en
Feedback
Cascade Automation

Cascade Automation

Open in Telegram

🔔 For More Info: @Cascade_Auto34 📞 0989620011 📱 0994391214

Show more
1 802
Subscribers
No data24 hours
-147 days
-8630 days
Posts Archive
🔥🔥 DAY 19 🔥🔥 🚀4 Tricks that boost your niche selection. 🧩1. Passion and Profit - የመጀመሪያው rule  Niche Selection ውስጥ ሁሌም እናንተ ትንሽ እውቀት ያላችሁ ነገር ላይ Or ደግሞ Interest ያላችሁ ነገር ላይ focus ያደረገ ነገር ነው መስራት ያለባችሁ:: ይህ method የበለጠ qualified የሆነ እና ጥራት ያለው ሥራ እንድትሰሩ ያደርጋቹሀል:: 📝ለምሳሌ: እኔ Fashion ከሆነ ሚያደስተኝ እና ትንሽ እውቀት ያለኝ: እዛ ዘርፍ ላይ መሰራት ይኖርብኛል ማለት ነው 👌:: 🧩2. Trend Spotting - Okay First Of All 𝗧𝗿𝗲𝗻𝗱 ማለት ምን ማለት ነው? 📚አንድ ነገር 𝗧𝗿𝗲𝗻𝗱𝗶𝗻𝗴 ነው ማለት በጣም በፍጥነት እየታወቀ እየመጣ ነው ኦር ደግሞ ማርኬቱን Dominate እያረገ ነው ማለት ነው:: ለምሳሌ: Forex በአንድ ሰሞን በጣም trend ሆኖ ነበር: ብዙ ሰውም ገንዘብ ሰርተንበታል ሲሉ ሰምተናል ልክ እንደዛ አሁን ደግሞ Dropshiping እና Youtube Automation ማርኬቱን dominate እያረጉ ይገኛሉ🤑:: 📎So Trendን spot አድርጎ ወይም አውቆ መግባት የምሰራውን ሥራ በጣም አሪፍ ያደርግልናል ማለት ነው:: 🧩3. Low Competition High Demand - ይህ ማለት ሁሌም Niche ስንመርጥ የምከናቀንነን ሰው ትንሽ: የምፈልግበት መጠን ደግሞ ትልቅ የሆነ Trend ለመምረጥ መሞከር:: 🧩4. Audience Need - Audience Or ተከታዮችቻቹ ልፈልጉት የሚችሉትን ነገር ለይታችሁ ማወቅ:: 📎ለምሳሌ: የስፖርት 𝗔𝘂𝗱𝗶𝗲𝗻𝗰𝗲 ውስጥ ገብታችሁ  የ𝗕𝘂𝘀𝘀𝗶𝗻𝗲𝘀𝘀 ዘገባ ማድረግ ትልቅ ኪሳራ ያስከትልባቹሃል 🫣::             💰STAY TUNED FOR MORE !

photo content

ስለ Youtube automation ከየት ነዉ እየተማራቹ ያላቹት?
Anonymous voting

ከዚህ ስራ እስካሁን ባለው ያልተረዳቹት ወይም የከበዳቹ 𝘀𝘁𝗲𝗽 የትኛው ነዉ?
Anonymous voting

. . 🔥🔥 𝗗𝗮𝘆 𝟭𝟴 🔥🔥 ❗️ዛሬም የናንተን ተሳትፎ እንፈልጋለን
. . 🔥🔥 𝗗𝗮𝘆 𝟭𝟴 🔥🔥 ❗️ዛሬም የናንተን ተሳትፎ እንፈልጋለን

📝 Assignment For Today: 🖊️YouTube ላይ the best የሚባሉ Title እና Thumbnail አሏቸው ምትሏቸውን 3 ቪድዮዎች ምረጡና Step by Step carefully ተረዷቸው!🖊️ Stay tuned for more automation secrets tomorrow! 😉

1.WHY TITLES AND THUMBNAILS MATTER 📝ቪዲዮዋቹ the best የሚባል 𝗰𝗼𝗻𝘁𝗲𝗻𝘁 ይዞ ነገርግን click ካልተደረገ ያ ሁሉ ሥራ ውሃ በላው ማለት ነው ። በተጨማሪም የ𝗬𝗼𝘂𝘁𝘂𝗯𝗲 𝗔𝗹𝗴𝗼𝗿𝗶𝘁𝗵𝗺 ከፍተኛ የClick Through Rate (CTR) Videos ሁሌም 𝗦𝗸𝘆𝗿𝗼𝗰𝗸𝗲𝘁 ያደርጋሉ ፣ ይህ ማለት፡- 🧩ተጨማሪ 𝗩𝗶𝗲𝘄𝘀 🧩ተጨማሪ 𝗪𝗮𝘁𝗰𝗵 𝗛𝗼𝘂𝗿 🧩ተጨማሪ 𝗠𝗼𝗻𝗲𝘆 𝗠𝗮𝗸𝗲 የማድረጊያ እድሎች ይፈጠራሉ ማለት ነው 2. HOW TO CREATE ATTENTION GRABING TITILES A 𝗚𝗢𝗢𝗗 𝗧𝗜𝗧𝗟𝗘 𝗦𝗛𝗢𝗨𝗟𝗗 𝗕𝗘: ✅ Brief and 𝗖𝗼𝗻𝗰𝗶𝘀𝗲 - ረጅምና የተወሳሰቡ ርዕሶችን ያስወግዱ። ለምሳሌ፡ "በዩቲዩብ ላይ በወር 1,000 ዶላር እንዴት ማግኘት ይቻላል" ከበቂ በላይ የሆነ Example ነው:: ✅ 𝗘𝗺𝗼𝘁𝗶𝗼𝗻𝗮𝗹 𝗖𝘂𝗿𝗶𝗼𝘀𝗶𝘁𝘆 መፍጠር - Emotional or የማወቅ ጉጉት ልፍጥሩ የሚችሉ ነገሮችን ለመፍጠር መሞከር ። ምሳሌ፡ "ለ15 ቀናት ዩቲዩብ አውቶሜትሽን ሞክሬአለሁ… ምን እንደ ሆነ ላሳያችሁ!" ✅ Use Numbers or Power Words- ቁጥሮች attention ይስባሉ እና words like"𝗦𝗲𝗰𝗿𝗲𝘁" "𝗖𝗿𝗮𝘇𝘆𝘆," "𝗜𝗻𝘀𝗮𝗻𝗲" ያሉ ቃላት ሰዎችን የማወቅ ጉጉት እንዲኖራቸው ያደርጋሉ (𝗖𝘂𝗿𝗶𝗼𝘀𝗶𝘁𝘆)::ለምሳሌ፡ "ሀብታም የሚያደርጉ 7 AI መሳሪያዎች!" 3. HOW TO DESIGN CLICK WORTHY TITLES Your thumbnail should tell a story at a glance. Here’s how to make it work፡- 🎨 Simple አድርጉት - Thumbnail ሁሌም ግልጽ እና ለመረዳት ቀላል መሆን አለበት:: 📸 High Quality የሆኑ ምስሎች ተጠቀም - ደብዛዛ ወይም ዝቅተኛ ጥራት ያላቸው ምስሎች ሰርጥዎን ሙያዊ ያልሆነ እንዲመስል ያደርጉታል። 📝 𝗕𝗼𝗹𝗱 እና የተለያዩ 𝗰𝘂𝘀𝘁𝗼𝗺 መጨመር- የSize እና የboldness ልዩነት ስጧቸው ። ምሳሌ፡ "ከ$0 እስከ $10,000!" 🎭 Express Feelings- የተለያዩ Emojis እና ፊቶች በመጠቀም ስሜትን ለማሳየት መሞከር::

🚀How to Generate Videos for YouTube Automation 🎬 So አሁን nichchቻችሁን እና contentታችሁን plan አርጋችሁ ቸርሳቹሃል ግን እንዴት ይመስላቹሃል generate ያረጋችሁትን script እና images ወደ video ምትቀይሩት ? 🤔 💰በመጀመሪያ Pro Editor መሆን የለባችሁም በጣም አሪፍ የሆኑ Videoችን በቀላሉ generate ማድረግ ትችላላችሁ ግን ምናይነት Video generate ማድረግ እንደምትፈልጉ አስቀድማችሁ ማወቅ አለባችሁ ከዛም AI toolሎች can do the hard work for you! Here’s how: Step 1: የምፈልጉትን አይነት ቪዶዎች መምረጥ ወይም ማወቅ! There are different types of YouTube automation videos: ✅ Text-to-Video (AI generates the video from text) ✅ Stock Footage + AI Voiceover (Using stock clips & AI narration) ✅ AI Animation (AI generates cartoon-style videos) ✅ AI Talking Avatars (Virtual presenters narrate the video) Step 2: አሁን ደግም እነዚህን the best የሚባሉ AI toolሎችን በመጠቀም generate ማድረግ ትችላላችሁ: 🔹 For AI Text-to-Video (Fully Automated) ☑️ Pictory.ai – Converts scripts into professional-looking videos with stock footage. ☑️ InVideo.io – AI selects clips based on your text & adds effects. ☑️ Fliki.ai – Generates videos with AI voices & stock footage.

📝 በ𝗬𝗼𝘂𝗧𝘂𝗯𝗲 𝗔𝘂𝘁𝗼𝗺𝗮𝘁𝗶𝗼𝗻 ስኬታችሁን ከሚወስኑት አንዱ ትልቁ ነገር የቪዲዮ 𝗧𝗶𝘁𝗹𝗲 እና 𝗧𝗵𝘂𝗺𝗯𝗻𝗮𝗶𝗹ሎች ምን ያህል በጥሩ ሁኔታ እንደሚ
📝 በ𝗬𝗼𝘂𝗧𝘂𝗯𝗲 𝗔𝘂𝘁𝗼𝗺𝗮𝘁𝗶𝗼𝗻 ስኬታችሁን ከሚወስኑት አንዱ ትልቁ ነገር የቪዲዮ 𝗧𝗶𝘁𝗹𝗲 እና 𝗧𝗵𝘂𝗺𝗯𝗻𝗮𝗶𝗹ሎች ምን ያህል በጥሩ ሁኔታ እንደሚሰሩ ነው። እነዚህን ሁለት አካላት እንደ ቪዲዮዎ "𝗖𝗼𝘃𝗲𝗿" ትልቅ attention ካልሳቡ ሰዎች click አያደርጉላችሁም 🙄 ፣ ያለ click ደግሞ channelላችሁ አያድግም። So Family ዛሬ ምናየው እንዴት የሚስቡ titleሎች እንፈጥራለን የሚለውን ነው ፣ ግን በመጀመሪያ:

photo content

🔥DAY 17🔥

. . Step 2: አሁን ደግም እነዚህን the best የሚባሉ AI toolሎችን በመጠቀም Generate ማድረግ ትችላላችሁ: 🔹 For AI Text-to-Video (Fully Automated) ☑️ Pictory.ai – Converts scripts into professional-looking videos with stock footage. ☑️ InVideo.io – AI selects clips based on your text & adds effects. ☑️ Fliki.ai – Generates videos with AI voices & stock footage.

. . Step 1: የምፈልጉትን አይነት ቪዶዎች መምረጥ ወይም ማወቅ! There are different types of YouTube automation videos: ✅ Text-to-Video (AI generates the video from text) ✅ Stock Footage + AI Voiceover (Using stock clips & AI narration) ✅ AI Animation (AI generates cartoon-style videos) ✅ AI Talking Avatars (Virtual presenters narrate the video)

🎬 𝗛𝗼𝘄 𝘁𝗼 𝗚𝗲𝗻𝗲𝗿𝗮𝘁𝗲 𝗩𝗶𝗱𝗲𝗼𝘀 𝗳𝗼𝗿 𝗬𝗼𝘂𝗧𝘂𝗯𝗲 𝗔𝘂𝘁𝗼𝗺𝗮𝘁𝗶𝗼𝗻 🚀 So አሁን contentታችሁን plan አርጋችሁ ጨርሳቹ
🎬 𝗛𝗼𝘄 𝘁𝗼 𝗚𝗲𝗻𝗲𝗿𝗮𝘁𝗲 𝗩𝗶𝗱𝗲𝗼𝘀 𝗳𝗼𝗿 𝗬𝗼𝘂𝗧𝘂𝗯𝗲 𝗔𝘂𝘁𝗼𝗺𝗮𝘁𝗶𝗼𝗻 🚀 So አሁን contentታችሁን plan አርጋችሁ ጨርሳቹሃል ግን....እንዴት ይመስላቹሃል generate ያረጋችሁትን script እና images ወደ video ምትቀይሩት ? 🤔 💰በመጀመሪያ በጣም አሪፍ የሆኑ Videoችን በቀላሉ generate ማድረግ ትችላላችሁ ግን... ምናይነት Video generate ማድረግ እንደምትፈልጉ አስቀድማችሁ ማወቅ አለባችሁ ለዛም AI toolሎች can do the hard work for you! Here’s how: .

𝟮. የቱጋ መጀመር እንዳለባቹ ላላወቃቹ...

𝟭. 𝗬𝗼𝘂𝘁𝘂𝗯𝗲 𝗔𝘂𝘁𝗼𝗺𝗮𝘁𝗶𝗼𝗻 ገና ላልጀመራቹ... 🎯 አሁን ላይ ካሉ የ Online ስራዎች በተለይም በኛ ሀገር context እና ባለው risk plus starting capital እንደዚህ ስራ አዋጭና አስተማማኝ የሆነ የለም:: 📚 እናንተ ደግሞ በ ጊዜ ከጀመራቹ ቶሎ ነገሩን ተምራቹ እና የሚያስፈልጋቹን 1000 sub እና 4000 watch hour achieve ማድረግ ትችላላቹ:: ❗️ለዚህም ጀማሪዎችን ሚያግዝ እና የሚያስፈልገውን requirment ቶሎ ለማሟላት እንድትችሉ እያዘጋጀን ያለነው ነገር አለ ለዛ ተጠቃሚ እንድትሆኑ ቶሎ መጀምር አለባቹ!

. . 🔥 𝗗𝗮𝘆 𝟭𝟲 🔥 ዛሬ ከጠይቅናቹ ጥያቄዎች ተነስተን አንዳንድ ምላሾችን እንሰጣቿለን:: መልካም ቆያታ!
. . 🔥 𝗗𝗮𝘆 𝟭𝟲 🔥 ዛሬ ከጠይቅናቹ ጥያቄዎች ተነስተን አንዳንድ ምላሾችን እንሰጣቿለን:: መልካም ቆያታ!

መስራት የጀመራቹ ሰዎች ምን ያህል subscribers አግኝታቿል
Anonymous voting

እስካሁን መስራት ያልጀመራቹበት ምክንያት ምንድነው?
Anonymous voting

𝗬𝗼𝘂𝘁𝘂𝗯𝗲 𝗔𝘂𝘁𝗼𝗺𝗮𝘁𝗶𝗼𝗻 በቅርቡ የመጀመር ሃሳብ አላቹ?
Anonymous voting