cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking «Accept all», you agree to the use of cookies.

avatar

Ustaz Bilal Official Channel

القناة الرسمية لدروس الأستاذ بلال ابو فوزان በዚህ የቴሌግራም ጣቢያ ትኩስ የኡስታዝ አቡ ፈውዛን ቢላል ሙሀመድ ደርሶች፣የተለያዩ ዳዕዋዎች እና ስለቁርአን ቤታችን አዳዲስ መረጃዎች ይለቀቃሉ:: ይቀላቀሉ [JOIN] ያጋሩ. [SHARE]

Show more
The country is not specifiedThe language is not specifiedThe category is not specified
Advertising posts
191
Subscribers
No data24 hours
No data7 days
No data30 days

Data loading in progress...

Subscriber growth rate

Data loading in progress...

🗣🗣💥 ሙሀደራ ከአል_አንሷር መስጂድ ‼️ ↪️ ልዩ ↪️ የዳዕዋ ↪️ፕሮግራም‼️ 💥 በጉጉት እና በናፍቆት የሚጀመረው ሳምንታዊ የሙሀደራ ፕሮግራም‼ 🚦 አዲስ አበባ አየር ጤና ሰፈር። 🕌🕌 መስጂድ ~ አል_አንሷር 🕌🕌 🗓️ እሁድ ሰኔ 019/ 2014E.C 📮 ልዩ የዳዕዋ ፕሮግራም ይደረጋል 💥 ሁሉም ሰው ተገኝቶ እንዲሳተፍ ከወዲሁ ጥሪያችን እናስተላልፋለን‼️ 💥 በአላህ ፍቃድ በቦታው መገኘት ላልቻላችሁ በቀጥታ ስርጭት እንደምናስተላልፍ ስንገልፅ ላቅ ያለ ደስታ ይሰማናል‼️ 🎤🎤↪️ መገኘት የምትችሉ ⤵️⤵️⤵️ 🚧እ 🚧ን 🚧ዳ 🚧ት 🚧ቀ 🚧ሩ!!! 🎧🎧↪️ መገኘት የማትችሉ ⤵️⤵️⤵️ 💥 በ ቻናላችን በቀጥታ ስርጭት ይተላለፋልና 🚧ጠ 🚧ብ 🚧ቁ 🚧ን‼️ 📟📟ከዙሁር ሰላት ቦሀላ⌚️⌚️ https://t.me/USTAZ_BILAL_GROUP
Show all...
የኡስታዝ አቡፈውዛን ቢላል ኦፊሻል ግሩፕ

القناة الرسمية لدروس الأستاذ بلال ابو فوزان በዚህ የቴሌግራም ጣቢያ ትኩስ የኡስታዝ አቡ ፈውዛን ቢላል ሙሀመድ ደርሶች፣የተለያዩ ዳዕዋዎች እና ስለመድረሳችን አዳዲስ መረጃዎች ይለቀቃሉ:: ይቀላቀሉ [JOIN] ያጋሩ. [SHARE] {ADD}

  •┈┈┈┈•✿❁✿•┈┈┈┈• 🎀ቢስሚላህ አር-ረህማን አር-ረሂም🎀 🔖ሊያመልጦ የማይገባ ውስጦን በሀሴት የሚሞላ ግሩም ፕሮግራም! 🔻አንደበታቸው ባማረ ኡስታዝ በአይነቱም በለዛውም ግሩምና መሳጭ የሙሀደራ ፕሮግራም ተዘጋጅቷል። 📌 በደል(ዙልም) በ ኡስታዝ ቢላል ሙሀመድ حفظه الله ✴🕝 እሁድ ከዙሁር ሰላት ቡሀላ 📍አየር ጤና አንሷር መስጂድ   •┈┈┈┈•✿❁✿•┈┈┈┈•
Show all...
2022-05-18-09-05-41-075_Tunnel.mp36.45 KB
قال الله تعالى ﴿وَٱلَّذِینَ جَـٰهَدُوا۟ فِینَا لَنَهۡدِیَنَّهُمۡ سُبُلَنَاۚ وَإِنَّ ٱللَّهَ لَمَعَ ٱلۡمُحۡسِنِینَ﴾ سورة العنكبوت قال الفضيل بن عياض رحمه الله والذين جاهدوا في طلب العلم لنهدينهم سبل العمل به. 🔗https://t.me/USTAZ_BILAL_GROUP
Show all...
የኡስታዝ አቡፈውዛን ቢላል ኦፊሻል ግሩፕ

القناة الرسمية لدروس الأستاذ بلال ابو فوزان በዚህ የቴሌግራም ጣቢያ ትኩስ የኡስታዝ አቡ ፈውዛን ቢላል ሙሀመድ ደርሶች፣የተለያዩ ዳዕዋዎች እና ስለመድረሳችን አዳዲስ መረጃዎች ይለቀቃሉ:: ይቀላቀሉ [JOIN] ያጋሩ. [SHARE] {ADD}

Repost from N/a
📮የጥማትና ቁርዓንን የማንበብ ሽታ لمَّا دُفن عبدُالله بنُ غَالب ؛ كانَ يفوحُ مِن ترابِ قبْره رائحةُ المِسك، فرُئي فِي المَنام ، فسُئل عَن تِلك الرَّائحة ؟ فقَال :«تِلك رائحةُ التِّلاوة و الظَّمأ» 📚حلية الأولِياء لأبي نعيم رحمه الله (٢٤٨/٦) 📌አብደላህ ቢን ጋሊብ ሲቀበር; ከመቃብሩ አፈር የምስክ ሽቶ ይሸት ጀመረ , እና በህልም ታየ, ስለዚያ ሽታ ሲጠየቅ እርሱም፡- ይህ የቁርዓን መቅራቴና የመጠማቴ ሽታ ነው አለ። 📚ሂልየቱል አውሊያእ (6/248) 🔗https://t.me/Ustaz_Bilal
Show all...
Ustaz Bilal Official Channel

القناة الرسمية لدروس الأستاذ بلال ابو فوزان በዚህ የቴሌግራም ጣቢያ ትኩስ የኡስታዝ አቡ ፈውዛን ቢላል ሙሀመድ ደርሶች፣የተለያዩ ዳዕዋዎች እና ስለቁርአን ቤታችን አዳዲስ መረጃዎች ይለቀቃሉ:: ይቀላቀሉ [JOIN] ያጋሩ. [SHARE]

📖እስቲ በአላህ ቃል ውሎዋችንን እናድምቅ የንጋት የሩህ ቀለብ። ሱረቱ አል ራህማን 🎙በወንድም ቢላል ሙሀመድ
Show all...
2022-05-18-07-37-07-126_Tunnel.mp33.53 MB
📖እስቲ በአላህ ቃል ውሎዋችንን እናድምቅ የንጋት የሩህ ቀለብ። የሱረቱ አል ዙኸሩፍ መጨረሻ ሰፍሀ 🎙በወንድም ቢላል ሙሀመድ
Show all...
2022-05-18-07-37-07-126_Tunnel.mp33.53 MB
Show all...
የኡስታዝ አቡፈውዛን ቢላል ኦፊሻል ግሩፕ

القناة الرسمية لدروس الأستاذ بلال ابو فوزان በዚህ የቴሌግራም ጣቢያ ትኩስ የኡስታዝ አቡ ፈውዛን ቢላል ሙሀመድ ደርሶች፣የተለያዩ ዳዕዋዎች እና ስለመድረሳችን አዳዲስ መረጃዎች ይለቀቃሉ:: ይቀላቀሉ [JOIN] ያጋሩ. [SHARE] {ADD}

السَّلَامُ عَلَيكُمْ وَرَحْمَةُ اللّٰهِ وَبَرَكَاتُهُ #ወድ_እና_የተከበራችሁ_የቻናላችን_ቤተሰቦች እንደምን አላችሁልን? 🗂ሰሞኑን ባጋጠመን የቴክኒክ ችግር ምክንያት የአድራሻ ለውጥ ልናደርግ ተገደናል። በቅርብ ጊዜ ወዲህ ደርስ ይለቀቅበት የነበረው ቻናል ማለትም:- https://t.me/Ustaz_Bilal ወደዚህኛው ቻናል ተዘዋውሯል:- https://t.me/Ustaz_AbuFewzan_official_channel 📮እስካሁን ድረስ ስላላሳወቅናችሁ በአላህ ስም ይቅር እንድትሉን እንጠይቃለን!
Show all...
Ustaz Bilal Official Channel

القناة الرسمية لدروس الأستاذ بلال ابو فوزان በዚህ የቴሌግራም ጣቢያ ትኩስ የኡስታዝ አቡ ፈውዛን ቢላል ሙሀመድ ደርሶች፣የተለያዩ ዳዕዋዎች እና ስለቁርአን ቤታችን አዳዲስ መረጃዎች ይለቀቃሉ:: ይቀላቀሉ [JOIN] ያጋሩ. [SHARE]

አቡ ፈውዛን 📮 ወጣትነት በምንስ ይለፍ??? 📮 📌 በሚል ብዙ መልዕክትን የያዘ በተለይ ስለ እውቀት የተዳሰሰበት !! 🎤🎤ስለ ወጣትነት በምንስ ማሳለፍ አለብን በሚል ርዕስ___ 🎙️ በወንድም_ አቡ ፈውዛን ቢላል ሙሀመድ አላህ ይጠብቀው። 🕌 አንሷር መስጅድ {አ/አ አየር ጤና} 📅 ሰኞ:- 01/09/2014E.C ــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــ👇👇👇 🔗https://https://t.me/USTAZ_BILAL_GROUP ـــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــ
Show all...
2022-05-14-17-33-44-284_Tunnel.mp336.53 MB
Choose a Different Plan

Your current plan allows analytics for only 5 channels. To get more, please choose a different plan.