Memers Texts
Open in Telegram
2 330
Subscribers
No data24 hours
-147 days
-3230 days
Posts Archive
2 330
You can't do dirty talking with የክልል ልጅ
Me: who is your daddy
Her: አብዬ ዘርጋው
#Tesfa_Mengesha
2 330
የድሬ ልጅ እኮ ፈረንጅ 1990 ላይ የዘነጠበትን ልብስ እሱ 2020 ላይ ሰልባጅ ለብሶ የሚፈርክ ድንቅ ፍጡር ነው
#Wing_Boss_Mic
2 330
የአዲስአበባ ልጅ እያሉ ሚያሾፉትን ፓስወርዳቸውን 1234567 ብለን ከፍተን ፌስቡካቸውን ሀክ እናርጋቸው እንዴ
#Israel_Ad_Fernando
2 330
የሸገር ልጅ እኮ የክፍለሀገር ልጅ መሆንህን እስከጥግ ድረስ ነግሮህ በአዳነች አበቤ ሚመራ ቆፍጣና ህዝብ ነው
#Chuni_Misganaw_Kebede
