cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking «Accept all», you agree to the use of cookies.

avatar

ስለ ህይወት ቃል... 1ኛ ዮሐንስ 1:1

1ኛ ዮሐንስ 1 ስለ ሕይወት ቃል ከመጀመርያው የነበረውንና የሰማነውን በዓይኖቻችንም ያየነውን የተመለከትነውንም እጆቻችንም የዳሰሱትን እናወራለን፤ 2 ሕይወትም ተገለጠ አይተንማል እንመሰክርማለን፥ ከአብ ዘንድ የነበረውንም ለእኛም የተገለጠውን የዘላለምን ህይወት እናወራችኋለን፤ #creater 👉 @Beki_Christian

Show more
Advertising posts
1 056
Subscribers
+124 hours
-77 days
-430 days

Data loading in progress...

Subscriber growth rate

Data loading in progress...

ለመዳን አንድ ና አንድ ነገር ማለትም እምነት ብቻ ሲያስፈልግ ይህን የድነት ህይወት እስከመጨረሻ ለማስቀጠል እምነት አለኝ ብቻ ማለት ግን አይሆንም በፀጋ ህይወት መመላለስ ና ክርስቶስ በእኛ እንዲኖር መፍቀድ አለብን የእምነት ህይወት መገለጥ ይኖርበታል። @slehiywet
Show all...
👍 4
አንድ ሰው አሁን ድኗል ወይም አልዳነም አምኖ ነበር አሁን ክዷል ምንለው እኛ አራሳችን ሰዎች ነን እንጂ እግዚአብሔር ገና ሲፈጥረን እራሱ መጨረሻችንን አይቶ ስለሚያውቅ የእሱ እውቀት አንድ ሰው እሱም አንድ ሰው ድኗል ወይም አልዳነም ሚለው ነው። መውጣት መግባት፣ ድኖ ነበር አሁን ግን ክዶ ከህይወት መዝገብ ላይ ተፍቋል ሚባል ነገር እግዚአብሔር ጋር አለ ብለን ማሰብ የለብንም። እንደዚህ የምንለው እውቀታችን የተገደበው እኛ ሰዎች ነን። @slehiywet
Show all...
👎 1
እብረን እናመስግን🙏 እግዚአብሔር ሆይ ሁሌም ለእኛ ለልጆችህ ማይጠቅመንን ነገር አሻግረህ አይተህ ስለምትወስድብን ና መማር ያለብንን ስለምታስተምረን ሚጠቅመንን ደሞ ስለማታስቀርብን እናመሰግንሀለን ክበርልን በልጅህ በኢየሱስ ስም ምስጋናችንን ተቀበለን አሜን። @slehiywet
Show all...
✝🩸✝🩸✝🩸✝🩸✝🩸 🎨🎤🎵 መነባንብ 🎨🎤 ✝🩸✝🩸✝🩸✝🩸✝🩸 🎵✝ በርባን እና ኢየሱስ 🎵✝ ✝🩸✝🩸✝🩸✝🩸✝🩸 እንኳን ለመዳኒታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ ለትንሳኤ በዓል በሰላም አደረሳችሁ ✝🩸✝🩸✝🩸✝🩸✝🩸 ✝🩸𝐇𝐀𝐏𝐏𝐘 𝐄𝐀𝐒𝐓𝐄𝐑 ✝ ❣✝ መልካም በዓል ✝❣ 🎷ቅኔን እንቀኝለት🎺 👇👇👇👇👇👇👇 Join now ✝✝✝✝✝✝✝✝ 📥Group : @slehiywetkal 👈 📥Channel : @slehiywet 👈 ✝✝✝✝✝✝✝✝
Show all...
2👏 1
Photo unavailableShow in Telegram
✝ሞትን አመለጥን✝ ➕ ❣✝ ➕ ❣✝ ➕ ❣✝ በፍቅር ተጠምዶ በውዴታ ፣ ለኛ በመስቀል ላይ ተንገላታ ፣ ለሞትነው ለእኛ ህይወትን ልትሰጠን ፣ በመስቀል ላይ ተንጠልጥለህ ራስህን ሰዋህልን ፣ ግን ማን አለ እንዳንተ ያለ ፣ በመስቀል ተሰቅሎ ዋጋ የከፈለ ፣ ለመበለት ፈርደህ ፣ ለተራበ አብልተህ ፤ ዘመድ ላጣ አጽናኝ ፣ ለደሀ አደግ ደጋፊ ቀኝ ፣ የጠፋውን ልትፈልገው ወጥተህ ወርደህ፣ በስንት ጣር ተፈትነህ ፣ ልክ እንደ ሰው አንብተህ ስታለቅስ እኛ ባጠፋነው አንተ ስትቀጣ ስናይስ ፤ የሞት ጽዋችንን ጨልጠህ ስትጠጣ ፣ በሞት ፈንታ የህይወትን ፅዋ ለኛ አጠጣ፣ አንተው ተሸክመህ ሁሉን ጉዳችንን ፣ ኢየሱስ በሞትህ ሞትን አመለጥን። ✝ 🩸 ✝ 🩸 ✝ 🩸 @Betsitaye ፋሲካችን ክርስቶስ ታርዶልናል ትንሳኤያችን ሁሌም ነዉ!! ✝🩸✝🩸✝🩸✝🩸✝🩸 እንኳን ለመዳኒታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ ለትንሳኤ በዓል በሰላም አደረሳችሁ ✝🩸✝🩸✝🩸✝🩸✝🩸 ✝🩸𝐇𝐀𝐏𝐏𝐘 𝐄𝐀𝐒𝐓𝐄𝐑 ✝ ❣✝ መልካም በዓል ✝❣ ✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️ 〽️〽️〽️〽️〽️〽️〽️〽️〽️〽️〽️ ✝@Missionaries_of_Christ✝ ✝ @Missionaries_of_Christ✝ ✝ @Missionaries_of_Christ✝ ✿❖✿❖✿❖✿❖✿❖✿❖✿ 🔺🔺🔺🔺 ✿፧፨✿፧፨✿ |፧ይ🀄️ላ🀄️ሉን|፧ ✿፧፨✿፧፨✿፧፨✿፧፨✿፧፨✿፧፨✿፧
Show all...
የኢየሱስን ፍቅር ሚናገር ድንቅ ዝማሬ ነው ሰምታችሁ በፍቅሩ ረስርሱ😍 አዲዬ ፀጋ ይብዛልህ 🙌
Show all...
እፎይ ፍቅሬን በጥቂቱ ሚገልፅልኝ መዝሙር❤️ መስኪ አሁንም ፀጋ ይብዛልሽ🙌 አዳምጡት 👂
Show all...
የመፈቀር ና የመወደድ ጥሜ የሚቆርጥልኝ ኢየሱስ እኔን የወደደበትን ፍቅር ሳስብ ነው እኮ፤ ከእሱ በላይ ማን ሊወደኝ ይችላል? ኢየሱስ የምርም ይወደኛል የእሱስ ፍቅር ይለያል✝️ ስለሱ ፍቅር ለማውራት መጀመር ካልሆነ መጨረስ አይታሰብም ... @slehiywet
Show all...
Photo unavailableShow in Telegram
ክርስቶስ ሊመለስ ቀኑ ተቃረበ አይኔም ፊቱን ሊያየው እጅጉን ተራበ። መቼም የማልረሳው ኢየሱስ ናፍቆቴ እርሱኮ ነው ርስቴ ህይወት መሰረቴ የዘላለም ቤቴ። አሜን ማራናታ ኢየሱስ ናፍቆታችን ነህ ቶሎ ናልን🙌 @slehiywet
Show all...
6
እስቲ ትኩረት ስጡኝ ስሙኝማ አንዴ ሁሌም ፈላጊዬ.. የተፈቃቀርን ስሙን ያልኩት ውዴ የናዝሬቱ ኢየሱስ እሱ አይደለም እንዴ? አዎ ኢየሱስ ነው🙌❤️ @slehiywet
Show all...
3