cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking «Accept all», you agree to the use of cookies.

avatar

ገመናዬ

🔹ስሜትህን፣ ፍላጎትህን፣ አላማህንና ጊዜህን ራስህ ካልተቆጣጠርከው ምንም እንዳትጠራጠር ሌሎች ይቆጣጠሩታል! ይሄ እንዲሆን እንደማትፈቅድ ደግሞ እርግጠኛ ነኝ፤ ያለህበት ሁኔታ በማን ቁጥጥር ስር ነው? አስብበት ወዳጄ!

Show more
The country is not specifiedThe language is not specifiedThe category is not specified
Advertising posts
1 238Subscribers
No data24 hours
No data7 days
No data30 days
Posts Archive
Why?
Show all...
ለካስ እውነት ነው የአበው ተረቱ ጆሮ ባዳ ነው ለባለቤቱ💯 Eyob mekonnen❤️
Show all...
አንድ ምሽት ከዚህ በኋላ እንደዚህ መኖር የለብኝም ብዬ ወሰንኩ። በአንድ ምሽት አልተቀየርኩም እና በእርግጥም ቀላል አልነበረም። የመጀመሪያዎቹ ጥቂት ወራት ስቃይ ነበሩ - እያንዳንዱ ነገር ኮምፒውተሩ ወዳለበት ክፍል ሄጄ የምፈልገው ስሜት እንዳገኝ የሚያነሳሱ ነበሩ። በተከታታይ ለወራት ክፍት ቁስል እንዳለኝ ነበር የሚሰማኝ። ግን ከዛ በሚገርም ሁኔታ ቁስሉ መዳን ጀመረ። አሁንም በወሲብ ፊልም ውጤቶች ጋር ነው የምኖረው። በባል እና ሚስት መካከል ያለው የወሲብ እና ፍቅር እይታዬ ተበላሽቷል። ግን እየተማርኩ ያለሁት የወሲብ ፊልም እውነት አልነበረም እና አይደለም - የቁም ቅዠት ነው። እና ወሲብን ካስቀመጥኩበት ትልቅ መደብ እያወረድድኩት ነው። በወሲብ ፊልም የምትቸገሩ ከሆነ፤ ብቻችሁን እንዳልሆናችሁ እወቁ። እና ስለምታልፉበት ነገር የምታወሩት ሰው ቢኖር በእውነት ይረዳል። @gemenayee
Show all...
ፀሀፊ፣ ኮሜዲያን፣ ዳንሰኛ ነኝ። ግን በእውነት እኔ ማን ነኝ? ገና እየፈለኩ ነው ያለሁት። ...ሁሉም ሰው የሆነ ጊዜ ላይ “እኔ ማን ነኝ?” ብሎ ጠይቋል። ማን ናችሁ ተብላችሁ ብትጠየቁ፤ ምንድን ነው የምትመልሱት? የተጋፈጡት ችግር ማንነቶን መፈለግ እና በማንነቶ ላይ መተማመን ከሆነ፤ ከቡድናችን አንድ ሰው ቢያናግሮት ደስ ይለዋል። ብቻዎን አይደሉም። @gemenayee ❇️
Show all...
ህይወትን እንደ ሙከራ አስቦ መኖሩን አቁም! ጊዜ የሚባል የፈጣሪ ታናሽ ወንድም አለ፤ ቆሞ አይጠብቅህም። ዛሬ የመጨረሻ ቀንህ እንደሆነ አስበህ ጥግ ድረስ ተጠቀምበት፤ ወዳጄ ትላንት ላይመለስ አልፏል ነገም ቢሆን አስተማማኝ አይደለም! Credit © Inspire In Ethiopia @gemenayee
Show all...
እኛ በእኛነታችን የማንታወቅ ከሆነ በእኛነታችን እንደተወደድን አይሰማንም። በዛውም ጊዜ እውነተኛ ማንነታችንን ከገለፅን የምንገፋ ይመስለናል። ይሄ አስጨናቂ ኡደት እውነተኛ ማንነታችን ጭምብል እንዲለብስ እና ከሰዎች ጋር ያሉን ግንኙነቶች ባዶ እና የማያሳደስቱ እንዲሆኑ ያደርጋቸዋል። @gemenayee ❇️
Show all...
ራስን ለማጥፋት ማሰብ ማለት ስለ ህይወት እና የወደፊት ውሸትን ማመን ማለት ነው። ከድሮ ጀምሮ ብዙ ሰዎች በስጥመት ተሰቃይተዋል ግን ለስሜታቸው አልወደቁም ወይም ስሜታቸውን አላመኑትም። በሱ ፈንታ ለመቀጠል ጽናት ነበራቸው፤ የወደፊት ህይወታቸው የተሻለ እንደሚሆን በማመን ውስጥ ያለ ጽናት። አንተም ይሄ ጽናት ሊኖርህ ይችላል። በቴሌግራም ከፈለጉ : @gemenayee
Show all...
ይሄን የምታነበው ምናልባት ራስህን ለማጥፋት አስበህ ሊሆን ይችላል። ወይም ሊያጠፋ ያሰበ ሰው ታውቅ ይሆናል። ምናልባት ለህይወት ተስፋ ያጣህ ሰው ብትሆን፤ እባክህን ማንበብህን ቀጥል በግል ከአንተ ጋር ማውራት ስለምፈልግ። ህይወትህን ለማጥፋት አስበህ ጨርሰሃል ወይም ሞክረሃል። ልታስብ የምትችለው ሁሉ ህይወትህ ምን ያህል ተስፋ እንደሌለው፤ ይሄን ህይወትህን እንደዚህ መኖር መቀጠል እንደማትችል ይሆናል። ስቃዩ በጣም ከባድ ነው። ማንም የተሸከምከውን ሸክም ወይም ውስጥህ ያለውን የስሜት ብጥብጥ አይረዳህም። ግን አሁን እዚህ ነህ እና እዚህም ስለሆንክ እባክህን የሆነ ተስፋ ላካፍልህ ህይወትህ የተለይ እንዴት ሊሆን እንደሚችል እና ለህይወት ሌላ ዕድል ለምን መስጠት እንዳለብህ። አማራጭ፡ ህይወትን ከማጥፋት ከመሞከር ውጪ ያለ ሌላ ነገር ለማድረግ እንድትሞክር በትህትና ጠይቅሃለሁ። በ ነጻ እና ምስጢር የሚጠብቁ አማካሪዎች ከታች ባለው link ያግኙ:: At Gemenaye we are here to help you! contact us at
Show all...
ዘማሪ አቤነዘር ለገሰ ━━━━━━━━━━━━ ➠ TITLE: "እየሩሳሌም" ➠ GENRE: New CLIP ➠ Quality: MP3 ➠ SIZE: 19.1 MB ➠ TIME: 10:18 ➠ CHANNEL : @marsilchannel ━━━━━━━━━━ ➠share link:t.me//marsilchannel
Show all...
ዘማሪ ደረጀ ማሴቦ ━━━━━━━━━━━━ ➠ TITLE: "የለህም ተወዳዳሪ" ➠ GENRE: New LIVE WORSHIP ➠ Quality: MP3 ➠ SIZE: 22.1 MB ➠ TIME: 12:04 ➠ CHANNEL : @marsilchannel ━━━━━━━━━━ ➠share link:t.me//marsilchannel
Show all...
ዘማሪ ይትባረክ አለሙ ━━━━━━━━━━━━ ➠ TITLE: "እረኛዬ" ➠ GENRE: New Live worship ➠ Quality: MP3 ➠ SIZE: 8.2 MB ➠ TIME: 11:34 ➠ CHANNEL : @marsilchannel ━━━━━━━━━━ ➠share link:t.me//marsilchannel
Show all...
ዘማሪ ቢኒያም ዋለ ━━━━━━━━━━━━ ➠ TITLE: "ምን አነሰኝ" ➠ GENRE: New CLIP ➠ Quality: MP3 ➠ SIZE: 8.8 MB ➠ TIME: 10:00 ➠ CHANNEL : @marsilchannel ━━━━━━━━━━ ➠share link:t.me//marsilchannel
Show all...
ዘማሪ ይትባረክ ታምሩ ━━━━━━━━━━━━ ➠ TITLE: " አምልኬ አልጠግብ አልኩህ ጌታዬ" ➠ GENRE: New Live worship ➠ Quality: MP3 ➠ SIZE: 3.7 MB ➠ TIME: 4:26 ➠ CHANNEL : @marsilchannel ━━━━━━━━━━ ➠share link:t.me//marsilchannel
Show all...
ሐዋርያው ዮሀንስ ግርማ ━━━━━━━━━━━━ ➠ TITLE: "ለዘለዓለም ላመስግንህ" ➠ GENRE: New Live worship ➠ Quality: MP3 ➠ SIZE: 14.2 MB ➠ TIME: 15:27 ➠ CHANNEL : @marsilchannel ━━━━━━━━━━ ➠share link:t.me//marsilchannel
Show all...
ዘማሪ በረከት ተስፋዬ ━━━━━━━━━━━━ ➠ TITLE: "ክርስቲያን ነኝ" ➠ GENRE: NEW CLIP ➠ Quality: MP3 ➠ SIZE: 4.9 MB ➠ TIME: 5:39 ➠ CHANNEL : @marsilchnanel ━━━━━━━━━━ ➠share link:t.me//marsilchannel
Show all...
ዘማሪ ይስሃቅ ሰዲቅ ━━━━━━━━━━━━ ➠ TITLE: "ክበር ጌታ" ➠ GENRE: NEW CLIP ➠ Quality: MP3 ➠ SIZE: 24.6 MB ➠ TIME: 15:49 ➠ CHANNEL : @marsilchnanel ━━━━━━━━━━ ➠share link:t.me//marsilchannel
Show all...
ድንቅ ፀሎት እና አምልኮ ዮኒ እና ይትባረክ ጋር ━━━━━━━━━━━━ ➠ TITLE: "አልወደኩም በፈራሁት ላይ" ➠ GENRE: NEW CLIP ➠ Quality: MP3 ➠ SIZE: 7.7 MB ➠ TIME: 9:01 ➠ CHANNEL : @marsilchnanel ━━━━━━━━━━ ➠share link:t.me//marsilchannel
Show all...
ዘማሪ በረከት ተስፋዬ ━━━━━━━━━━━━ ➠ TITLE: "ይታወቅልኝ" ➠ GENRE: NEW CLIP ➠ Quality: mp3 ➠ SIZE: 7.8 MB ➠ TIME: 9:13 ➠ CHANNEL : @marsilchannel ━━━━━━━━━━ ➠share link:t.me//marsilchannel
Show all...
1GB ኢንተርኔት በነፃ ከኢትዮ-ቴሌኮም😍 መዝሙር በማውረድ ያዳምጡበት 👇👇👇👇👇👇👇👇👇 https://t.me/joinchat/VrcQMtohxVyAk8nU
Show all...
➠አዲስ የTikTok ቪዲዮዎች ስብስብ በYouTube ቻናላችን ላይ ቅዳሜ ማታ 2:00 ይለቀቃል!!! ➠ቪዲዮው እንደተለቀቀ ለማግኘት ቻናላችንን subscribe ያድርጉ። ▽▽▽▽▽▽▽▽▽▽▽▽ https://m.youtube.com/channel/UCXHW-75BVlVpZeYfHpD-xlg
Show all...
ኢየሱስ ያለው የዘላለም ሕይወት አለው። ይህ በአዲስ ኪዳን በብዛት የተጠቀሰው ህይወት. በግሪኩ. #ZOE # Greek: ζωή Transliteration: zōḗ የመለኮት ሕይወት , የዘላለም ሕይወት ማለት ነው። የመለኮት ሕይወት በክርስቶስ ለሚያምኑት ሁሉ በፀጋው የተሰጠ እና የሚበዛ ነው ዮሐ 10፡10 ስለዚህ በብዙ ሐይማኖቶች እንደሚታመነው 👉የዘላለም ሕይወት ማለት ዝም ብሎ ያለማቋረጥ መኖር፥መኖር፥መኖር .....ማለት አይደለም። 👉የዘላለም ሕይወት ወደፊት የሚመጣ ወይም ወደ ፊት የምናገኘው ነገር አይደለም። 👉 የዘላለም ሕይወት ማንነት ነው።እርሱም ኢየሱስ ክርስቶስ ነው። በዮሐንስ ወንጌል ላይ እንደዚህ የሚል ቃል እናገኛለን። " ኢየሱስም። እኔ መንገድና እውነት #ሕይወትም ነኝ፤ በእኔ በቀር ወደ አብ የሚመጣ የለም።" (የዮሐንስ ወንጌል 14:6) ኢየሱስ እርሱ ራሱ ሕይወት እንደሆነ ተናግሯል።የዘላለም ሕይወት ፍለጋ ወደ ሐይማኖት ቦታ መሔድ የለብንም። የዘላለም ሕይወት የእግዚአብሔር ነጻ ስጦታ ነው እርሱም ራሱ ኢየሱስ ነው። ሮሜ 6:23 የዘላለም ሕይወት የዛሬ 2000 አመት በዚች ምድር ላይ 33 አመት የኖረ ነው። የዘላለም ሕይወት የሆነው ኢየሱስም ታይቷል፥ ሲናገር ተሰምቷል፥ ተዳሷል። " ስለ ሕይወት ቃል ከመጀመሪያው #የነበረውንና #የሰማነውን በዓይኖቻችንም #ያየነውን #የተመለከትነውንም እጆቻችንም #የዳሰሱትን እናወራለን፤" (1ዮሐ 1:1) እግዚአብሔር የዘላለም ሕይወትን በነፃ ሰጥቶናል።ይህ ሕይወት ያለው ደግሞ በልጁ በኢየሱስ ክርስቶስ ወስጥ ነው።እኛ ደግሞ ኢየሱስ ስላለን የዘላለም ሕይወት አለን ማለት ነው። እግዚአብሔርም የዘላለምን ሕይወት እንደ ሰጠን ይህም ሕይወት በልጁ እንዳለ ምስክሩ ይህ ነው። ልጁ ያለው ሕይወት አለው፤ የእግዚአብሔር ልጅ የሌለው ሕይወት የለውም።
Show all...
✨ተለቀቀ ተለቀቀ✨ ተለቀቀ ✨ Watch "Kalkidan tilahun (Lilly) የሊሊ ድንቅ ዝማሬዎች ስብስብ|Ethiopian new protestant mezmur 2021" on YouTube https://youtu.be/DSU3Kc2LIEM
Show all...
“ማዳን በማይችሉ በሰው ልጆችና በአለቆች አትታመኑ።” — መዝሙር 146፥3 “Put not your trust in princes, nor in the son of man, in whom there is no help.” — Psalms 146:3 (KJV) @chrstian_zema ❇️
Show all...
“ስለዚህ፥ ከሰማያዊው ጥሪ ተካፋዮች የሆናችሁ ቅዱሳን ወንድሞች ሆይ፥ የሃይማኖታችንን ሐዋርያና ሊቀ ካህናት ኢየሱስ ክርስቶስን ተመልከቱ፤” — ዕብራውያን 3፥1 “Wherefore, holy brethren, partakers of the heavenly calling, consider the Apostle and High Priest of our profession, Christ Jesus;” — Hebrews 3:1 (KJV) @christian_zema ❇️
Show all...
💚10
አንድ ቀን አንድ ወጣት ወክ ለማድረግ መንገድ ይጀምራል ትንሽ ወክ እንዳደረገ ትልቅ ባህር ያለበት ቦታ ይደርሳል :: ከባህሩ ፈቀቅ ብሎ ያለ ሜዳ ላይ ብዙ አዞዎች ተሰብስበው ያያል በጣም ደነገጠ አዞዎቹ ግን ምንም አይንቀሳቀሱም ነበር !!!ወደ አዞዎቹ እየቀረበ ሲሄድ የአዞዎቹ ጠባቂ ከነሱ ትንሽ ፈቀቅ ብሎ ተቀምጦ ተመለከተ ይበልጥ ተገረመ አዞዎቹ ትልልቅና የሚያስፈሩ ናቸው !!! ግን እንዴት በአንድ ጠባቂ ምንም ሳይንቀሳቀሱ በአንድ ቦታ ተቀመጡ ብሎ ተገርሞ ሁኔታቸውን ለማየት ይበልጥ ወደ አዞዎቹ ተጠጋ ግን ወደ እነሱ ሲጠጋ ሁሉም አዞዎች እግር ላይ ትንሽዬ የታሰረች ገመድ አየ በጣም በመገረም ወደ አዞዎቹ ጠባቂ ሄደና እንዲህ አለው እነዚህ ትልልቅና አስፈሪ አዞዎች ናቸው በአንዲት ትንሽዬ ገመድ እንዴት ታስረው ተቀመጡ ገመዱን እኮ በጥሰው ማምለጥ ይችላሉ !! እንዴት አምልጠው ወደ ባህሩ አልገቡም አለው ጠባቂውም ትንሽ ፈገግ ብሎ እነዚህ አዞዎች ከልጅነታቸው ጀምሮ ይሄ ገመድ በእግራቸው ላይ ታስራል ልጅ እያሉ በጥሰው ለማምለጥ ሞክረው አልቻሉም ለዛ ከፍ እያሉ ሲሄዱ ያኔ አልበጠስ ስላላቸው አሁንም ድረስ ጠንካራ ይመስላቸዋል ለዛም ለመበጠስ አይሞክሩም!!! ስለዚህ ነው እንዲህ በቀላሉ የምጠብቃቸው አለው :: እነዚህ አዞዎች በጥሰው መውጣት ያቃታቸው ስለማይችሉ ሳይሆን ስለማይሞክሩ ነው ይሄ ጠባቂም የሚጠብቃቸው ስለሚችላቸው ሳይሆን እነሱ መውጣት እንደማይችሉ ስለተሰማቸው ነው ሰይጣንም እንደ ጠባቂው ሀጥያትም እንደ አዞዎቹ እግር ላይ እንደታሰረች ገመድ ናት ባህሩም እንደ እግዚአብሔር ቤት ነው!! በህይወታቹ በጥሳቹ ልትወጡት የምትችሉት የሀጥያት ሰንሰለት አለ ግን በጥሰን ለመውጣት እንደማንችለው እንዲሰማን ያደረገ አሳሪ ጠላት አለ ደጋግመን ወድቀን ሰልችቶን ይሆናል ግን እኛ በሞከርን ቁጥር ገመዱ እየሳሳ ይሄዳል የሚያግዝ የጌታ ክንድ ከእኛ ጋር አለ በጥሰን ወጥተን ወደ ክብሩ እንድንገባ ጌታ ይርዳን 🙏 ✍ Naf HM @chrstian_zema ❇️
Show all...
✨ ተለቀቀ ✨ ተለቀቀ ✨ ተለቀቀ Watch "TIK TOK | Christian Gospel and Funny Tik Tok Videos Part 6 || ክርስቲያን ቲክ ቶክ ቪዲዮዎች ስብስብ ክፍል 6" on YouTube https://youtu.be/mbQae3cOCa0
Show all...
ክርስቲያን TikTok ቪዲዮዎች አስቂኝ,አስተማሪ እንዲሁም ዝማሬዎች ስብስብ ክፍል 6 በYouTube ቻናላችን ላይ ነገ ማታ 2:00pm ይለቀቃል ✨ ቪዲዮው እንደ ተለቀቀ ለማግኘት ከታች ሊንኩን ይጫኑ ➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘ https://m.youtube.com/channel/UCXHW-75BVlVpZeYfHpD-xlg ➚➚➚➚➚➚➚➚➚➚➚➚➚➚➚➚
Show all...
ዘማሪ ሳሙኤል ንጉሴ ━━━━━━━━━ ➠ TITLE: ይቅርታህ ነው ➠ GENRE: New Clip ➠ Quality: 360p ➠ SIZE: 9.6 MB ➠ TIME: 10:23 ➠ CHANNEL : @marsilchannel ━━━━━━━━━━ ➠share link:t.me//marsilchannel
Show all...
ዘማሪ ሳሙኤል ንጉሴ ━━━━━━━━━ ➠ TITLE: ይቅርታህ ነው ➠ GENRE: New Clip ➠ Quality: mp3 ➠ SIZE: 9.6 MB ➠ TIME: 10:23 ➠ CHANNEL : @marsilchannel ━━━━━━━━━━ ➠share link:t.me//marsilchannel
Show all...
እስቲ ልለምነው ጌታዬን ዘማሪ ጌታያውቃል እና ብሩክታዋት ስለዚህ ፡ ወደ ፡ እግዚአብሔር ፡ ልመና ጸሎት ፡ ምልጃና ፡ ምሥጋና ለሰዎች ፡ ሁሉ ፡ እንዲደረግ ፡ ከሁሉም ፡ በፊት ፡ እመክራለሁ በመንፈሳዊነትና ፡ በመልካም ፡ ጠባይ ፡ እየተመራን በሰላምና ፡ በጸጥታ ፡ እንድንኖር ፡ በተለይ ለነገሥታትና ፡ በስልጣን ፡ ላይ ፡ ላሉ ፡ ሁሉ ፡ ጸልዩ አዝ፦ እስቲ ፡ ልለምነው ፡ ጌታዬን ፡ ስለአገሬ ፡ ስለህዝቤ የራሴን ፡ የግሌን ፡ ነገር ፡ ትቼ እስቲ ፡ ልለምነው ፡ ጌታዬን ፡ ስለአገሬ ፡ ስለምድሬ የራሴን ፡ የጸሎት ፡ ርዕስ ፡ ትቼ ለሹማምንት ፡ ለገዢዎች ፡ ለአለቆች ፊቱ ፡ ልቅረብ ፡ ልጸልይ ፡ ተግቼ ፡ ስለሌሎች ለሹማምንት ፡ ለገዢዎች ፡ ለአለቆች ፊቱ ፡ ልቅረብ ፡ ልጸልይ ፡ ተግቼ ፡ ስለሌሎች (፪x) የአገሬ ፡ መፍትሄዋ ፡ የእንቆቅልሿ ፡ መፍቻዋ ቁልፉ ፡ ያለው ፡ ሰው ፡ ጋር ፡ አይደል ታዲያ ፡ ማንም ፡ አይታለል ስለእልቂቷ ፡ ወሬን ፡ ትቼ ፡ ስንበረከክ ፡ ተደፍቼ ይሰማኛል ፡ አምነዋለሁ ፡ ከዚም ፡ በፊት ፡ አይቻለሁ ሁሉም ፡ ነገር ፡ ያበጀዋል ፡ ዝብርቅርቁን ፡ ያሳምራል አዝ፦ እስቲ ፡ ልለምነው ፡ ጌታዬን ፡ ስለአገሬ ፡ ስለህዝቤ የራሴን ፡ የግሌን ፡ ነገር ፡ ትቼ እስቲ ፡ ልለምነው ፡ ጌታዬን ፡ ስለአገሬ ፡ ስለምድሬ የራሴን ፡ የጸሎት ፡ ርዕስ ፡ ትቼ ለሹማምንት ፡ ለገዢዎች ፡ ለአለቆች ፊቱ ፡ ልቅረብ ፡ ልጸልይ ፡ ተግቼ ፡ ስለሌሎች ለሹማምንት ፡ ለገዢዎች ፡ ለአለቆች ፊቱ ፡ ልቅረብ ፡ ልጸልይ ፡ ተግቼ ፡ ስለሌሎች (፪x) በችግሯ ፡ ከምሳለቅ ፡ ይልቅ ፡ እኔ ፡ ፊቱ ፡ ልውደቅ ባለምነው ፡ ባልጠይቀው ፡ እዳው ፡ በእኔ ፡ ጫና ፡ ላይ ፡ ነው መፍትሄ ፡ ላይሆን ፡ ወሬን ፡ ትቼ ፡ ልንበረከክ ፡ ፊቱን ፡ ሽቼ ሰሚ ፡ አምላክ ፡ እያመንኩኝ ፡ ለምን ፡ መፍትሄ ፡ አጣለሁኝ ትልቅም ፡ ለውጥ ፡ አመጣለሁ ፡ ለምድሬም ፡ ፈውስ ፡ እሆናለሁ አዝ፦ እስቲ ፡ ልለምነው ፡ ጌታዬን ፡ ስለአገሬ ፡ ስለህዝቤ የራሴን ፡ የግሌን ፡ ነገር ፡ ትቼ እስቲ ፡ ልለምነው ፡ ጌታዬን ፡ ስለአገሬ ፡ ስለምድሬ የራሴን ፡ የጸሎት ፡ ርዕስ ፡ ትቼ ለሹማምንት ፡ ለገዢዎች ፡ ለአለቆች ፊቱ ፡ ልቅረብ ፡ ልጸልይ ፡ ተግቼ ፡ ስለሌሎች ለሹማምንት ፡ ለገዢዎች ፡ ለአለቆች ፊቱ ፡ ልቅረብ ፡ ልጸልይ ፡ ተግቼ ፡ ስለሌሎች (፪x) ብለምነው ፡ ስለአገሬ ፡ ሸክም ፡ ቢኖረኝ ፡ ለምድሬ ያለባትን ፡ ችግር ፡ ሁሉ ፡ ይዤ ፡ ብቀርብ ፡ ከመስቀሉ ጌታዬ ፡ እኮ ፡ ያደምጠኛል ፡ እንደሃሳቡ ፡ ይመልሳል ሳልታክት ፡ ፊቱ ፡ እቀርባለሁ ፡ ቃሉም ፡ ይላል ፡ ጸልያለሁ ሸክሟን ፡ ሳሳየው ፡ የምድሬን ፡ ይፈውሳታል ፡ አገሬን አዝ፦ እስቲ ፡ ልለምነው ፡ ጌታዬን ፡ ስለአገሬ ፡ ስለህዝቤ የራሴን ፡ የግሌን ፡ ነገር ፡ ትቼ እስቲ ፡ ልለምነው ፡ ጌታዬን ፡ ስለአገሬ ፡ ስለምድሬ የራሴን ፡ የጸሎት ፡ ርዕስ ፡ ትቼ ለሹማምንት ፡ ለገዢዎች ፡ ለአለቆች ፊቱ ፡ ልቅረብ ፡ ልጸልይ ፡ ተግቼ ፡ ስለሌሎች ለሹማምንት ፡ ለገዢዎች ፡ ለአለቆች ፊቱ ፡ ልቅረብ ፡ ልጸልይ ፡ ተግቼ ፡ ስለሌሎች (፪x) ኢትዮጵያን ፡ ግብኛት ፡ ተመልከታት በቃልኪዳንህ ፡ አስባት (፬x) 🇪🇹ለኢትዮጵያ እንፀልይ 🙏😭 🇪🇹ለሀገራችን እንፀልይ🙏😭 ✅ @marsilchannel
Show all...