en
Feedback
🅾🅽🅻🅸🅽🅴 ስራ

🅾🅽🅻🅸🅽🅴 ስራ

Open in Telegram

በየቀኑ የተለያዩ እና አንድ እርምጃ ከፍ እምንልበት ስራ እንሰራለን ኑ አብረን እንስራ አብረን እንደግ ለማንኛዉም ጥያቄ 0939258578 መደወል ይቻላል ወይም @King_A27 ላይ መናገር ይቻላል ፈጣን ምላሽ እንሰጣለን

Show more
499
Subscribers
No data24 hours
-27 days
-1730 days
Posts Archive
በድሮ ጊዜ ነዉ አሉ አንድ ስጋ ቆራጭ ስጋ እየቆረጠ አይኑ ዉስጥ ከስጋ የተቆረጠ አጥንት ይገባበትና በዛን ዘመን እንደ አንድ ትልቅ ዶክተር ይቆጠር የነበረ ወጌሻ ጋር ይሄዳል አሉ። ወጌሻዉም አይኑ ዉ
በድሮ ጊዜ ነዉ አሉ አንድ ስጋ ቆራጭ ስጋ እየቆረጠ አይኑ ዉስጥ ከስጋ የተቆረጠ አጥንት ይገባበትና በዛን ዘመን እንደ አንድ ትልቅ ዶክተር ይቆጠር የነበረ ወጌሻ ጋር ይሄዳል አሉ። ወጌሻዉም አይኑ ዉስጥ ያለዉን አጥንት አየዉና '' ለክፉ የሚሰጥ አይደለም ግን ሁሌ እኔ ጋር እየመጣት አይንህን መታጠብ አለብህ'' ይለዋልበዚህ ይስማሙና በየቀኑ እየመጣ እያጠበዉ መኖር ጀመሩ ይህ ስጋ ቆራጭ ሁሌ እየመጣ በሚሸጠዉ ስጋ ይዞለት ይመጣ ነበር ለወጌሻዉ እንደዚህ እያሉ ብዙ ጊዜ ከቆዩ በኋላ አንድ ቀን የወጌሻዉ ልጅ ይህንን ስጋ ቆራጭ መንገድ ላይ ያገኘዉና ' ወዴት እየሄድክ ነዉ? ብሎ ሲጠይቀዉ፤ አባትህ ጋር አይኔን ላሳጥብ እየሄድኩ ነዉ ይለዋል ይሄ የወጌሻ ልች እስኪ አይንህ ውስጥ ያለዉን አጥንት እኔ ለማዉጣት ልሞክረዉ ብሎ ስያየዉ አይኑ ዉስጥ ያለዉን አጥንት በቀላሉ አወጣለትና በቃ ከዛሬ ጀምሮ አባቴ ጋር መሄድ አይጠበቅብህ በማለት ወደ ቤቱ ይመልሰዋል ይል የወጌሻ ልጅ ተጫዉቶ ሲያበቃ ወደ ቤት ይሄድና ምሳ ሲጠይቅ ሽሮ ይቀርብለታል ሁሌ ስጋ የለመደዉ ልጅ በቁጣ መንፈስ ዛሬ ስጋ የለም አንዴ'' ብሎ አባቱን ሲጠይቀዉ '' ባክህ ያ አይኑ ዉስጥ አጥንት ያለበት ስጋ ቆራጭ ዛሬ አልመጣም' ይለዋል። ያኔ ነበር ልጁ እሱማ አይመጣም እኮ ከአይኑ ዉስጥ ያለዉን አጥንት አንተ የከበደህን መንገድ ላይ ወደ አንተ እየመጣ አገኘሁትና አወጣሁለት' በማለት ሲነግረዉ። እኔ መቼ ማዉጣት ከበደኝ ሁሌ ሲመጣ ስጋ ስለሚያመጣልን ነበር የተዉኩት ይለዋል። አየህ ለራሳቸዉ ምቾት ሲሉ የአንተ ህመም ምንም የማይመስላቸዉ ብዙ ሰዎች አሉ ከእነሱ ራቅ ምን ለማለት እንደፈለኩ ገብቶችዋል ብዙ ሰዎች እነሱ ብር ስለሚያገኙ ብቻ ሰዉ እናንተን Invite እሚያረጓችሁ So በፍጹም ከፍላችሁ Online ስራ አትጀምሩ ሁሉም ፌክ ነዉ @King_A21

ፕሮፌሰሩ ክፍል ውስጥ የተሰበሰቡትን ተማሪዎች እንዲህ ብሎ ይጠይቃል "86,400 ብር አላችሁ እንበል፤ አንድ ሰው ይመጣና 10ብር ይዞባቹ ይሮጣል፤ እና ለዛች 10ብር ብላቹ 86,390ብሩን ትታቹ ሰው
ፕሮፌሰሩ ክፍል ውስጥ የተሰበሰቡትን ተማሪዎች እንዲህ ብሎ ይጠይቃል "86,400 ብር አላችሁ እንበል፤ አንድ ሰው ይመጣና 10ብር ይዞባቹ ይሮጣል፤ እና ለዛች 10ብር ብላቹ 86,390ብሩን ትታቹ ሰውየውን ተከትላቹ ትሮጣላቹ ወይስ የቀረውን 86,390ብር ይዛቹ መንገዳችሁን ትቀጥላላቹ?" ተማሪዎቹም ቀላል ጥያቄ ይሆንባቸውና "የቀረውን ብር ይዘን እንቀጥላለን እንጂ!" ብለው መለሱ። ፕሮፌሰሩም እንዲህ አላቸው "ይሄውላቹ በቀን ውስጥ 86,400 ሰከንዶች አላችሁ። እናም አንድ ሰው በ10 ሰከንድ ውስጥ ለተናገራቹ ነገር ቀኑን ሙሉ ስትበሳጩ፣ ስታዝኑ፣ ስትናደዱ የምትውሉ ከሆነ 86,390 ሰከንዶቹንም ታጣላቹ። ሰው አሉታዊ ነገር የሚናገራቹ ከራሱ አንፃር ነው። እናም መንገዳችሁን ቀጥሉና የቀሩትን 86,390 ሰከንዶችን አትርፉ!" ከኛ ጋር አብረን በመስራት ህይወታችዉን የበለጠ አጓጊ አድርጉት መልካም ቀን 👫 https://t.me/King_A21

ሰላም እንዴት ናችሁ ቤተሰብ ብዙ ሰዎች ሰለ Online ስራ ወይም ቅድማአ ክፍያ ተቀበለዉ በዛዉ ስለሚጠፉ ድርጅቶች #እየተየቃችሁኝ ነበር በቅርቡ ሙሉ መረጃ እና መስራት ለምን እንደሌለብን መረጃ አጋራችዋለሁ ለማንኛዉም እገዛ እና ጥያቄ @King_A27 ላይ አናግሩኝ

Full Boloዬ AppLink 🖇️ 👇ማብራሪያ https://boloup.onelink.me/PDV4?af_xp=referral&pid=union_invite&deep_link_value=https%3A%2F%2Fwww.iboloup.com%2Fhome%3Funion_id%3D107020&af_dp=boloup%3A%2F%2Fwww.iboloup.com%2Fhome%3Funion_id%3D107020&af_web_dp=https%3A%2F%2Fwww.iboloup.com%2Fhome%3Funion_id%3D107020 ☝️ Link ☝️ ወዳጄ ከላይ ያለውን ሊንኩን ተጭነው "refresh" ካሎ ከላይ 3 :ነጠብጣብ  ተጭነው open with ይበሉት። 1- Download & Click "google" 2- የምልክሎትን "Accepte" ይንኩ፣ ካልመጣሎት Become Host ላይ "1959779" ይፃፉ እና  "My Agency" ላይ ፊት ማረጋገጫ ይጠይቆታል። ፡- በትክክል ከተመዘገቡ _ Task ላይ Salary የሚል ይመጣሎታል verify ሲሆኑ 3- "My Room" open አርገው ለ 2 ሰዓት ያቆዮት ፦ አስተውሉ ለ 7 ቀን 5000 diamond 💎 = 0.5$ ይከፈሎታል። App ላይ እኔን ለማግኘት እና "Me" ላይ Become host የሚል ፅሁፍ ገና ካለ:-  Agency ID - "1959779" Shot Link 🖇️ 👉 https://spl.it/Mikiagency More info on channel > t.me/King_A21

ወንበር ላይ ነኝ ኑ ስለ አፑ ላስረዳችሁ ገንዘብ እንስራ

ሰላም ቤተሰብ እንዴት ናችሁ Online ነኝ ኑ ስለ 🅱🅾🅻🅾🆄🅿 ላስረዳችሁ 🅸🅳 1987448

☝️☝️☝️☝️

ቤተሰብ ኑ ገንዘብ እንስራ ወንበር ላይ ነኝ ወደኔ እንዴት እንደምትመጡ ለማወቅ👇👇👇👇👇

ዛሬ ከ 3:00 ጀምሮ Online ላይ ነኝ ኑ ጠይቁ አስረዳችዋለሁ

🅘🅓 1987448

ከተመዘገባችሁ በዉሃላ በ Video እየተከተላችሁ ክፈቱት

አፑን ያላወረዳችሁ Link ብላችሁ ላኩልኝ

ለማንኛዉም ጥያቄ እና የአፑን ሊንክ እምትፈልጉ👇👇👇👇👇👇👇👇👇 @King_A27 ላይ አናግሩኝ

ሁላችሁም ነዉ ስራችን እየሰራን እንወያይ

412$ በ Ethio በ 156 እናንተ አስቡት ከ 93ሽ በላይ ነዉ እየተሰራበት ነዉ ቤተሰብ
412$ በ Ethio በ 156 እናንተ አስቡት ከ 93ሽ በላይ ነዉ እየተሰራበት ነዉ ቤተሰብ

ቤተሰብ ይሄ ብር Boloዮ ላይ የተሰራ ነዉ የኤጀንታችን ልጅ ነዉ ከ 93ሽ በላይ ነዉ የሰራ ኑ አብረን ሰርተን እንደግ እምንለዉ በምክኒአት ነዉ
ቤተሰብ ይሄ ብር Boloዮ ላይ የተሰራ ነዉ የኤጀንታችን ልጅ ነዉ ከ 93ሽ በላይ ነዉ የሰራ ኑ አብረን ሰርተን እንደግ እምንለዉ በምክኒአት ነዉ

አፑን አዉርዳችሁ Agency ከሞላችሁ በዉሃ ስራ ለመስራት 1 My Room ትገባላችሁ ለ 2:00 ስልካችሁ ከዛዉ ላይ እስቀምጣችሁት ትቆያላችሁ 2 Tasks እሚል 100% ሲል እራሱን ነክታችሁ ስትገቡ
+2
አፑን አዉርዳችሁ Agency ከሞላችሁ በዉሃ ስራ ለመስራት 1 My Room ትገባላችሁ ለ 2:00 ስልካችሁ ከዛዉ ላይ እስቀምጣችሁት ትቆያላችሁ 2 Tasks እሚል 100% ሲል እራሱን ነክታችሁ ስትገቡ 3 Mic & Live time እሚል ይመጣል ከሱላይ #Claim ማለት ነዉ ጥያቄ ካላችሁ ሁሌም ከምሽቱ 3:00 እስከ 6:00 እዛዉ ነኝ መጣችሁ መጠየቅ ይቻላል 👇👇 @King_A7 በመግባት ማንኛዉን መረጃ ዉሰዱ

☝️☝️☝️☝️ የአፑን ሊንክ እምትፈልጉ ከላይ አላችሁ አዉርዱት