cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking «Accept all», you agree to the use of cookies.

avatar

የኔ ግጥም

ግጥም ይወዳሉ ? ክብሯትና ክቡራን የተለያዩ መዝናኛዎችን ይፈልጋሉ ✍ግጥሞች ጥቅሶች የታዋቂ ሰዎች ታሪክ አጫጭር ልብወለዶች ❤️የፍቅር ታሪኮችን እና ሌሎችንም ነገሮች እዚህ እኛ ጋር ያገኛሉ ቤተሰብ እንሁን ጥያቄ አስተያየት ካላቹና Admin ማናገር ከፈለጉ @poembot

Show more
The country is not specifiedThe language is not specifiedThe category is not specified
Advertising posts
216
Subscribers
No data24 hours
No data7 days
No data30 days

Data loading in progress...

Subscriber growth rate

Data loading in progress...

"ታመሀል ይለኛል ሀኪም" Voice 😊😊😊👏👏👏 Arif gtm @yene_gtm @yene_gtm
Show all...
"ታመሀል ይለኛል ሀኪም" _____ ህመሜ እንደሌሎቹ መስሎት እራስ ምታት መስሎት ሙቀት መጨር ትኩሳት ነር መስሎት፤ ..... ስንቱን መድሀኒት ሲያዝ ስገዛ የታዘዝኩትን ምንም ለውጥ ላላይበት ስወስድ የተባልኩትን፤ ...... እንኳን ሊሻለኝ ይቅርና ደህን ልሆን እንደ በፊት እየባሰብኝ መጣ ለምን እንደሆን እንጃለት፤ ..... ታመህ ነው ይለኛል ሀኪም ጤናህ አልተመለሰም እየጨመረ ነው እንጂ ምንም ሊቀንስ አልቻለም #ታመሀል ይለኛል ሀኪም፤ ..... መች ምልክቱን ነግሬው እንዴት እንደሚያደርገኝ የውስጤን መች አየውና ሁሌ ታመሀል የሚለኝ፤ ..... አያተኩስም ግንባሬ ሙቀቴም ገና አልጨመረም እራስ ምታትም የለብኝ ደም ብዛት ግፊት ስኳርም፤ ..... የራሴን ህመም የማውቀው እኔው ሆኜ ከሱ በላይ #ታመሀል ይለኛል ሀኪም ላይረዳው የኔን ስቃይ፤ ..... ላያውቅ ፍቅር ማጣቴን ከደስታ ሀሴት መራቄን ላያውቅልኝ ሰው ማጣቴን አንድነትን መናፈቄን፤ ..... ችግሬ ሌላ ሆነና ለየት ያለ ከሌሎቹ ሁልጊዜ መጠየቄ በዝቶባቸው ቢሰለቹ፤ ..... አሉኝ ጭራሽ ይህ እብደት ነው ጨመር አርገው ከትኩሳት አብሰውት ከደም ብዛት ከደም ግፊት ከራስ ምታት፤ ...... ጤንነትህ ልክ አይደለም አይምሮህ ትንሽ ተነክቷል ህመምህ ድንበር ተሻግሯል በቃ አንተ ልጅ አብደሀል #ይለኛል ሀኪሙ ታመሀል፤ ..... #ታመሀል ይለኛል ሀኪም ጤንነትህ ልክ አይደለም ለህመሞችህ መድሀኒት በጭራሽ እኔጋር የለም፤ ..... ይለኛል እብድ መስዬው ተለይቶበት ህመሜ ሳይገባው የኔ በሽታ ፍቅር እንደሆን ጥሜ ፤ ..... ጥላቻ ነው የኔ ጠላት ጥላቻ ነው የኔ ህመም ትኩሳት ሙቀት መጨመር እራስ ምታትም አይደለም፤ .... እብደትም ከቶ አይደለም የአይምሮ መሳት ችግር በሽታዬ ጥላቻ ነው የኔ ህመም ማጣታት ፍቅር፤ .... መለያየት ነው ህመሜ መራቅ ከምወዳቸው እስክገናኝ ከውዶቼ ወዳጅ የኔ ካልኳቸው፤ .... አይቀንስም በሽታዬ ህመሜም አይድንም ከቶ እንዲህ አድር ባይነት በልባችን ተንሰራፍቶ፤ ... ጥላቻችን ተባብሶ አንድነታችን ደፍርሶ መተማመን ተመናምኖ መከባበራችን ቀንሶ ፤ ... እንዴት ይሻለኛ ከቶ ጥላቻችን ወደር አጥቶ፤ ... ልይገርህማ ሀኪሙ የኔን ህመም መድሀኒት ፍቅር ደስታ መተሳሰብ እኩልነት አንድነት መከባበር አብሮ መኖር ማጠናከር ወዳጅነት የጥላቻችን ማርከሻ እኚህ ናቸው መድሀኒት፤ ... ያኔ ይሽራል በሽታው እብድ መባሌም ያበቃል ጨለማው ፊቴ ይፈካል ዝም ያለው ጥርሴም ይስቃል፤ ... ይሽራል ያኔ በሽታው ይሄ የልቤ ህመም እስከዛው ግን ቀን እስኪያልፍ #ታመሀል አትበለኝ ሀኪም፤ __ @yene_gtm @yene_gtm ✍✍fethi 🧔
Show all...
🎁Safaricom ethiopia ሽልማት🎁 በተጠቃሚዎች ዘንድ እውቅናን ለማትረፍና ደንበኞችን ለማብዛት የቴሌግራም bot ከፍተናል በውስጡም ብዙ ሽልማቶችን አዘጋጅተናል። 🎁ያልተገደበ የአንድ ወር ኢንተርኔት 🎁smart phone( s21 ultra) 🎁Asus personal computer ይህንን ለጓደኞችዎ በመላክ ተሸላሚ ይሁኑ ማሳሰቢያ! ይህ ሊንክ የሚያገለግለው ለ Nardos F ብቻ ነው https://t.me/Safaricom_ethiopia_new_bot?start=r0542771246
Show all...
🎤መክሊት የ16ቷ #የግጥም_ቃና 👇👇👇 @ilovvll @ilovvll 👈ቤተሰብ ይሁኑ
Show all...
ምን ነካሽ ?! ©ሲራክ ወንድሙ @siraaq . ' ጥፋቱ የማን ነው? ' ፥ ብዬ እንዳልጠይቅሽ ፣ ቃልሽን ሳልሰማ ፥ እንባ ነው ሚቀድምሽ ! ምንድነው ገላዬ? ፥ ውስጥሽን በርዞ ፣ የልብሽን ደጀን ፥ መሻከር ወዝውዞ ፤ ቂም አይሉት እልህ ፥ በነፍስሽ ተረግዞ ፣ ዜማሽ ቅኝት አጥቶ ፥ በሀዘን እንጉርጉሮ ፣ ' ተወኝ ! ' የሚያስብልሽ ፥ ለአይን እንኳን አቅሮ ? ለምን ነው አካሌ ??.... ሰውነት እርስቱን ፥ ቀን ሲገፋው ማልዶ ፣ በእምነት የካቡት ቃል ይወድቃል ተንዶ ፤ ፍቅርን ባነፁበት ፥ በቀየዱት ቀዬ ፣ እንዴት መልስ ይሆናል ፥ ለየምን እዬዬ? ድክምክም አድርጎ ፥ ፍዝዝ ትክዝ ትክዝ ፣ አዚም ተከናንቦሽ ፥ ቀንሽን ሲበርዝ ፣ በጣት ያልጠለቀ ፥ የልባችን ኪዳን ፣ ' ምን ነካት? ' ይለኛል ፥ ገፅሽ ሲደማምን። እውነትም ምን ነካሽ ? ፥ ምን አየሽ እርግቤ የሀሴቴ ደንገል ፥ የነብስ ረሀቤ ምን ነካሽ? ፥ የኔ ወርቅ የህይወት ውቧ ሰንደቅ የናፍቆት ዶሰኛ የቀን አመለኛ የአይኔ ስር መሀረብ የትዝታ ቀለብ የሳቅሽ መስክ ላይ ፥ መከፋት ሳር ግጦ ፣ አዛኝ አንጀትሽን ያ ጭካኔሽ በልጦ ፤ በአይንሽ ስትገርፊኝ ፣ በኩርፊያሽ ስታስሪኝ ፣ በእምባሽ ልቤ ወልቆ ፥ ዝምታሽ ሲያደቀኝ ፣ ' ያቺ ሴት ናት! ' ብሎ ማመኑ ጨነቀኝ። እናልሽ ገላዬ ፥ አንቺ የነፍሴ ኩሬ ድክምክም አድርጎ ፥ ፍዝዝ ትክዝ ትክዝ ፣ አዚም በገባሩ ፥ ቀንሽን ሲበርዝ ፤ በጣት ያልጠለቀ ፥ የልባችን ኪዳን ፣ 'ምን ነካት? 'ይለኛል ፥ ገፅሽ ሲደማምን ። ምን ነካሽ በእኔ ሞት?? . .................... //// .................... መስከረም ፳፻፲፫ ዓ.ም @yene_gtm @yene_gtm
Show all...
ድምቀት ማለት እኚ ህፃናት ናቸው😘 ኖሩ ወሪ መና ኖሩ አዱሬሳኮ ማሎ.... አዱሬን ደልቴ መደቢረቲ አዱኛን ዱፍቴ መነ ኬሰቲ ትርጉም በስለሺም ቢሆን አስፈልጉልኝ እወዳቹሀለው 💚መልካም💛በአል❤ #የግጥም_ቃና 👇👇👇 @ilovvll @ilovvll 👈ቤተሰብ ይሁኑ
Show all...
✍️😷ወግ ይድረሰኝ😷✍️ ሚስት ፈልጉልኝ ቀበጥ - ቅብጥ ያለች፣ ለኑሮ ለፍቅር - ፍፁም የምትመች። ሁሌ የማስብላት - እኔ ከ "እኔ" በላይ፣ ሳቅ ደስታዋን እንጂ - ክፋቷን የማላይ። እኔም ልክ እንደ ሠው መቼም ወጉ ደርሶኝ፣ እንደ ገጣሚዎች... ፍቅርሽን አፍቅሬ - ሚዛን አሳንሶኝ፣ ✍️ ላንቺ ያለኝን ፍቅር ባለችኝ ወረቀት እንድሞነጫጭር ቶሎ ነይ ሔዋኔ.... እስቲ ወግ ይድረሰኝ - ልግጠም ስለ ፍቅር አልአዛር @DONAY ኦርያሬስ ✍ ፭ - ፲፪ ፮:፳፪ ቀን... @ilovvll @ilovvll
Show all...
The last day of 2013😥 2014 የብርሀን ዘመን እንዲሆንልን ችቦ በማብራት ምሽቱን አድምቀነዋል ☺ ቢለማም ቢከፋም በፈጣሪ እርዳታ ለ አዲስ ቀን እና ለአዲስ አመት ልንበቃ ሰአታት ቀርተውናል 2013 ግን ስለይክ በእንባ ነው 😘 #ግጥም_ቃና @ilovvll @ilovvll 👈ቤተሰብ ይሁኑ
Show all...
The last day of 2013😥 2014 የብርሀን ዘመን እንዲሆንልን ችቦ በማብራት ምሽቱን አድምቀነዋል ☺ ቢለማም ቢከፋም በፈጣሪ እርዳታ ለ አዲስ ቀን እና ለአዲስ አመት ልንበቃ ሰአታት ቀርተውናል 2013 ግን ስለይክ በእንባ ነው 😘 #ግጥም_ቃና @ilovvll @ilovvll 👈ቤተሰብ ይሁኑ
Show all...