597
Subscribers
No data24 hours
No data7 days
No data30 days
Posts Archive
ውድ ተማሪዎቻችን እንደምን አደራችሁ!
ትላንት የላክንላችሁን first self assessment test በሚገባ እንደሰራችሁ እናምናለን። በዛሬው ዕለትም በወጣው ኘሮግራም መሠረት ቀጣይ ቴስቶችን የምንልክላችሁ ሲሆን ሁሉንም የትምህርት ዓይነት ወረቀት ላይ በሚገባ በመስራት አርብ ዕለት ከምንልክላችሁ የማመሳከሪያ መልስ ጋር በማመሳከር እና በማረም በጥንቃቄ እንድታስቀምጡ አደራ እንላለን
መልካም ቀን ይሁንላችሁ!!
ውድ ተማሪዎችእንምን አደራችሁ በኘሮግራሙ መሰረት የዛሬን ቴስት የምንልክላችሁ ስለሆነ ትኩረት በመስጠት እንድትሰሩ አደራ እንላለን
