cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking «Accept all», you agree to the use of cookies.

Advertising posts
3 598
Subscribers
No data24 hours
-77 days
-4230 days

Data loading in progress...

Subscriber growth rate

Data loading in progress...

"አንዴ ነው " ይሉኛል ፣ "በፍቅር መጎዳት" "አንዴ ነው" ይሉኛል ፣ "ባመኑት መከዳት።" እኔ ግን አላምንም! ካለፈ ህይወቴ ፣ አላውቅም ተምሬ አውቃለሁኝና ብዙ ተጎድቼ ፣ ብዙጊዜ አፍቅሬ፡፡ ።።። በፍቅር መንገድ ላይ ፣ ተክዤ ተጉዤ የማውቃቸው ሁሉ የሸለሙኝን መልክ ፣ ጠባሳ ልብ ይዤ አንቺ ጋራ ስደርስ... ልብሽና ልቤ ፣ እንደተሳሳበ እንዳዲስ ሳፈቅር... ወደ ነፍሴ ምድር ፣ ጥያቄ ዘነበ፡፡ ።።፣ ቆይ ስንቴ ነው መውደድ ፣ ስንቴ ነው መጎዳት ቆይ ስንቴ ነው ማመን ፣ ስንቴ ነው መከዳት? ለስንት ጊዜ ነው? ሲሄዱ መራገም ፣ ሲመጡ መመረቅ? ቆይ ስንት ጊዜ ነው? እርሜ ነው እያሉ ፣ በመሃላ መታረቅ? ቆይ ስንት ጊዜ ነው? መተው መርሳት ሲቻላ ፣ በማስታወስ ማፍቀር ስንቴ ነው መታቀፍ ፣ ስንቴ ነው መገፍተር? ።።። ቆይ ስንት ጊዜ ነው?! በብቸኝነት ውስጥ ፣ በአብሮነት መቀጣት? ለካንስ ለካንስ ለመንገደኛ ልብ ተራ ጥያቄ ነው ፣ መሄድና መምጣት! አቦ ወግጅልኝ! መልስ ነው በራሱ ለተራ ጥያቄ ፣ ተራ መልስ ማጣት!!            ┄┅┅┄┅✶♥️✶┅┄┅┅┄               ‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌❤️❤️❤️ #Share ❤️❤️❤️                 😘😍@sle_fekir😘😍                      💝@sle_fekir💝
Show all...
👍 4 3
#ጽብረቃ " ወላጆቼ 55 ዓመታትን በትዳር ኖረዋል። አንድ ቀን ጠዋት ላይ እማዬ ለአባ ቁርስ ልትሰራ ወደ ምድር ቤት እየወረደች ሳለ የልብ ድካም ጣላት። አባዬም እማን አፋፍሶ መኪና ውስጥ አስገባት። መኪናው የቻለችውን ያህል እያከነፈና የትራፊክ ህግን ሳያከብር ወደ ሆስፒታል አደረሳት። ግን ምን ዋጋ አለው..ሆስፒታል ሲደርሱ እማ ለዘላለሙ ተለይታን ነበር😥😥 በቀብር ስርዓት ወቅት አባ ዝም ጭጭ ብሎ ትውስታውን ያጣ ይመስል ነበር። የንባ ከረጢቱ ደሮቆበት ዋለ። በዛን ቀን ምሽት ሁሉም ልጆቹ ከሱ ጋር አልተለየንም ነበር። ሀዘን ባጠላበት ስሜት ውስጥ እንዳለን አባቴ አንዱን የሃይማኖት ትምህርት ( theologian) ያጠናውን ወንድሜን 'አሁን እናታችሁ የት ልትሆን ትችላለች?' ሲል ጠየቀው።ወንድሜም ከህይወት በኋላ ስላለው ሁኔታ እየተነተነ በማስረዳት የናታችን ግምታዊ አድራሻ ተናገረ። አባም በትኩረት ሲያዳምጥ ቆይቶ ድንገት ወደ መካነ መቃብር ውሰዱኝ አለ። "አባ ከምሽቱ 5 ሰዓት ሆኗል መካነ-መቃብር መሄድ አንችልም" ብንለውም "ልጆቼ አትከራከሩኝ፣ የ55ዓመት የትዳር አጋሩን ያጣን ሰው አትከራከሩ "ሲል ልብ በሚሰብር ድምፅ ተናገረ። እኛም መከራከራችንን አቆምን። ወደ መካነ-መቃብሩ ሄደን የማታ ጥበቃውን አስፈቅደን ወደማየ መቃብር ቀረብን። አባዬ መልካም ምኞቱንና ፀሎቱን ለእማ ካደረሰ በኋላ ወደኛ ወደ ልጆቹ ዞሮ መናገር ጀመረ። "55 ዐመታት ሆነ...ታውቃላችሁ? ማንም ስለ እውነተኛ ፍቅር ካንዲት ሴት ጋር 55ዓመት ሳይኖር ማውራት የለበትም።" ትንሽ አቋርጦ ፊቱን ጠራረገና "እሷና እኔ፣ እኛ በብዙ ውጣ ውረዶች ውስጥ አብረን ነበርን....ብዙ ከፍታና ዝቅታን አይተናል....ልጆች ስንባረክ አብረን ተደስተናል፣ ልጅ የማሳደግ ኃላፊነትን አስተምሮ ወግ ማድረስን ደስታ በጋራ አጣጥመናል...ብዙ ህመሞችን በጋራ አስተናግደናል፣ ብዙ ስህተቶችንም ይቅር ተባብለናል። ልጆቼ አሁን ሁሉም አልፏል እኔም ደስ ብሎኛል....ለምን ደስ እንዳለኝ ታውቃላችሁ?? ምክንያቱም እሷ ቀድማኝ ስላለፈች። እኔን ስትቀብር የሚገጥማትን ሃዘን፣ የብቸኝነት ህመም፣ የ55 ዓመት የትዳር አጋር ማጣት የሚፈጥረውን ባዶነት ሳታይ ቀድማኝ ስላለፈች ደስ ብሎኛል። በጣም ስለማፈቅራት ስቃይ እንዲገጥማት አልፈልግማ....... አባዬ ተናግሮ ሲጨርስ እኔና ወንድሞቼ ተንሰቅስቀን አለቀስን። የአባዬ ሃዘን ውስጣችን ዘልቆ ገባ። ከዛም ወደ ቤት ተመለስን.... በዛን ቀን ምሽት የዕውነተኛ ፍቅር ምንነትን ተረዳሁ..እውነተኛ ፍቅር ከሮማንቲዝም የራቀ፣ ወይም ፆታዊ የተራክቦ ርካታ ላይ ያልተጣበቀ...ይልቁንም በጋራ መስራት፣ በጋራ መቆም፣ በጋራ መቻቻልና ይቅር መባባል...ደስታና ሃዘኑን በጋራ ማጣጣም መሆኑን ተገነዘብኩ.... (ያልታወቀ ፀሃፊ ፃፈው፣ እኔ ደግሞ FB ላይ አግኝቼ ወደ አማርኛ መለስኩት። ታሪኩን ትወዱታላችሁ ብዬ ጋበዝኳችሁ) ____ ሠላማችሁ ይብዛልኝ🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏            ┄┅┅┄┅✶♥️✶┅┄┅┅┄               ‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌❤️❤️❤️ #Share ❤️❤️❤️                 😘😍@sle_fekir😘😍                      💝@sle_fekir💝
Show all...
4
በውጭ ሀገር ለሚኖሩም መምጣት ሳያስፈልግ ባሉበት እንሰራለን  የምንሰጣቸው የጥበብ አገልግሎቶች ከዚህ በታች ተዘርዝረዋል 1 ለመፍትሄ ሀብት 2 ለህማም 3 ለመስተፋቅር 4 ቡዳ ለበላው 5 ለገበያ 6 የዛር ውላጅ ለተዋረሰው 7 ነገረ ሚስጥራት(ሚስጥር የሚነግር) 8 ነገረ ራዕይ(ራዕይ የሚያሳይ) 9 ለዓቃቤ ርዕስ 10 ለመክስት 11 ለቀለም(ለትምህርት) 12 ሰላቢ የማያስጠጋ 13 ለመፍትሔ ስራይ 14 ጋኔን ለያዘው ሰው 15 ለሁሉ ሠናይ 16 ለቁራኛ 17 ለአምፅኦ 23 ለጠላት (ጠላት እንዳይጎዳ የሚያደርግ) 24 ለግርማ ሞገስ 25 መርበቡተ ሰለሞን 26 ለዓይነ ጥላ 27 ምስሐበ ንዋይ ወምስሐበ ሰብእ 28 ለሁሉ መስተፋቅር 29 ጸሎተ ዕለታት 30 ለታሰረ ሰው እነዲፈታ የሚያደርግ 31 ለእጅ ስራ (እንዲቀናህ) 32 ለትዳር የሚሆን የኮከብ ቆጠራ 33 ለድምፅ 34 ለብልት 35 በውጭ ሀገር ለሚኖሩ ሰወች ደግሞ ከምንሰራቸው ስራዎች በጥቂቱ                          ከሀገር ውጪ ለሚኖሩ 1የመኖሪያ ፍቃድ ላላገኙ ሙሉ ስማቸውን ብቻ በመላክ በምንሰራው ስራ በጥቂት ቀናት መፍትሄ እንሰጣለን ለዚህም ብዙ ምቅክሮች አሉ 2. ከሀገር ውጪ ሆነ በሀገር ውስጥ የስራ እድል ላጡ 3. ንግድ ጀምረው[ሱቅ ከፍተው] አልሳካ ላላቸው 4. ገንዘብ ለሚያባክኑ ገንዘብ አልበረክት ላላቸው 5. ሰውፊት መቆም መናገር ለሚፈሩ በጥቂት ጊዜ ውስጥ በምንሰራው ሰራ ደፋርና በራስ የመተማመን ችሎታ እንዲኖሮት እናደርጋለን 6. ለሀብት ለገንዘብ ለንብረት ሚሆንም አለን 7. ለስንፈተ ወሲብ መፍትሄ  የረጅም አመት ልምድ አለን ለውጪ ሀገር ለሚኖሩትም እየሰራን ነው 8. ፍቅረኛ አልያዝ ላላቸውም አለን 9. ትምህርት አልገባ ላለው ቶሎ የመርሳት ችግር ላለበት በሚደገም እና በሚነበብ ፅሁፍ ብቻ እጅግ በጣም ልዩ የሆነ ስራ እንሰራለን 10. መስተፋቅርም አለን ፣የህዝብ መስተፋቅር 11. ከሀገር መውጣት እየፈለጉ ላልተሳካላቸውም ወደኛ ቢመጡ እንሰራሎታለን ባጠቃላይ እነዚህ የገለፅናቸው ጥቂቶቹ ናቸው እርሶ ምን እንድንሰራሎት ይፈልጋሉ ?በውስጥ መስመር ያማክሩን ። ከሀገር ውጪ ላላችውም መፍትሄ በልዩ ሁኔታ አለን ብቻ ይምጡ ያማክሩን ያስተውሉ እኛ ምንሰራው በጥንታዊው ከአባቶቻችን በተማርነው ጥበብ ብራናውን አንብበን እፅዋትን ቀጥፈን አዘጋጅተን ነውና ሀገራችን ካሏት ጥበብ ጥቂቱ ነው እንኳን ለነዚህ እና አባቶቻችን በደመና ይሄዱ አልነበር እፀመሰውር ሰርተው እራሳቸውን ይደብቁ አልነበር ይሄ ጥበብ ንቀን ፈረንጅ አምላኪ ሆነን ነው እንጂ ጥበቡ አሁንም አለ ይምጡ ያማክሩን ። ለበለጠ መረጃ 0920749718
Show all...
👍 2
#ጤና ይስጥልኝ እንዴት ቆያችሁ ውድ የጥበብ ቤተሰቦች ሰላም ጤና እድገት ብልፅግና ለእምየ ኢትዮጵያና ለሕዝቦቿ  ይሁን 👉 ዛሬ ለሚገረግር እና እንቢይ  (አልሸጥ )ለሚል ገብያ እናያለን ገብያ ሲባል የተለያየ የገብያ አይነት አለ እሱም ተንቀሳቃሽና ተንቀሳቃሽ ያልሆነ ዛሬ ምናየው ተንቀሳቃሽ ላልሆነ ገብያነው  ለምሳሌ  ፦ 🌿ሆቴል 🌿ግሮሰሪ 🌿ሱቅ 🌿ጉልት 🌿ቡቲክ 🌿መጋዘን  🌿ማከፋፈያ ወዘተ........ሲሆን #መፍትሔ# 🌿ይህ ታላቅ እፅዋት 🌿አበዛንጣ 🌿ያሽኮኮ ጎመን 🌿ግሜ ቅጠል በመባል ይታወቃል ይህ እፅዋት የተዘጋ (የጠፋ ) ገብያ ይከፍታል የቀዘቀዘ ገብያ ያሞቃል 👉ለሀብት ስራም ይውላል ታላቅ ባለብዙ ሚስጥር እፅዋት ነው። 🌿አበዛንጣ ከነስመ ብሂሉ አበዛንጣ ወርቅ አምጣ አበዛንጣ ብር አምጣ አበዛንጣ ገብያ አምጣ ይባላል 🌿ይህን ታላቅ እፅዋት  እነዚህን ቃላቶች በመጠቀም ለእኔ ለገሌ ገብያ ወርቅ ብር አምጣ የተዘጋውን ገብያየን ክፈት እያሉ በቀንድ ቢለዋ ቀንበጥ ቀንበጡን (ቅጠሉን) ከ፯  ( 7 )ላይ  ጥዋት በባዶሆድ በንፅህና ቆርጦ በድንጋ ጨቅጭቆ 🌿የተጨቀጨቀውን በእለት ውሀ ዘፍዝፎ ገብያየን ክፈት እያሉ የንግድ ቤቱን ውሀ ውሀውን መርጨት በእየለቱ ውሀ እየበረዙ መርጨት ነው። ይህን ድርጊት እስከ ፯   (7 )ቀን ቢሰሩት የተዘጋ ገብያ ይከፈታል ፈትኑት እሙን ያለጥርጥር ሙሉ ገቢሩ በቅርብ እለቀዋለሁ መገኛው በደጋማ ቦታና በወይና ደጋማ ሀገር ነው በቅንነት ሽር ሸር ያድርጉ ለተቸገሩ ይደርስ ዘንድ 0920749718
Show all...
👍 2
☘🍀አስማትና ጥበብ ይፈልጋሉ?         0963467289 መርጌታ ዮሐንስ የባሕል መድኃኒት ቀማሚ 1,#መፍትሔ_ሥራይ(የጠላት ድግምት መሻሪያ) 2, #ለቡዳ (በዳ ለበላው ማስለቀቂያ እና ማስለፍለፊያ) 3,#ለቁራኛ(አብሮ ላደገ ሰይጣን ማስለቀቂያ) 4,#መጠብቅ(ከጠላት ከሚላክ ሟርት የሚጠብቅ) 5,#ለጋኔን(ጋኔን ለያዘው ማስለቀቂያ) 6,#ለህማም(ለማንኛውም ዓይነት በሽታ መፍትሔ) 7,#ለራእይ(በህልም የሚያሳይ) 8,#ለፀር(ለጠላት) 9,#ዓቃቤ_ርእስ(ጠላት እንዳይጎዳን የሚጠብቅ) 10,#ለዘኢያገድፍ(ለትምህርት የማያስጠፋ የማያስጥል) 11,#ለመክስተ_ምስጢር(ትምህርት የሚያጎብዝ) 12,#ለመፍትሔ_ሀብት(ሀብቱ በጠላት ድግምት ለተሰወረበት) 13,#መስተፋቅር_1(ሕዝብ ሀገር እንዲወደን) 14,#መስተፋቅር_2 (ከትዳር አጋር ጋር የሚያፋቅር 15,#ለግርማ_ሞገስ(ሰው እንዲያከብረን እንዲወደን) 16,#ለሁሉ_ሰናይ(ያሰብነው እንዲሳካልን) 17,#ለመድፍነ_ፀር(ጠላት እንዳይናገረን እና እንዲፈራ 18,#ለሌባ(እንዳንሰረቅ እንዳንዘረፍ የሚጠብቅ) 19,#አምጽኦ_ብእሲ ወብእሲት(የትዳር አጋር ላጣ ወይም ላጣች የሚያስገኝ( 20,#ለምስያጥ ለገበያ (ገበያ እንዲቀናን እንድናገኝ) 21,#መስተኃድር (ከብት ቢጠፋብን ሳይበሉ በሰላም እቤታቸው የሚያመጣ) 22,#መንድግ(በገበያ ገንዘብ ማግኛ) 23,#ለዓይነ_ጥላ(የፍራቻ መንፈስ ማስለቀቂያ) 24,#ለልሳነ_ሰብእ(ድምፅ የሚያሳምር) 25,#ለበረከት(በቤታችን ጥሩ ነገር እንዲሞላ) 26,#ለእግረ_መልስ(ጥሎ ለጠፋ ሰው መመለሻ ማምጫ) 27,#ምስሀበ_ነዋይ(ገንዘብ ማግኛ) 28 ,#ጸሎተ_ዕለታት(ለራስም ሆነ ለሰው ዕለት ዕለት የሚደገሙ ጸሎቶች ለብዙ አይነት ችግር) 29,#ለእደ_ጥበብ(ለጽሑፍ ለስእል ለከበሮ ለበገና ለክራር በእጂ ለሚሰሩ ለማንኛውም ስራዎች) 30,#ለፍኖት(ምንገድ ስንጓዝ እንዳይደክመን) 31,#ለኵሉ_ግብር(ማንኛውንም ስራ ስንሰራ እንዳይደክመን) 31,#ለንባብ(ንባብ ስናነብ ቀልጣፋ የሚያረግ) 33,#ለከበሮ(ከበሮ ስንመታ ሰው ደስ እንዲለው የሚያረግ የሚያደምቅ) 34,#ለመፍዝዝ(ጠላት እኛን ለማጥቃት ሲሞክር አጠገባችን ሲደርስ መጣላቱን አስረስቶ አፍዝዞ የሚያስቀር የማያስመታ) 35,#ለሙግት(በክርክር ጊዜ እንዳንረታ የሚያረግ) 36,#ለሰላቢ(ለማንኛውም እኛ ሳናውቅ ንብረታችንን በምትሀት ለሚወስድ ድግምተኛ መከላከያ መጠበቂያ) 37, #ለስንፈት 38,#ዘኢያወርድ( ለወንዶች በፆታዊ ግንኙነት ወቅት የዘር ፍሬ ቶሎ እንዳይወርድ የሚያረግ አግዶ የሚያቆይ) 39,#አስምሮ_ጥበብ(ጥበብ የሚያሰምር በጠልሰም የሚሰራ) 40,#ለመደንግፅ(የተጣላን ሰው እኛን ሲያይ እንዲደነግጥ እንዲፈራ የሚያረግ) 41,#ለጥይት(ጥይት የማያስመታ) 42,#ለዱላ( ዱላ የማያስመታ) 43,#መንስኤ_እስኪት(ለወንድ የመራቢያ አካሉ ለደከመ ላነሰ) 44,#ህገ_ጠብቅ(የትዳር አጋራችን ወደሌላ እንዳይሄድ የሚያስር እንዳይዘሙት የሚከለክል) 45,#ለበረድ( አዝመራችን በበረዶ እንዳይመታ የሚጠብቅ) 46,#ለአይነ_ሰብእ(ከሰው አይን የሚጠብቅ) 47,#ዕፀ_አንግሥ(ዕፅ ስንቆርጥ አመት እንዳይሽርብን ጠብቆ የሚያቆይ) 48,#መስተ_ሐስር ለሴት(ሚስት ወደሌላ እንዳትማግጥ የሚያስር) 49,#አፍልሆ( ያለ እሳት በድግምት ፈልቶ የሚጠጣ ለትምህርት የሚረዳ) 50,#ለምትሀት(ያልሆነውን እንደሆነ አርጎ የሚያሳይ).....የመሳሰሉትን 👉ለበለጠ መረጃ ደውለው ያማክሩን 📞📞0963467289 💒በአካል መምጣት ለማትችሉ ባላችሁበት እናደርርሳለን
Show all...
👍 3👎 1 1
መርጌታ ዮሐንስየባህል መድህኒት አስማት እና ጥበብ ይፈልጋሉ: 📳0963467289 ይደውሉ ✅የምንሰጣቸው የጥበብ አገልግሎቶች ከዚህ በታች ተዘርዝረዋል 1 ለመፍትሔ ስራይ 2 ለህማም 3 ጋኔን ለያዘው ሰው 4 ቡዳ ለበላው 5 ለቁራኛ 6 የዛር ውላጅ ለተዋረሰው 7 ነገረ ሚስጥራት(ሚስጥር የሚነግር) 8 ነገረ ራዕይ(ራዕይ የሚያሳይ) 9 ለዓቃቤ ርዕስ 10 ለመክስት 11 ለቀለም(ለትምህርት) 12 ሰላቢ የማያስጠጋ 13 ለመፍትሔ ሀብት 14 ለመስተፋቅር 15 ለሁሉ ሠናይ 16 ለገብያ 17 ለአምፅኦ ብእሲት(ፍቅረኛ ላጣ ወይም ላጣች የሚሰራ) 18 ለመድፍነ ፀር 19 ሌባ የማያስነካ 20 ለበረከት 21 ለከብት መስተሐድር(ከብት እንደይጠፋ) 22 አፍዝዝ አደንግዝ 23 ለጠላት (ጠላት እንዳይጎዳን የሚያደርግ) 24 ለግርማ ሞገስ 25 መርበቡተ ሰለሞን 26 ለዓይነ ጥላ 27 ምስሐበ ንዋይ ወምስሐበ ሰብእ 28 ለሁሉ መስተፋቅር 29 ጸሎተ ዕለታት 30 ለታሰረ ሰው እነዲፈታ የሚያደርግ 31 ለእጅ ስራ (እንዲቀናህ) 32 ለትዳር የሚሆን የኮከብ ቆጠራ 33 ለድምፅ 34 ለብልት አገልግሎት(ምናልባት ያለ ኮከባቸው የተጋቡ ካሉ አስማምቶ የሚያኖር መድሀኒት ከምሰጣቸው በትንሹ ይህን ይመስላል ለጥያቄወ☎️ 0963467289
Show all...
👍 1
የምንሰጣቸው የጥበብ አገልግሎቶች ከዚህ በታች ተዘርዝረዋል 1 ለመፍትሔ ስራይ 2 ለህማም 3 ጋኔን ለያዘው ሰው 4 ቡዳ ለበላው 5 ለቁራኛ 6 የዛር ውላጅ ለተዋረሰው 7 ነገረ ሚስጥራት(ሚስጥር የሚነግር) 8 ነገረ ራዕይ(ራዕይ የሚያሳይ) 9 ለዓቃቤ ርዕስ 10 ለመክስት 11 ለቀለም(ለትምህርት) 12 ሰላቢ የማያስጠጋ 13 ለመፍትሔ ሀብት 14 ለመስተፋቅር 15 ለሁሉ ሠናይ 16 ለገብያ 17 ለአምፅኦ ብእሲት(ፍቅረኛ ላጣ ወይም ላጣች የሚሰራ) 18 ለመድፍነ ፀር 19 ሌባ የማያስነካ 20 ለበረከት 21 ለከብት መስተሐድር(ከብት እንደረይጠፋ) 22 አፍዝዝ አደንግዝ 23 ለጠላት (ጠላት እንዳይጎዳ የሚያደርግ) 24 ለግርማ ሞገስ 25 መርበቡተ ሰለሞን 26 ለዓይነ ጥላ 27 ምስሐበ ንዋይ ወምስሐበ ሰብእ 28 ለሁሉ መስተፋቅር 29 ጸሎተ ዕለታት 30 ለታሰረ ሰው እነዲፈታ የሚያደርግ 31 ለእጅ ስራ (እንዲቀናህ) 32 ለትዳር የሚሆን የኮከብ ቆጠራ 33 ለድምፅ 34 ለብልት አገልግሎት(ምናልባት ያለ ኮከባቸው የተጋቡ ካሉ አስማምቶ የሚያኖር መድሀኒት ከምሰጣቸው በትንሹ ይህን ይመስላል ለጥያቄወ?0963467289 ወይም በኢሞይደውሉ
Show all...
መርጌታ ዮሐንስ ባሕላዊ መዳኒት ቀማሚ የቀደምት የሊቃዉንት አባቶቻችን ጥበብ ይሻሉ ወይም ይፈልጋሉ እንግዲያዉስ ከምነሰጣቸው የጥበብ አገልግሎቶች በጥቂቱ ከታች ተዘርዝረዋል 0963467289 1🌿 መፍትሔ_ሥራይ (የጠላት ድግምት መሻሪያ) 2🌿ለቡዳ 3🌿ለቁራኛ 4🌿 #መጠብቅ (ከጠላት ከሚላክ ሟርት የሚጠብቅ) 5🌿ለጋኔን 6🌿ለማንኛውም ዓይነት በሽታ መፍትሔ 7🌿ለራእይ (በህልም የሚያሳይ) 8🌿 ለፀር (ለጠላት) 9🌿ዓቃቤ_ርእስ (ጠላት እንዳይጎዳን የሚጠብቅ) 10🌿 ለዘኢያገድፍ (ለትምህርት የማያስጠፋ የማያስጥል) 11🌿ለመክስተ_ምስጢር (ትምህርት የሚያጎብዝ) 12🌿ለመፍትሔ_ሀብት(ሀብቱ በጠላት ድግምት ለተሰወረበት) 13🌿 መስተፋቅር 14🌿ለግርማ_ሞገስ (ሰው እንዲያከብረን እንዲወደን) 15🌿ለመድፍነ_ፀር (ጠላት እንዳይናገረን እና እንዲፈራ 16🌿ለሌባ(እንዳንሰረቅ እንዳንዘረፍ የሚጠብቅ) 17🌿የትዳር አጋር ላጣ ወይም ላጣች የሚያስገኝ 18🌿ለምስያጥ ለገበያ (ገበያ እንዲቀናን እንድናገኝ) 19🌿መስተኃድር (ከብት ቢጠፋብን ሳይበሉ በሰላም እቤታቸው የሚያመጣ) 20🌿መንድግ(በገበያ ገንዘብ ማግኛ) 21🌿ለዓይነ_ጥላ (የፍራቻ መንፈስ ማስለቀቂያ) 22🌿ለልሳነ_ሰብእ 23🌿ለበረከት 24🌿ለእግረ_መልስ (ጥሎ ለጠፋ ሰው መመለሻ ማምጫ) 25🌿ምስሀበ_ነዋይ(ገንዘብ ማግኛ) 26🌿ጸሎተ_ዕለታት 27🌿ለጽሑፍ ለስእል ለከበሮ ለበገና ለክራር በእጂ ለሚሰሩ 28🌿ንባብ ስናነብ ቀልጣፋ የሚያረግ 29🌿ለከበሮ 30🌿ለመፍዝዝ (ጠላት እኛን ለማጥቃት ሲሞክር አጠገባችን ሲደርስ መጣላቱን አስረስቶ አፍዝዞ የሚያስቀር የማያስመታ) 31🌿ለሙግት 32🌿ለሰላቢ 33🌿ለስንፈት ወሲብ 34🌿ዘኢያወርድ ( ለወንዶች በፆታዊ ግንኙነት ወቅት የዘር ፍሬ ቶሎ እንዳይወርድ የሚያረግ አግዶ የሚያቆይ) 35🌿ለመደንግፅ (የተጣላን ሰው እኛን ሲያይ እንዲደነግጥ እንዲፈራ የሚያረግ) 36🌿ለጥይት (ጥይት የማያስመታ) 37🌿ለዱላ( ዱላ የማያስመታ) 38🌿መንስኤ_እስኪት (ለወንድ የመራቢያ አካሉ ለደከመ ላነሰ) 39🌿ህገ_ጠብቅ (የትዳር አጋራችን ወደሌላ እንዳይሄድ የሚያስር እንዳይዘሙት የሚከለክል) 40🌿ለአይነ_ሰብእ (ከሰው አይን የሚጠብቅ) 41🌿ለአዙሪት 42🌿ለአስቸጋሪና ተመላላሽ ሲህር 43🌿ለሪህ በሽታ 44🌿የመገጣጠሚያ ህመም 45🌿ለጉልበት ድርቀት 46🌿የባት ህመም 47🌿የወገብ ህመም 48🌿የአንገትና ትከሻ ህመም 49🌿የከረመ ደረቅ ሳል 50🌿ለደም ግፊት 51🌿የሆድ መረበሽ 52🌿የከፋ የሆድ ድርቀት 53🌿በመኝታ ሽንት ለሚያመልጠው 54🌿የአእምሮ ጭንቀት፣ ድብርት፣ ከሰው መገለል፣እንቅልፍ ማጣት 55🌿እንቅልፍ መብዛት 56🌿የተለየ የቆዳ ህመም 57🌿ክብደት ለመቀነስ 58🌿የእንቅርት በሽታ 59🌿ራስ ምታት ከሚከተሉት ህመሞች ጋ 60🌿አይን አካባቡ ውጥረት ካለ 61🌿የሳይነስ ህመም 62🌿የሆድ ድርቀትና የሆድ ህመም 63🌿የወር አበባ ችግር ካለ 64🌿የወገብ መንሸራተት ካለ 65🌿ውጥረትና የአእምሮ ጭንቀት 66🌿ለከፍተኛ ራስ ምታት 67🌿ማስታወስ፣ንቃት፣ተነሳሽነት ለሌላቸው 68🌿ለድምፅ መታፈን 69🌿ከአጫሽነት ለመላቀቅ 70🌿ራስን ስቶ በስቃይ ለሚስስት 0963467289
Show all...
2👍 1
☘🍀አስማትና ጥበብ ይፈልጋሉ? 0963467289 መርጌታ ዮሐንስ የባሕል መድኃኒት ቀማሚ 1,#መፍትሔ_ሥራይ(የጠላት ድግምት መሻሪያ) 2, #ለቡዳ (በዳ ለበላው ማስለቀቂያ እና ማስለፍለፊያ) 3,#ለቁራኛ(አብሮ ላደገ ሰይጣን ማስለቀቂያ) 4,#መጠብቅ(ከጠላት ከሚላክ ሟርት የሚጠብቅ) 5,#ለጋኔን(ጋኔን ለያዘው ማስለቀቂያ) 6,#ለህማም(ለማንኛውም ዓይነት በሽታ መፍትሔ) 7,#ለራእይ(በህልም የሚያሳይ) 8,#ለፀር(ለጠላት) 9,#ዓቃቤ_ርእስ(ጠላት እንዳይጎዳን የሚጠብቅ) 10,#ለዘኢያገድፍ(ለትምህርት የማያስጠፋ የማያስጥል) 11,#ለመክስተ_ምስጢር(ትምህርት የሚያጎብዝ) 12,#ለመፍትሔ_ሀብት(ሀብቱ በጠላት ድግምት ለተሰወረበት) 13,#መስተፋቅር_1(ሕዝብ ሀገር እንዲወደን) 14,#መስተፋቅር_2 (ከትዳር አጋር ጋር የሚያፋቅር 15,#ለግርማ_ሞገስ(ሰው እንዲያከብረን እንዲወደን) 16,#ለሁሉ_ሰናይ(ያሰብነው እንዲሳካልን) 17,#ለመድፍነ_ፀር(ጠላት እንዳይናገረን እና እንዲፈራ 18,#ለሌባ(እንዳንሰረቅ እንዳንዘረፍ የሚጠብቅ) 19,#አምጽኦ_ብእሲ ወብእሲት(የትዳር አጋር ላጣ ወይም ላጣች የሚያስገኝ( 20,#ለምስያጥ ለገበያ (ገበያ እንዲቀናን እንድናገኝ) 21,#መስተኃድር (ከብት ቢጠፋብን ሳይበሉ በሰላም እቤታቸው የሚያመጣ) 22,#መንድግ(በገበያ ገንዘብ ማግኛ) 23,#ለዓይነ_ጥላ(የፍራቻ መንፈስ ማስለቀቂያ) 24,#ለልሳነ_ሰብእ(ድምፅ የሚያሳምር) 25,#ለበረከት(በቤታችን ጥሩ ነገር እንዲሞላ) 26,#ለእግረ_መልስ(ጥሎ ለጠፋ ሰው መመለሻ ማምጫ) 27,#ምስሀበ_ነዋይ(ገንዘብ ማግኛ) 28 ,#ጸሎተ_ዕለታት(ለራስም ሆነ ለሰው ዕለት ዕለት የሚደገሙ ጸሎቶች ለብዙ አይነት ችግር) 29,#ለእደ_ጥበብ(ለጽሑፍ ለስእል ለከበሮ ለበገና ለክራር በእጂ ለሚሰሩ ለማንኛውም ስራዎች) 30,#ለፍኖት(ምንገድ ስንጓዝ እንዳይደክመን) 31,#ለኵሉ_ግብር(ማንኛውንም ስራ ስንሰራ እንዳይደክመን) 31,#ለንባብ(ንባብ ስናነብ ቀልጣፋ የሚያረግ) 33,#ለከበሮ(ከበሮ ስንመታ ሰው ደስ እንዲለው የሚያረግ የሚያደምቅ) 34,#ለመፍዝዝ(ጠላት እኛን ለማጥቃት ሲሞክር አጠገባችን ሲደርስ መጣላቱን አስረስቶ አፍዝዞ የሚያስቀር የማያስመታ) 35,#ለሙግት(በክርክር ጊዜ እንዳንረታ የሚያረግ) 36,#ለሰላቢ(ለማንኛውም እኛ ሳናውቅ ንብረታችንን በምትሀት ለሚወስድ ድግምተኛ መከላከያ መጠበቂያ) 37, #ለስንፈት 38,#ዘኢያወርድ( ለወንዶች በፆታዊ ግንኙነት ወቅት የዘር ፍሬ ቶሎ እንዳይወርድ የሚያረግ አግዶ የሚያቆይ) 39,#አስምሮ_ጥበብ(ጥበብ የሚያሰምር በጠልሰም የሚሰራ) 40,#ለመደንግፅ(የተጣላን ሰው እኛን ሲያይ እንዲደነግጥ እንዲፈራ የሚያረግ) 41,#ለጥይት(ጥይት የማያስመታ) 42,#ለዱላ( ዱላ የማያስመታ) 43,#መንስኤ_እስኪት(ለወንድ የመራቢያ አካሉ ለደከመ ላነሰ) 44,#ህገ_ጠብቅ(የትዳር አጋራችን ወደሌላ እንዳይሄድ የሚያስር እንዳይዘሙት የሚከለክል) 45,#ለበረድ( አዝመራችን በበረዶ እንዳይመታ የሚጠብቅ) 46,#ለአይነ_ሰብእ(ከሰው አይን የሚጠብቅ) 47,#ዕፀ_አንግሥ(ዕፅ ስንቆርጥ አመት እንዳይሽርብን ጠብቆ የሚያቆይ) 48,#መስተ_ሐስር ለሴት(ሚስት ወደሌላ እንዳትማግጥ የሚያስር) 49,#አፍልሆ( ያለ እሳት በድግምት ፈልቶ የሚጠጣ ለትምህርት የሚረዳ) 50,#ለምትሀት(ያልሆነውን እንደሆነ አርጎ የሚያሳይ).....የመሳሰሉትን 👉ለበለጠ መረጃ ደውለው ያማክሩን 📞📞0963467289 💒በአካል መምጣት ለማትችሉ ባላችሁበት እናደርርሳለን
Show all...
👍 6 3👏 2
🌿🌿መርጌታ ባሕላዊ  መዳኒት ቀማሚ የቀደምት የሊቃዉንት አባቶቻችን ጥበብ ይሻሉ ወይም ይፈልጋሉ እንግዲያዉስ  ከምነሰጣቸው የጥበብ  አገልግሎቶች በጥቂቱ ከታች ተዘርዝረዋል ለጥያቄ ይደውሉልን 0963467289 1🌿 መፍትሔ_ሥራይ (የጠላት ድግምት መሻሪያ) 2🌿ለቡዳ 3🌿ለቁራኛ 4🌿 #መጠብቅ (ከጠላት ከሚላክ ሟርት የሚጠብቅ) 5🌿ለጋኔን 6🌿ለማንኛውም ዓይነት በሽታ መፍትሔ 7🌿ለራእይ (በህልም የሚያሳይ) 8🌿  ለፀር (ለጠላት) 9🌿ዓቃቤ_ርእስ (ጠላት እንዳይጎዳን የሚጠብቅ) 10🌿 ለዘኢያገድፍ (ለትምህርት የማያስጠፋ የማያስጥል) 11🌿ለመክስተ_ምስጢር (ትምህርት የሚያጎብዝ) 12🌿ለመፍትሔ_ሀብት(ሀብቱ በጠላት ድግምት ለተሰወረበት) 13🌿 መስተፋቅር 14🌿ለግርማ_ሞገስ (ሰው እንዲያከብረን እንዲወደን) 15🌿ለመድፍነ_ፀር (ጠላት እንዳይናገረን እና እንዲፈራ 16🌿ለሌባ(እንዳንሰረቅ እንዳንዘረፍ የሚጠብቅ) 17🌿የትዳር አጋር ላጣ ወይም ላጣች የሚያስገኝ 18🌿ለምስያጥ ለገበያ (ገበያ እንዲቀናን እንድናገኝ) 19🌿መስተኃድር (ከብት ቢጠፋብን ሳይበሉ በሰላም እቤታቸው የሚያመጣ) 20🌿መንድግ(በገበያ ገንዘብ ማግኛ) 21🌿ለዓይነ_ጥላ (የፍራቻ መንፈስ ማስለቀቂያ) 22🌿ለልሳነ_ሰብእ 23🌿ለበረከት 24🌿ለእግረ_መልስ (ጥሎ ለጠፋ ሰው መመለሻ ማምጫ) 25🌿ምስሀበ_ነዋይ(ገንዘብ ማግኛ) 26🌿ጸሎተ_ዕለታት 27🌿ለጽሑፍ ለስእል ለከበሮ ለበገና ለክራር በእጂ ለሚሰሩ 28🌿ንባብ ስናነብ ቀልጣፋ የሚያረግ 29🌿ለከበሮ 30🌿ለመፍዝዝ (ጠላት እኛን ለማጥቃት ሲሞክር አጠገባችን ሲደርስ መጣላቱን አስረስቶ አፍዝዞ የሚያስቀር የማያስመታ) 31🌿ለሙግት 32🌿ለሰላቢ 33🌿ለስንፈት ወሲብ 34🌿ዘኢያወርድ ( ለወንዶች በፆታዊ ግንኙነት ወቅት የዘር ፍሬ ቶሎ እንዳይወርድ የሚያረግ አግዶ የሚያቆይ) 35🌿ለመደንግፅ (የተጣላን ሰው እኛን ሲያይ እንዲደነግጥ እንዲፈራ የሚያረግ) 36🌿ለጥይት (ጥይት የማያስመታ) 37🌿ለዱላ( ዱላ የማያስመታ) 38🌿መንስኤ_እስኪት (ለወንድ የመራቢያ አካሉ ለደከመ ላነሰ) 39🌿ህገ_ጠብቅ (የትዳር አጋራችን ወደሌላ እንዳይሄድ የሚያስር እንዳይዘሙት የሚከለክል) 40🌿ለአይነ_ሰብእ (ከሰው አይን የሚጠብቅ) 41🌿ለአዙሪት 42🌿ለአስቸጋሪና ተመላላሽ ሲህር 43🌿ለሪህ በሽታ 44🌿የመገጣጠሚያ ህመም 45🌿ለጉልበት ድርቀት 46🌿የባት ህመም 47🌿የወገብ ህመም 48🌿የአንገትና ትከሻ ህመም 49🌿የከረመ ደረቅ ሳል 50🌿ለደም ግፊት 51🌿የሆድ መረበሽ 52🌿የከፋ የሆድ ድርቀት 53🌿በመኝታ ሽንት ለሚያመልጠው 54🌿የአእምሮ ጭንቀት፣ ድብርት፣         ከሰው  መገለል፣እንቅልፍ ማጣት 55🌿እንቅልፍ መብዛት 56🌿የተለየ የቆዳ ህመም 57🌿ክብደት ለመቀነስ 58🌿የእንቅርት በሽታ 59🌿ራስ ምታት ከሚከተሉት ህመሞች ጋ 60🌿አይን አካባቡ ውጥረት ካለ 61🌿የሳይነስ ህመም 62🌿የሆድ ድርቀትና የሆድ ህመም 63🌿የወር አበባ ችግር ካለ 64🌿የወገብ መንሸራተት ካለ 65🌿ውጥረትና የአእምሮ ጭንቀት 66🌿ለከፍተኛ ራስ ምታት 67🌿ማስታወስ፣ንቃት፣ተነሳሽነት ለሌላቸው 68🌿ለድምፅ መታፈን 69🌿ከአጫሽነት ለመላቀቅ 70🌿ራስን ስቶ በስቃይ ለሚኖር 👉0963467289ይደውሉልን
Show all...