cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking «Accept all», you agree to the use of cookies.

avatar

TiKVaH EtHiOpIa news & .........

፨ እንኳን ወደ @tbebawifitur ከመላዉ አለም መረጃ ወደምታገኙበት መጡ!!🤯🤯 -አለም አቀፍ ትኩስ ዜናዎች -አስደንጋጭ እውነታዎች😱😱 -አስቂኝና አሳዛኝ ዜናዎች😂😂 -ቃል እንዳትተነፍሱ ሚያረጉ እውነታዎች😶😶እናንተ ብቻ ፈታ በሉልኝ Other channel ☞ @Tbebawifitur ፍጡር ተሾመ

Show more
The country is not specifiedThe language is not specifiedThe category is not specified
Advertising posts
352
Subscribers
No data24 hours
No data7 days
No data30 days

Data loading in progress...

Subscriber growth rate

Data loading in progress...

"ሁሉም ነገር መጨረሻው ላይ ያማረ ነው፤ ካላማረ ግን ገና መጨረሻው ጋር አልደረስክም ማለት ነው" ይለናል ዕውቁ ዘፋኝ ጆን ሌነን። ደስ የሚል ቃል ነው፤ ፍፃሜው ካላማረ እንዳታቆም ወዳጄ! የሚያምር ቅዳሜ ተመኘንላችሁ🙏 @Inspire_Ethiopia የእናንተው ምርጥ ጓደኛ!
Show all...
Photo unavailableShow in Telegram
ባላችሁበት ሰላምታችን ይድረሳችሁ ይሳኮሮች ነን ++የዋጋ ሰዎች +++ እነሆ ደረሰ ሁለተኛ ዙር #የጥበብ-ማዕድ ከዚህ ቀደም አንደኛ ዙር በ ቶሚ ኢ.ሆቴል ማዘጋጀታችን አይዘነጋም አሁን ደሞ በ ህይወት ህንፃ እታለም ስኒማ ውስጥ የተለየ ማዕድ አሰናድተን እየጠበቅናችሁ ነው። በዚህ የ ጥበብ ማዕድ ዝግጅት ላይ ቀደምት የጥበብ ፈረጦች እንደ ተለመደው እውቅና የምንሰጥ ይሆናል፡አጠር ካለ ታሪክ ጭምር። እንድሁም _ከ አዳማ _ከ ዱከም _ከ ሞጆ _ከ ከታማችን ብዛት ያላቸው የ ጥበብ ቤተሰቦች የምገኙ ስሆን ከ መዲናችን አድስ አበባ ደግሞ ተጋባዥ እንግዶች ይኖሩናል። ይህን የክል ካልኻችሁ በ እለቱም በ አይነት ለየት ያሉ ስራዎችን ይዘን የምንመጣ ይሆናል ምያዝይ 22-2014 እታለም ስኒማ እንገናኝ ይሳኮር የ ዋጋ ሰዎች ቤት የ ጥበብ ቤት የ ትልቅ ቤተሰብ ቤት የ ወደ ፊቱን ትውልድ ፈጣርዎች ቤት ኑ እንማማር እንዝናና ከ ቀኑ 8:30 @yesakortebab @yesakortebab
Show all...
ባቡር ከሀዲዱ ቢወጣ እኮ ነፃ ይሆናል ግን ከዛ በኋላ ወደፊት መጓዝ የሚባለው ነገር አይታሰብም፤ አንተም ነፃ እሆናለው ብለህ የመጣህበትን ጥረት አታቁም! ደማቅ ቅዳሜ ተመኘንላችሁ🙏 @yesakortebab
Show all...
Photo unavailableShow in Telegram
እንኳን ደስ...... አላችሁ!!!! ይሳኮር የኪነጥበብ ቡድን እነሆ ያዘጋጃቸውን የጥበብ ማእዶች ዝግጅት ጨርሶ ለደዘ ሰው ሊያስኮመኩም እነሆ ሁለት(2) ቀጠሮዎችን ይዟል። የመጀመሪያው ❶❶❶❶❶👇👇👇👇👇 በ ቀን#(፲፰_፯_፳፲፬)_ [18-7-2014] ለ ሁለተኛ ዙር #የጥበብ_ማዕድ መዳረሻ ይሆናችሁ ዘንድ እጥር ምጥን ያለ መሰናዶ ተሰናድቶ እየጠበቃችሁ ይገኛል። ❤️❤️👍😱ኑና ታድማችሁ እሁድ ለደስታ ቀናችሁ መስዋእት አድርጉ ኑና ታደሙ የ መግብያ ዋጋ ፳(20) ብር የ መታደምያ ሰዐት ፰:፴ (8:30) 👌👌👌👌👌👌 አድራሻ፦ ፓይለት ቀበሌ ፫(3) ዶንቦስኮ ቅጥር ግቢ ውስጥ ከ ተክልዬ ዝቅ ብሎ $$$$$$$$$$$$$$$ 🙏🙏🙏🙏🙏 ትኬቱን ከ ቀን ፯(7) ጀምሮ ማግኘት ትችላላችሁ ትኬቱን ከ ቀን ፯(7) ጀምሮ ማግኘት ትችላላችሁ ትኬቱን ከ ቀን ፯(7) ጀምሮ ማግኘት ትችላላችሁ #ይሳኮር_የኪነ-ጥበብ_ቡድን የ ባለ ራዕዎች ቤት የ ትልቅ ቤተሰብ ቤት የ የወጣቶች ቤት የ ዋጋ ሰዎች ቤት............ #&&&&&&&& #@@@@@@@@@@@@@@@@@ ለበለጠ መረጃ @yesakortebab አናግሩን @yesakortebab @yesakortebab በፌስቡክ፦፦፦#ይሳኮር_የ_ስነጥበብ_ቡድን_በደ/ዘ(የዋጋሰው) ልታገኙን ትችላላችሁ።። @yesakortebab @yesakortebab @yesakortebab @yesakortebab @yesakortebab @yesakortebab @yesakoretebab 😘😘😘😘😘😘😘😘😘 Share. Share Share. Share Share. Share Share

እነሆ ኢትዮጵያዊውን የአድዋ ጀግንነትን በይሳኮር የኪነጥበብ ቡድን ልጆች በጀግናው ምኒሊክ አደባባይ ሸገር ላይ ዘክረን ተመለስን። እንዴታ ወዳጄ ልዩ በአላችንን በህብረት ከውነናል። የደብረዘይት ፈርጦች በአዲስ አበባ ደምቀው፣ ይሳኮራውያን ተብሎ ተዘምሮላቸዋል። ደዘን የማስጠራት አላማችንን እነሆ ለጥቀን ተያይዘነዋል፤ ገና ምኑ ተነካና። በሄድንበት ሁሉ ስለሀገር እንዘምራለን፣ ስለደዘ እንዘምራለን፤ እናዘምርማለን።አላማችን ነዋ።።።። አሁንም ታላቅ መድረክ በ 2ኛ ዙር የኪነጥበብ ድግስ ማእድችንን አዘጋጅተናል። እንደው አያምልጠን ይህ ቀን። በልዩ ስራዎች ጠብቁን። ይሳኮርን ለመቀላቀል፣ ተቀላቅሎም እንደዚህ ያሉ ውብ ጊዜያት ከኛው ጋር ለማሳለፍ የፈለክ/ሽ እንደሁ በራችን ክፍት ነው፦ ማክሠኞ እና አርብ 10:00-12:00 ፦እሁድ 3:00-7:00 ስልክ ቁጥር ➛0906349358 ናትናኤል ይሳኮር ➛ 0986364780 ፍጡር ይሳኮር ➛0965302249 ወሰን ይሳኮር ➛0901699021 ዘመናዊፍቅር ይሳኮር ➛ ሜሮን ይሳኮር እና ➛ ዳዊት ይሳኮር መደወልና ማናገር ይችላሉ። Telegram @yesakortebab አድራሻ➔ቀበሌ 02 ደንቦስኮ አዳራሽ ውስጥ
Show all...
ስእል እንዲሳልሎት ይፈልጋሉ እንግዲያውስ @I_am_billionner በዚህ ያናግሩን🙄🙄🙄🙄
Show all...
https://t.me/yesakortebab ግቡና ተቀላቅላችሁ በደዘ ልጆች ተገረሙ
Show all...
ይሳኮር የኪነ ጥበብ ተሰጥዖ በ ደብረ ዘይት ልጆች@yesakortebab

@yesakortebab #ግጥም &&&'''''''&&&. #yesakortebab #ስዕል &&&''''''''''&&& #yesakortebab #ዘፈን #yesakortebab #እንድሁም፡የተለየ፡ተሰጥዖ t.me/yesakortebab

ለመጀመሪያ ጊዜ በሰው ልጆች የተሰራ ቴክኖሎጂ ፀሐይን እንደነካ እየተነገረ ነው። በዚህ ሳምንት ጠፈርን በተመለከት አነጋጋሪ ከነበሩ ጉዳዮች አንዱ ፓርከር ሶላር የተሰኘው ፕሮብ የፀሐይ ከበባ አየር ውስጥ መግባት ነው እንደ ናሳ ተቋም ከሆነ ፕሮቡ የፀሐይን ሚልዮን ዲግሪ የሚሞቅ ሙቀትን በመቋቋም ፀሐይን መንካት ችሏል። ፕሮቡ ሙቀትን እንዲቋቋም የተለየ ቴክኖሎጂ የተገጠመለት ሲሆን ፀሐይ ምንም አይነት ደርቀ አካል የሌላት በመሆኑ ፀሐይ ላይ ማረፍ ሳይችል ቀርቷል ይሁን እንጂ የተወሰን የፀሐይ ክፍል ውስጥ መንሳፈፍ ችሏል ይሄም በታሪክ ፀሐይን መንካት የቻለ የመጀመሪያው የሰው ልጆች የቴክኖሎጂ ውጤት ሁኖል።
Show all...