ ምርትን በስፋት መጠቀም ያስፈልጋል፡፡ ምንጭ፤ ቴክስፕሎር 🔍 @ibrahimtec
Show all...