cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking «Accept all», you agree to the use of cookies.

avatar

꧁•⊹٭ⓆⓊⓄⓉⒺⓈ ⒻⓄⓇ ⓁⒾⒻⒺ٭⊹•꧂

In this channel quotes are going to be posted by a photo or in letter and guys the quote will be very interesting it will be about 😍love quote😍 😎life's quote😎 👪Family quote👪&👥Freind ship quoted

Show more
The country is not specifiedThe language is not specifiedThe category is not specified
Advertising posts
378
Subscribers
No data24 hours
No data7 days
No data30 days

Data loading in progress...

Subscriber growth rate

Data loading in progress...

[Event "FLEFLASHxxx vs. Syner56"] [Site "Chess.com"] [Date "2022-06-03"] [White "FLEFLASHxxx"] [Black "Syner56"] [Result "1-0"] [WhiteElo "762"] [BlackElo "727"] [TimeControl "standard"] [Termination "FLEFLASHxxx won by checkmate"] 1. e4 e5 2. Qh5 Nc6 3. Nc3 g6 4. Qd1 a6 5. Nf3 f6 6. Bc4 d6 7. h4 Bg7 8. g3 h6 9. d3 Bg4 10. O-O Nd4 11. Bd5 c6 12. Bc4 Bxf3 13. Qd2 h5 14. Na4 Bh6 15. Qb4 Nxc2 16. Qxb7 Nxa1 17. Qf7# 1-0
Show all...
Photo unavailableShow in Telegram
#ትንሳኤ ውድ የክርስትና እምነት ተከታይ የቲክቫህ አባላት በሙሉ እንኳን ለትንሳኤ በዓል አደረሳችሁ ፤ አደረሰን። በዓሉ የሰላም ፣ የደስታ ፣ የፍቅር ፣ የመተሳሰብ ይሆን ዘንድ እንመኛለን። በዓሉን ስናከብር ፤ የተቸገሩ ወገኖቻንን አለንላችሁ በማለት ፣ የወደቁትን በማንሳት ፣ በሀዘን ላይ ያሉ ወገኖችን በማፅናናት፣ ከክፉ ድርጊት እና ሀሳብ ርቀን ሊሆን ይገባል። በዚህ የትንሳኤ በዓል ፤ በሰላም እጦት ፣ በግጭት ፣ በድርቅ ክፉኛ የተጎዱ ወገኖቻችንን እያሰብን ፤ በገዛ ቄያቸው ከሞቀው ቤታቸው ተፈናቅለው ሜዳ ላይ የወደቁትን፤ በፀሃይና ዝናብ የሚንከራተቱትን ፤ የተቸገሩትን ፣ የሚወዱትን ተነጥቀው በጥልቅ ሀዘን ላይ የሚገኙትን ፣ ታመው በየሆስፒታሉ የተኙትን ፣ በየሰው ሀገር በስደት ስቃያቸውን እያዩ ያሉ ወገኖቻችንን እያሰብን ፤ በግልም ፤ በሀገርም ላለብን ችግር ሁሉ አምላክ መፍትሄ እንዲያበጅልን እየተማፀንን እንድናሳልፍ አደራ እንላለን። የሰላም፣ የመተሳሰብና የበረከት በዓል ያድርግልን ! ፈጣሪ ሀገራችን ሰላም ያድርግልን ፤ በምድር ላይ ያሉ የሰው ልጆችን ሁሉ ይጠብቅልን። መልካም በዓል ! #QUOTE_FOR_LIFE_AND_REMAIN_CALM #quote_of_the_day #Blessing_of_life .. #share it to 4 of ur friends & #invite 🆔 @quotefl0 🆔 @quotefxx 🆔 @quotefl0 #don't forget about the 4 friends
Show all...
Photo unavailableShow in Telegram
🤲 ረመዳን 🤲 ቤተሰቦቻችን እንኳን ለታላቁ የረመዳን ፆም አደረሳችሁ። ረመዳን የፍቅር ፣ የአንድነት ፣ የሰላም ፣ የመተሳሰብ እና የአብሮነት ወር ነው። በዚህ ታላቁ ወራችን በስቃይና መከራ ፣ በሰላም እጦት ፣ በግጭት እና በጦርነት ከሞቀው ቤታቸው ተፈናቅለው ሜዳ ወድቀው የሚገኙ፣ በረሃብ እና ጥማት የሚሰቃዩ፣ በድርቅ የተጎዱ ፣ በህመም እና በጭንቀት፣ በተለያየ የኑሮ ፈተና ላይ ያሉትን ወገኖቻችን ሁሉ እድናስብ አደራ እንላለን። እንዲሁም ለዓለም፣ ለሰው ልጅ ሁሉ ሰላም እና ደህንነት ፈጣሪያችንን አጥብቀን የምንማፀንበት ፤ ፈጣሪያችንም ተማጽኗችንን የሚሰማበት እንዲሆንልን እንመኛለን። رمضان مبارك #QUOTE_FOR_LIFE_AND_REMAIN_CALM #quote_of_the_day #Blessing_of_life .. #share it to 4 of ur friends & #invite 🆔 @quotefl0 🆔 @quotefxx 🆔 @quotefl0 #don't forget about the 4 friends
Show all...
Photo unavailableShow in Telegram
🤲 ረመዳን 🤲 ቤተሰቦቻችን እንኳን ለታላቁ የረመዳን ፆም አደረሳችሁ። ረመዳን የፍቅር ፣ የአንድነት ፣ የሰላም ፣ የመተሳሰብ እና የአብሮነት ወር ነው። በዚህ ታላቁ ወራችን በስቃይና መከራ ፣ በሰላም እጦት ፣ በግጭት እና በጦርነት ከሞቀው ቤታቸው ተፈናቅለው ሜዳ ወድቀው የሚገኙ፣ በረሃብ እና ጥማት የሚሰቃዩ፣ በድርቅ የተጎዱ ፣ በህመም እና በጭንቀት፣ በተለያየ የኑሮ ፈተና ላይ ያሉትን ወገኖቻችን ሁሉ እድናስብ አደራ እንላለን። እንዲሁም ለዓለም፣ ለሰው ልጅ ሁሉ ሰላም እና ደህንነት ፈጣሪያችንን አጥብቀን የምንማፀንበት ፤ ፈጣሪያችንም ተማጽኗችንን የሚሰማበት እንዲሆንልን እንመኛለን። رمضان مبارك #QUOTE_FOR_LIFE_AND_REMAIN_CALM #quote_of_the_day #Blessing_of_life .. #share it to 4 of ur friends & #invite 🆔 @quotefl0 🆔 @quotefxx 🆔 @quotefl0 #don't forget about the 4 friends
Show all...
ብፁዕ ወቅዱስ አቡነ መርቆሬዎስ አርፈዋል። የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን አራተኛው ፓትርያርክ ብፁዕ ወቅዱስ አቡነ መርቆሬዎስ ከዚህ ዓለም ድካም አርፈዋል። የቅዱስነታቸውን ሽኝት በተመለከተ ቅዱስ ሲኖዶስ ዛሬ ተሰብስቦ በሚያስተላልፈው ውሳኔና በሚያወጣው መርሐ ግብር መሰረት የሚፈጸም መሆኑን የኢኦተቤ ህዝብ ግንኙነት አሳውቋል። አራተኛው የኢትዮጵያ ፓትርያርክ ብፁዕ ወቅዱስ አቡነ መርቆሬዎስ ህመም አጋጥሟቸው በሀሌሉያ ሆስፒታል በህክምና ላይ እንደነበሩ መገለፁ ይታወሳል። @tikvahethiopia
Show all...
Photo unavailableShow in Telegram
Adwa The impact of the war was so much that, two days after the Battle of Adwa, Italian Prime Minister Crispi's Cabinet resigned. Source: EthiopianFacts ምስጋና ለ'ነሱ ለአድዋ ጀግኖች💚💛❤ አድዋ፣ ድል፣ ነፃነት፣ ክብር፣ ኩራት፣ ምኒልክ፣ ኢትዮጵያዊነት!!! እንኳን ለ126ኛው የአድዋ ድል በዓል አደረሰን! #proudethiopian #Adwa126 @quotefx
Show all...
Show all...
Ethiopian Music : Dagi D | Beka | ዳጊ ዲ "በቃ" New Ethiopian Music 2020(Official Video)

Copyright protected© Ethiopian Music : Dagi D | Beka | ዳጊ ዲ "በቃ" New Ethiopian Music 2020(Official Video) Ethiopian Music: Check Out Ethiopian New Musics, Comedy and More Ethiopian Videos by Minew Shewa Entertainment. Ethiopian music. Google+ :-

https://plus.google.com/+MinewShewaTube

Facebook :- Minew Shewa Entertainment

https://www.facebook.com/minewshewaa/

Instagram :-

https://instagram.com/minewshewa?igshid=1qdiu1focuq2k

Subscribe :- http://www.youtube.com/c/MinewShewaTube?sub_confirmation=1 #minewshewatube #DagiD #ethiopianmusic Make sure to subscribe to Minew Shewa Tube and turn on notifications to stay updated with all new uploads!🔔 Any unauthorized use, copying or distribution is strictly prohibited. Copyright ©2020: Minew Shewa Entertainment.

#QUOTE_FOR_LIFE_AND_REMAIN_CALM #quote_of_the_day #Blessing_of_life .. #share it to 4 of ur friends & #invite 🆔 @quotefl0 🆔 @quotefxx 🆔 @quotefl0 #don't forget about the 4 friends
Show all...
About this item Condition-------New with box NC 42 Quantity--------1 sold                          2 available Size-------------  Full Size Brand----------  M·A·C Country/Region of Manufacture-----Canada Price -------- $31.25 + shipping $15.75                       ETB: 2500.00 DM @ZIONMIT If you're Interested!                      
Show all...
"GOD WAS BORNED TO BRING GOOD TO PEOPLE AND DIED TO BRING PEOPLE TO GOOD" AND I HOPE THAT YOU HAVE RECEIVED A GOOD FROM HIM MAY GOOD BE BY YOUR SIDE 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉 MERRY CHRISTMAS 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉 WISH YOU THE BEST OF CHRISTMAS THAT YOU HAVE EVER HAD!!!! p.s FIRAOL
Show all...